የጨረታ ማስታወቂያ / Proforma
ምጣድ ማሰራት እንፈልጋለን
ለኡማው በሚጠቅም መልኩ 50 ምጣድ ማምረት የሚችሉ ወንድም/እህቶች ዋጋ እንዲያቀርቡ በክብር እንጠይቃለን ፡፡
ምጣዱ የተመረተበትን ማቴሪያል የጥራት ደረጃ
ዋስትና
ዋጋ
የማስረከቢያ ቀን
ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ ይጥቀሱ
ይህ የመጀመሪያ ትዕዛዝ ነው በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል ፡፡
0921783151 ላይ በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ proforma invoices ላኩልን ፡፡ እናመሰግናለን

👍7❤1
አፋልጉኝ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ተፈላጊ ልጅ አክረም ረሺድ ይባላል ትናንት በቀን13/12/16 ወራቤ ዘሞ ባቴ አካባቢ መድረሳ ከሄደ በኃላ አልተመለሰም።ልጁ ከቤት ሲወጣ ሰማያዊ ሹራብና ሱሪ የለበሰ ሲሆን ይህንን ልጅ ያገኘ
በቤተሰብ አድራሻ ደዉሎ ያሳዉቀን ይላሉ
አድራሻ 0916714400
@followersfollowers
Sefahdin Kadir
Abu Osman

👍4🔥1
1. Opportunities for Youth: https://www.opportunitiesforyouth.org
2. NGO Grants: https://www2.fundsforngos.org/listing/open-funding-opportunities-for-african-ngos-and-individuals/
3. African Union Grants:
https://au.int
4. The African Development Bank (AfDB) - Grants: https://www.afdb.org/en/news-and-events/loans-grants
5. The MasterCard Foundation Grants: https://mastercardfdn.org/
6. United Nations Development Programme (UNDP) in Africa:
https://www.undp.org

Dinar Business Compamy
ድርጅታችን ዲናር ከታች በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ቢያንስ በ ቀን 2 video የሚያዘጋጅ Video Editor, Social Media Manager , Graphic Design
መሟላት ያለባቸው ነገሮች
1, የኮምፒተር በቂ እውቀት ወይም ልምድ ያለው /ያላት
2, በጣም ጥሩ የሚባል ፈጠራ የታከለበት Video Editing ችሎታ ያለው/ያላት
3, ሁሉንም Social Media ማኔጅ ማድረግ የሚችል/የምትችል
መስፈርቱን ካሟሉ ብቻ በቴሌግራም (@dinaarbot ) ወይም @tolehaaaaaa ማመልከት ትችላላችሁ! ሲያመለክቱ የስራ ልምድ እንዲሁም ከዚህ ቀደም የሰሯቸው video and graphic design ማያያዝ እንዳይረሱ!
የስራ ቦታ፦ ባሉበት ሆነው የሚሰሩት
ልምድ፦ በደንብ ያለው/ያላት
የትምህርት ደረጃ፦ አይጠይቅም
ብዛት፦ 2
ደሞዝ፦ በስምምነት
ማመልከት የሚቻለው፦ እስከ ነሀሴ 30 ብቻ ነው

👍8
ይህ ቻናል በሁሉም የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የደህንነት ካሜራ ላይ የተመሰረተ የንግድ ቻናል ነው።
Avilable goods are listed bellow👇
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔎 CCTV CAMERA SYSTEMS 🔎
==========================👇
[ ] 4 Channel kit HIK VISION
[ ] 8 Channel kit HIK VISION
[ ] DVR 4 Channel
[ ] DVR 8 Channel
[ ] DVR 16 Channel
[ ] NVR 4 Channel
[ ] NVR 8 Channel
[ ] NVR 16 Channel
[ ] NVR 32 Channel
[ ] NVR 64 Channel
[ ] Analog camera 2MP Dome
[ ] Analog camera 2MP Bullet
[ ] IP Camera 2MP
[ ] IP Camera 2MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/ Network Camera
[ ] IP camera 4MP Smart #Hybrid Light Fixed Dome & Bullet/Network Camera
[ ] IP Camera 4MP #PTZ
[ ] IP #AcuSense 6MP UP TO 80M IR
[ ] Ezviz TY2 360° Camera
[ ] Ezviz H3 Wi-Fi Smart Home Camera
[ ] Balun
[ ] POE Swich 24 port
[ ] & more..........✍
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Contact us 📞 0911883704
Inbox @Abduselam_Salih
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።👇
https://t.me/PEACE_TECH

👍4
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢኽላስ ኢስላሚክ ፋሽኖች ነን✨
የምናቀርባቸው አቅርቦቶች
📌የወንዶች ጀለቢያ
📌የወንዶች ሸበጥ
📌የሴቶች ጅልባብ
📌ኒቃብ
📌ካልሲ(አንደኛውን)
📌ሽቶዎች
📌እንዲሁም የተለያዪ ኢስላማዊ አልባሳትን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ በ telegram ቻናላችን ይጎብኙን👇https://t.me/Jilbabi_girl
የምናቀርባቸው አቅርቦቶች
📌የወንዶች ጀለቢያ
📌የወንዶች ሸበጥ
📌የሴቶች ጅልባብ
📌ኒቃብ
📌ካልሲ(አንደኛውን)
📌ሽቶዎች
📌እንዲሁም የተለያዪ ኢስላማዊ አልባሳትን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ በ telegram ቻናላችን ይጎብኙን👇https://t.me/Jilbabi_girl
👍2
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሀላል የቁርዓንና ዋግምት ህክምና ማዕከል የሴት ዋግምት ሀኪም አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርት፦ ከአሁን በፊት ዋግምት በመስራት ልምድ ያላት
ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ሰዐት: በሳምንት ሁለት ቀን መገኘት መቻል
የስራ ቦታ፦ ፉሪ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ሀኪሞች ብቻ በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ለኒቃቢስቶች ቅድሚያ እንሰጣለን
ቴሌግራም ሊንክ https://t.me/Halalruqafuri8800
ለመመዝገብ
@Sunnnahcom

👍6
Video Editor እና Content Creator የሆነ ልምድ ያለው፤ ሙሉ ሰአት ሰጥቶ መሥራት የሚችል ሰው @Cyber_Technology አናግሯቸው።
ጾታ፦ ወንድ
ጾታ፦ ወንድ
👍1
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
ትምህርት ቤታችን ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ 4 ዐረብኛ አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዐረብኛ ቋንቋ በዲፕሎም ወይም በዲግሪ የተመረቃችሁና በትምህርቱ ላይ የማስተማር ልምድ ያላቹሁ መምሕራን በቅጽር ጊቢው በመገኘት ማመልከት የሚትችሉ መኾኑን እንገልጻለን፡፡
ከላይ የተገለጹ መመዘኛዎችን በሟሟላት፤ ማመልከቻዎችን፤ሲቪ እና ሌሎች የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ ጀሞ 1 አንደኛ በር ሳባ ሕንጻ ጀርባ ወይም ሸራ መስጂድ ወረድ ብሎ በሚገኘው ስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ +251960251010

👍7
🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸 UPDATED PRICE
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹
🎁የ3 ወር 🔻 2300 ETB/BIRR
🎁የ6 ወር 🔻 3400 ETB/BIRR
🎁የ1 አመት 🔻4500 ETB/BIRR
⚪🔴🟢⚪🔴🟢⚪🔴🟢⚪🔴
❤️✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ ለመግዛት ያናግሩን 🔽
🎥 @tolehaaaaaa ✅
🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽
✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።

❤4👍2
አፋልጉን‼
========
✍ ቤተል መስጂድ ፋሚሊ ዳቦ አካባቢ ጁሙዓህ ከምሽቱ 4:00 አካባቢ ከዘበኛው ጋር በመመሳጠር ተሰርቋል።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።
+251924770057
0901178542
========
✍ ቤተል መስጂድ ፋሚሊ ዳቦ አካባቢ ጁሙዓህ ከምሽቱ 4:00 አካባቢ ከዘበኛው ጋር በመመሳጠር ተሰርቋል።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።
+251924770057
0901178542
👍8❤2