ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
AFRAN GENERAL HOSPITAL WANTS TO HIRE PROFESSIONALS

Job title. pediatrics and Neonatal intensive care Nure.
Education . BSc Neonatal Nurse
Experience. 2 years and above
Quantity. 2
Job title. Scrub Nurse.
Education . BSc Surgical Nurse
Experience. 2 years and above
Quantity. 2

Location:- አየርጤና አደባባይ አንሳር መስጊድ ፊትለፊት

ለበለጠ መረጃ:- 0911629262
ወይም በ 6445 ይደውሉልን

____
©: Nesiha Jobs
👍7
አሰላም ዋአለይኩም ሙራድ እንዴት ነህ ?እባክህን ይሄ ልጅ የሳአ ሳሊም በድሩ ይባላል እድሜው 15 ነው።  ዛሬ ጠዋት  12:10 ካራ መድሃኒያለም መውጫ ፖሊስ ጣቢያው አካባቢ ያለ የቤተሰብ ሱቅ ለመክፈት እንደወጣ አልተመለሰም እባክህ ቤተሰብ እስካሁን ጭንቅ ብሎት እያስፈለገ ነው  ያንተ ፔጅ ላይ አሁኑኑ ፖስተው  ?በጣም ይቅርታ
በነዚህ ስልክ ያለበትን የሚያውቅ ደዉሎ ቢያሳውቁን ????ጀዛከላህ ኸይረን
0911584750 እናት ሙሂባ ሸምሱ
0911721961 አባት ሳሊም በድሩ
👍111
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።

ይህ ከላይ በፎቶ የምትመለኩት መኪና የወንድማችን ሱለይማን አብዱረህማን ሲሆን  በቀን 8/01/16  አዳር አብነት ዝግታ አካባቢ  በሚገኝ የወትሮ ማሳደሪያው ከዘበኛ ጋ በመመሳጠር ተሰርቆብናል።

ማንኛውም መኪናው የተመለከተ ሰው ደውሎ እንዲያሳውቀንና መረጃውን ሼር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

0911071606  ሱለይማን አ/ረህማን
👍4
አፋልጉኝ ‼️‼️‼️
===========================
✍️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ረመዳን ሙራድ ሙሀመድ ይባላል። በቀን 07/01/2017 ከአዳማ ከተማ ቀበሌ 01 ልዩ ስሙ ገንደ ሀራ ( ጤናጣቢያ ሰፈር) ከወላጆቹ ጋር ከሚኖርበት  ቤት እንደወጣ አልተመለሰም።

ልጁን ያየ ወይም መረጃውን ያገኘ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን

ፈላጊ:- ወላጅ እናት እና አባት

👉 0909303027
👉 0933343988
👍51
Content Creator & Video Editor - ABAY MART

About the Role:

We are looking for a creative and passionate Content Creator & Video Editor to join our growing team! This is a full-time position responsible for creating engaging and high-quality content to advertise our products across social media platforms, specifically TikTok, Facebook, Instagram and YouTube shorts.

Responsibilities:

1️⃣ Content Creation:
👉 Brainstorming and developing creative concepts for video content that align with our brand and target audience.
👉 Writing engaging and concise scripts for videos, including product descriptions and call-to-actions.
👉
Staying up-to-date with the latest trends on social media platforms like TikTok, Facebook, and Instagram.
2️⃣ Video Production:
👉
Shooting and editing high-quality video content for social media platforms.
👉 Recording professional voiceovers for videos.
👉 Utilizing various editing software (e.g., Adobe Premiere Pro, Final Cut Pro) to create dynamic and engaging videos.
👉 Optimizing video content for different social media platforms.
3️⃣ Social Media Management (TikTok):
👉 Managing our TikTok account, including creating content, scheduling posts, and engaging with followers.
👉 Tracking key metrics (likes, comments, shares, etc.) and making adjustments to content strategies as needed.

Qualifications:

💪 Proven experience as a Content Creator and Video Editor, with a strong portfolio showcasing your skills.
💪 Strong understanding of social media platforms, particularly TikTok, Facebook, and Instagram.
💪
Exceptional creativity and ability to develop engaging content that resonates with the target audience.
💪 Excellent written and verbal communication skills.
💪
Proficiency in video editing software
💪 Ability to work independently and manage multiple projects simultaneously.
💪
Passion for online shopping and a strong interest in our brand.

Bonus Points:

Experience with social media marketing and advertising.
Familiarity with graphic design and photo editing software.
Experience using social media scheduling tools.

To Apply:

Please submit your portfolio to t.me/meritechnologies1

We look forward to hearing from you!
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢቅራእ መድረሳ የቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

           5ኛ ዙር ምዝገባ

  ማዕከላችን
#በአማርኛ እና #በኦሮምኛ ቋንቋ
ቁርአንን ከቃኢዳ ጀምሮ
እስከ ሂፍዝ ድረስ
እንዲሁም የተለያዩ መሰረታዊ ኪታቦችን ለማስተማር ለ5ኛ ዙር ምዝገባ ላይ ይገኛል::

  የምንሰጣቸው ትምህርቶች ከቁርአን ጋር የተያያዘ:
1. ለጀማሪዎች ቃኢደቱ ኑራንያ
2. ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
3. የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት
4. ቁርአን ሂፍዝ ከተጅዊድ

  ከኪታብ ጋር የተያያዘ :-
1. ኡሱለ ሰላሳ
2. አርካኑ ሶላት
3. ቀዋኢዱል አርበአ
4. ኪታቡ ተውሂድ
5. አርበኡነ-ነወዊያሀ
6. ከሽፉ ሹበሃት
7. ኩዝ አቂደተክ
8. አዱሩሱል ሙሂማ
9.ኸጡል አረብብያ (አረብኛ ፅሁፍ አፃፃፍ ) እና የመሳሰሉት ደርሶች ብቁ በሆኑ
#በወንድና
#በሴት ኡስታዞች
እናስተምራለን ::
☞︎︎︎ ሰዓት ተማሪው በመረጠው ሰዓት ላይ ነው ::
☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ የሚሰጥ ይሆናል።

ክፍያ :- የ1ወር 1,500 etb ሲሆን ከሁለት ወር በታች ማስገባት አይቻልም::

ከሁለት ወር 3ሺ ብር ጀምራችሁ እስከፈለጋችሁት ማስገባት ትችላላችሁ ::

የባንክ አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000305002465 Teha Yimam Mohammed
በሚለው አስገቡ

ማሳሰቢያ :-
ብሩን ካስገባችሁ በኋላ ደረሰኙን (ሪሲቱን) እስክሪን ሹት አንስተው
በ 0925854911
ደረሰኙን ሲልኩ ወደ ቂርአት ጉሩፕ ይገባሉ።

ዉስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምንፈልግ ፈጥነው ይመዝገቡ ::

ለመመዝገብ :
0925854911 / 0994118948
ላይ ያናግሩን
በቴሌግራም ለመመዝገብ
T.me/iqraonlayn123
👍41
አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ ወድማችን ሀሙስ ጧት ከወጣ አልተመለሰም በአፋልጉኝ ተባባሩን ስልክ 0912913551 ጀሚል ተሰማ
👍3
📌 ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

   ኢህሳን ኦንላይን የቁርኣን ንባብ ማዕከል በኦንላይን ተማሪዎችን መዝግቦ እያስተማረ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟላ 1 የሴት ኡስታዛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

* የስራ መደብ:- ቁርኣን ማቅራት (ነዞር እና ቲላዋ)
* ብዛት:- 1
* ጾታ:- ሴት
* የስራ ቦታ:- በኦንላይን
* ተፈላጊ ችሎታ: - ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ የምትችልና የሚሰጠው የቲላዋ ፈተና ማለፍ የምትችል (የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል)
* የስራ ልምድ:- ከዚህ በፊት ቁርኣን የማስቀራት ልምድ ያላት
* የስራ አሰት: ጧት 12:00 - 2:00 ፣ ማታ ከ3:00 - 5:00
* ያለችበት አካባቢ ከኔትወርክ ችግር ነፃ የሆነ
* ደመዎዝ:- በስምምነት

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው  የቴሌግራም ቦት ማመልከት ይችላሉ።

ለማመልከት:- @Ihsanmedresa_bot


ኢህሳን ኦንላይን መድረሳ
👍9
መሀመድ ኑር ሁሴን ይባላል
የተወለደው ጎላ ሚካኤል አባተ ሜዳ ነው ከጠፋ 3 አመት ሆነው ይህን ወንድማችንን ያያቹት ወይም የምታቁት ካላቹ 0910709211 ወይም 0911130897 ደውለው ያሳውቁኝ ወረታውን እከፍላለው
👍2
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   5000
የስራ ሰዓት=  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከመስከረም 21 እስከ 26 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479
👍9
አፋልጉን
ቤተሰብ በጣም ተጨንቀዋል ሼር አድርጉት፡ ባረከሏሁ ፊኩም።
በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሕፃን ኢንቲሳር ሃይደር ትባላለች።
አድራሻ-ሸገር ሲቲ አሸዋ ሜዳ ቤሮ 2፤ልዩ ስሙ ጁለይቢብ መስጅድ አካባቢ ነዉ።

የቤተሰብ ስልክ ቁጥር
0918822850
0912410201
094 365 0565
ደዉሉልን ስለ ትብብራችሁን አስቀድመን እያመሰገንን ወረታውን እንከፍላለን!
1
ㅤㅤㅤㅤዲናር ቴክኖሎጂ

ㅤየስራው መጠሪያ:
  trainers in
      1. digital marketing    
      2. Interior design.  
      3. Full stack Web development
      4.Basic computer and advanced skills

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - የትርፍ ጊዜ
ፆታ ሁለቱንም
ብዛት በያንዳንዱ ዘርፍ 1 ጠቅላላ 4
የስራው ዘርፍ: #ስልጠና_እና_አማካሪነት

የስራው ቦታ: በኦንላይን

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ወይም ልምድ ያላቸው የሆኑ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: Oct 12, 2024

Apply ለማድረግ በዚህ ይላኩ @dinaarbot
👍3
🔔
አዲስ የመጡ የደህንነት ካሜራ እና NVR አይነቶች👇

📞 Us All are Available on Stock.


🔎 CCTV CAMERA SYSTEMS 🔎
==========================👇
[  ] 4 Channel kit   HIK VISION
[  ] 8 Channel kit   HIK VISION

[  ] DVR   4 Channel
[  ] DVR   8 Channel
[  ] DVR 16 Channel 
[  ] DVR 32 Channel 

[  ] NVR   4 Channel
[  ] NVR   8 Channel 
[  ] NVR 16 Channel
[  ] NVR 32 Channel
[  ] NVR 64 Channel

[  ] Analog camera 2MP Dome
[  ] Analog camera 2MP Bullet

[  ] IP Camera 2MP 
[  ] IP Camera 2MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/ Network Camera
[  ] IP camera  4MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/Network Camera
[  ] IP Camera 4MP #PTZ

[  ] Ezviz TY2 360° Camera
[  ] Ezviz EB8 4G 360° Camera
[  ] POE Swich 24 port #KICO
[  ] Balun
[  ] Rj-45
[  ] Mr6400 router
[  ] UTP cable KICO
[  ] UTP cable HIKVISION


[  ] ZKT 950 plus Time Attendance Machine
[  ] ZKT Pro face 200 Time Attendance Machine
[ ] & more..........
https://t.me/PEACE_TECH
👍5
አፋልጉኝ   07/10/2024
        አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ 
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ 
። የሚኖረው Addis Ababa ሰፈራ ጋርመንት አካባቢ ነው ትለንት ጠፍቶዋል እና ቤተሰቦቹ በጠም ተጨንቋል።እባከቹህ  ይህን ልጅ ያያቹህ ከታች ባለው ስልክ ቁጡር እድታሳውቁን በአለህ ስም እንጠይቃለን

0943120106
0910807780
👍5