ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ይህ ቻናል በሁሉም የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የደህንነት ካሜራ ላይ የተመሰረተ የንግድ ቻናል ነው።

Avilable goods are listed bellow👇


🔎 CCTV CAMERA SYSTEMS 🔎
==========================👇
[  ] 4 Channel kit   HIK VISION
[  ] 8 Channel kit   HIK VISION

[  ] DVR   4 Channel
[  ] DVR   8 Channel
[  ] DVR 16 Channel 

[  ] NVR   4 Channel
[  ] NVR   8 Channel 
[  ] NVR 16 Channel
[  ] NVR 32 Channel
[  ] NVR 64 Channel

[  ] Analog camera 2MP Dome
[  ] Analog camera 2MP Bullet

[  ] IP Camera 2MP 
[  ] IP Camera 2MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/ Network Camera
[  ] IP camera  4MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/Network Camera
[  ] IP Camera 4MP #PTZ
[  ] IP #AcuSense 6MP UP TO 80M IR

[  ] Ezviz TY2 360° Camera
[  ] Ezviz H3 Wi-Fi Smart Home Camera
[  ] Balun
[  ] POE Swich 24 port
[ ] & more..........

Contact us  📞   0911883704
Inbox @Abduselam_Salih

በቴሌግራም ይቀላቀሉን።👇

https://t.me/PEACE_TECH

Inbox @Abduselam_Salih

Contact us  📞   0911883704
👍4
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢኽላስ ኢስላሚክ ፋሽኖች ነን

የምናቀርባቸው አቅርቦቶች
📌የወንዶች ጀለቢያ
📌የወንዶች ሸበጥ
📌የሴቶች ጅልባብ
📌ኒቃብ
📌ካልሲ(አንደኛውን)
📌ሽቶዎች
📌እንዲሁም የተለያዪ ኢስላማዊ አልባሳትን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ

ለበለጠ መረጃ በ telegram ቻናላችን ይጎብኙን👇https://t.me/Jilbabi_girl
👍2
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሀላል የቁርዓንና ዋግምት ህክምና ማዕከል የሴት ዋግምት ሀኪም  አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርት፦ ከአሁን በፊት ዋግምት በመስራት ልምድ ያላት

ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት: በሳምንት ሁለት ቀን መገኘት መቻል

የስራ ቦታ፦ ፉሪ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ሀኪሞች  ብቻ በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ለኒቃቢስቶች ቅድሚያ እንሰጣለን

ቴሌግራም ሊንክ  https://t.me/Halalruqafuri8800

ለመመዝገብ
@Sunnnahcom
👍6
Video Editor እና Content Creator የሆነ ልምድ ያለው፤ ሙሉ ሰአት ሰጥቶ መሥራት የሚችል ሰው @Cyber_Technology አናግሯቸው።

ጾታ፦ ወንድ
👍1
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 

ትምህርት ቤታችን ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ 4 ዐረብኛ አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዐረብኛ ቋንቋ በዲፕሎም ወይም በዲግሪ የተመረቃችሁና በትምህርቱ ላይ የማስተማር ልምድ ያላቹሁ መምሕራን በቅጽር ጊቢው በመገኘት ማመልከት የሚትችሉ መኾኑን  እንገልጻለን፡፡

ከላይ የተገለጹ መመዘኛዎችን በሟሟላት፤ ማመልከቻዎችን፤ሲቪ እና ሌሎች የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ ጀሞ 1 አንደኛ በር ሳባ ሕንጻ ጀርባ ወይም ሸራ መስጂድ ወረድ ብሎ በሚገኘው ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፦ +251960251010
👍7
🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸   UPDATED PRICE

🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹
   🎁የ3 ወር    🔻 2300 ETB/BIRR
   🎁የ6 ወር    🔻 3400 ETB/BIRR
   🎁የ1 አመት 🔻4500 ETB/BIRR 


🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴
  ❤️✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ ለመግዛት ያናግሩን 🔽


🎥 @tolehaaaaaa

🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽

✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።
4👍2
አፋልጉን
========
ቤተል መስጂድ ፋሚሊ ዳቦ አካባቢ ጁሙዓህ ከምሽቱ 4:00 አካባቢ ከዘበኛው ጋር በመመሳጠር ተሰርቋል።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።


+251924770057
0901178542
👍82
AFRAN GENERAL HOSPITAL WANTS TO HIRE PROFESSIONALS

Job title. pediatrics and Neonatal intensive care Nure.
Education . BSc Neonatal Nurse
Experience. 2 years and above
Quantity. 2
Job title. Scrub Nurse.
Education . BSc Surgical Nurse
Experience. 2 years and above
Quantity. 2

Location:- አየርጤና አደባባይ አንሳር መስጊድ ፊትለፊት

ለበለጠ መረጃ:- 0911629262
ወይም በ 6445 ይደውሉልን

____
©: Nesiha Jobs
👍7
አሰላም ዋአለይኩም ሙራድ እንዴት ነህ ?እባክህን ይሄ ልጅ የሳአ ሳሊም በድሩ ይባላል እድሜው 15 ነው።  ዛሬ ጠዋት  12:10 ካራ መድሃኒያለም መውጫ ፖሊስ ጣቢያው አካባቢ ያለ የቤተሰብ ሱቅ ለመክፈት እንደወጣ አልተመለሰም እባክህ ቤተሰብ እስካሁን ጭንቅ ብሎት እያስፈለገ ነው  ያንተ ፔጅ ላይ አሁኑኑ ፖስተው  ?በጣም ይቅርታ
በነዚህ ስልክ ያለበትን የሚያውቅ ደዉሎ ቢያሳውቁን ????ጀዛከላህ ኸይረን
0911584750 እናት ሙሂባ ሸምሱ
0911721961 አባት ሳሊም በድሩ
👍111
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።

ይህ ከላይ በፎቶ የምትመለኩት መኪና የወንድማችን ሱለይማን አብዱረህማን ሲሆን  በቀን 8/01/16  አዳር አብነት ዝግታ አካባቢ  በሚገኝ የወትሮ ማሳደሪያው ከዘበኛ ጋ በመመሳጠር ተሰርቆብናል።

ማንኛውም መኪናው የተመለከተ ሰው ደውሎ እንዲያሳውቀንና መረጃውን ሼር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

0911071606  ሱለይማን አ/ረህማን
👍4
አፋልጉኝ ‼️‼️‼️
===========================
✍️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ረመዳን ሙራድ ሙሀመድ ይባላል። በቀን 07/01/2017 ከአዳማ ከተማ ቀበሌ 01 ልዩ ስሙ ገንደ ሀራ ( ጤናጣቢያ ሰፈር) ከወላጆቹ ጋር ከሚኖርበት  ቤት እንደወጣ አልተመለሰም።

ልጁን ያየ ወይም መረጃውን ያገኘ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን

ፈላጊ:- ወላጅ እናት እና አባት

👉 0909303027
👉 0933343988
👍51
Content Creator & Video Editor - ABAY MART

About the Role:

We are looking for a creative and passionate Content Creator & Video Editor to join our growing team! This is a full-time position responsible for creating engaging and high-quality content to advertise our products across social media platforms, specifically TikTok, Facebook, Instagram and YouTube shorts.

Responsibilities:

1️⃣ Content Creation:
👉 Brainstorming and developing creative concepts for video content that align with our brand and target audience.
👉 Writing engaging and concise scripts for videos, including product descriptions and call-to-actions.
👉
Staying up-to-date with the latest trends on social media platforms like TikTok, Facebook, and Instagram.
2️⃣ Video Production:
👉
Shooting and editing high-quality video content for social media platforms.
👉 Recording professional voiceovers for videos.
👉 Utilizing various editing software (e.g., Adobe Premiere Pro, Final Cut Pro) to create dynamic and engaging videos.
👉 Optimizing video content for different social media platforms.
3️⃣ Social Media Management (TikTok):
👉 Managing our TikTok account, including creating content, scheduling posts, and engaging with followers.
👉 Tracking key metrics (likes, comments, shares, etc.) and making adjustments to content strategies as needed.

Qualifications:

💪 Proven experience as a Content Creator and Video Editor, with a strong portfolio showcasing your skills.
💪 Strong understanding of social media platforms, particularly TikTok, Facebook, and Instagram.
💪
Exceptional creativity and ability to develop engaging content that resonates with the target audience.
💪 Excellent written and verbal communication skills.
💪
Proficiency in video editing software
💪 Ability to work independently and manage multiple projects simultaneously.
💪
Passion for online shopping and a strong interest in our brand.

Bonus Points:

Experience with social media marketing and advertising.
Familiarity with graphic design and photo editing software.
Experience using social media scheduling tools.

To Apply:

Please submit your portfolio to t.me/meritechnologies1

We look forward to hearing from you!
👍5