ማሜ እስቴሽነሪና የጽህፈት አገልግሎት
የስራ መደብ መጠሪያ የኮምፒውተር ፅሁፍ ባለሞያ
ፆታ፡-ሴት/ወንድ
ብዛት፡- 1
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡- ቤቴል
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ልምድ፡- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ቢያንስ የአንድ አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
በቂ እና አስተማማኝ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን (27/1/2017) ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው የድርጅቱ አድራሻ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ቤቴል ፋሚሊ ታወር ህንጻን እንዳለፉ የሳፋሪኮም ቢሮ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0930012336

👍3
ከቦሌ አራብሳ ወደ ፒያሳ በባስ ስትሄድ ላፕቶፕ የረሳህ!
እባክህ ባስ ላይ ላፕቶፕ ሰጥተኸህ የወረድክ ልጅ መጥተህ ውሰድ. 💻ዛሬ ጠዋት ከቦሌ አራብሳ ወደ ፒያሳ በባስ ስንሄድ ላፕቶፕህን ያዝልኝ ብለህ ሰጥተኸኝ ረስተህ የወረድክ ልጅ ፣ መጥቼ እንዳልሰጥህ አድራሻህ የለኝም ፣ላፕቶፑ ሲከፈት Abdela Ahmed ይላል። እባክህ ከታች በተቀመጠው ቁጥር ደውልና መጥተህ ውሰድ ተብለሃል።
0942838128

👏41👍18
ፋርማሲስት 💊💊💊💊 ይፈለጋል
Hudad pharmacy (ሁዳድ ፋርማሲ) በተሻለ እና በተቀላጠፈ መስተንግዶ ደንበኞቹን መንከባከብ ስለሚፈልግ በሙያው ልምድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ቦታ: ቀራኒዮ ታክሲ ተራ አካባቢ
ልምድ: በፋርማሲ ሁለት አመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
የስራ ሰዓት: ከ2:00- 11:00
ደሞዝ: በድርድር
ለማመልከት: በቴሌግራም አድራሻችን የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃዎችን @mubeneja ይላኩ።

ሂክማ በድሩ እባላለሁ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝቻለሁ፡፡ ለመመረቅያ ጽሑፍ ያቀረብኩትን የህፃናትን መብት ከአለማዊ እና ሸሪዓዊ ሕግ ጋር ያለውን ምልከታ በመጻፍ መልክ ለአንባቢ በሚመች አቀራረብ ለህትመት ማብቃቴ ይታወሳል። በህግ ሙያ ስራ ላይ ያገኘሁትን ልምድ በማጠናቀር መጽሐፉ በዋናነት ሕጻናት ላይ ትኩረት ቢያደርግም ሴቶችን እና ወላጆችን የሚመለከቱ ጉዳዮችም በስፋት ተዳሰዋል።
ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያ እትሙ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሲሆን አሁን ላይ በ PDF መልክ ቢሆን እንኳ አዘጋጂልን በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀረበልኝ መሰረት ውብ በሆነ መንገድ እነሆ አዘጋጅቼዋለሁ። 👉ከገቢው 25% የሚሆነው ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት እና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋዊያን የሚውል ነው። ጠቃሚ እውቀትን በመገብየት የመልካም ሥራ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል::
ይህን ጠቃሚ የሆነ እውቀት የያዘና ብዙ የተለፋበትን መጽሐፍ ለማንበብ የወደዳችሁ 200 ብር ከታች በተቀመጡት አካውንቶች በአንዱ ካስገቡ እና ደረሰኙን ከላኩ መጽሐፉ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። @hikbedr or @hikmetulahbedredin በሚል የቴሌ ግራም አካውንት ወይንም በስልክ ቁጥር (0985430115/0913485309) ልታገኙኝ ትችላላችሁ። http://t.me/hikmetbedru14
👇👇👇
ንግድ ባንክ
1000483919984
ዘምዘም ባንክ
0002197320101
ሂጅራ ባንክ
1000631650001
አቢሲኒያ ባንክ
47138418

👍18
Company Name : Ethio Market and Consulting PLC
የስራው መደብ፦ ኮንቴንት ክሬተር + ቪዲዮ ኤዲተር + HOST [ being infront of Camera ]
※ ጾታ፦ ወንድ
※ የስራው አይነት፦ 8:30 - 17:30
※ ልምድ ፦ ከዚህ በፊት የሰሩትን ቪድዮ ይላኩ
※ አድራሻ፦ ሜክሲኮ እና መገናኛ
※ ደመወዝ፦ Per Edited Video + Commission
አመልካቾች በሚከተለው User name ስልክ ቁጥር እና ከዚህ በፊት የሰሩትን Editing መላክ ይኖርባችዋል @Cyber_Technology