ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
መልካም ዜና !
43,500 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ የግብርና ናሙና ቆጠራ ያከናውናል፡

፡ስለሆነም በቀበሌው የሚሰማሩ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ሌበር ማርኬት ፖርታል- E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 43,500 ሰራተኛ ይፈለጋል።

ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ አንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ 1
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et
👍112
እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሰዒድ ዐበደላህ ሐሰን ሲባል ሰኞ 22/11/2016 ጠዋት ከሚኖርበት አዲሱ ገበያ ከሚገኘው መኖርያ ቤቱ እንደወጣ አልተመለሰም። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልክ ይደውሉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን  :–
 
0939669289     0937291546

ቤተሰቦቹ
👍7
አርካን ኢንጅነሪንግ ኤንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

2. የስራ መደቡ መጠሪያ:- ሂሳብ ባለሙያ
   
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:- በአካውንቲንግ በዲግሪ ወይም በሌቭል የተመረቀች፣
   ተፈላጊ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ያላትና የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮችን መጠቀም የምትችል፣ የተለያዩ የሂሳብ ሪፓርቶችን ማደራጀት ምትችል
   ተፈላጊ የስራ ልምድ:- ከ 2 አመት ጀምሮ
   ተፈላጊ ፆታ :- ሴት
   ብዛት :- 1
   ተያዥ ማቅረብ የምትችል
   ደምወዝ:- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  
የድርጅጅቱ አድራሻ :- አዳማ AMG Mall
ስልክ:- 0911275011

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በድርጅቱ መስሪያ ቤት ተገኝተው ወይም በድርጅቱ email አድራሻ መመልከት ይችላሉ።


አርካን ኢንጅነሪንግ ኤንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1. የስራ መደቡ መጠሪያ:- አርኪቴክቸራል ዲዛይነር
   
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:- በአርኪቴክቸር  ተዛማጅ ፊልዶች በዲግሪ ወይም በሌቭል የተመረቀች፣
   ተፈላጊ ችሎታ:- መሰረታዊ የአርኪቴክቸር ሶፍትዌሮችን መጠቀም የምትችል፣ (AutoCAD, archi cad, revit architecture, lumion or artilantis...)
   ተፈላጊ የስራ ልምድ:- ከ 0 አመት ጀምሮ
   ተፈላጊ ፆታ :- ሴት
   ብዛት :- 1
   ተያዥ ማቅረብ የምትችል
   ደምወዝ:- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  
የድርጅጅቱ አድራሻ :- አዳማ AMG Mall
ስልክ:- 0911275011

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በድርጅቱ መስሪያ ቤት ተገኝተው ወይም በድርጅቱ email አድራሻ መመልከት ይችላሉ።
👍5
We are Hiring !

Ethio telecom is seeking to hire young, energetic, and customer-focused professionals with zero years of experience for the position of Contact Center Advisor proficient in:

👉🏼 Amharic
👉🏼 Afaan Oromoo
👉🏼 Af-Somali and
👉🏼 Tigrigna

Qualified individuals who meet the requirements are encouraged to apply through the Ethio telecom website before August 11, 2024. 

Click here to apply: https://bit.ly/3AchAM4
Watch how to apply for the vacancy: youtu.be/6h-78lnmft8
👍4
ይህች እህታችን አይሻ አምዱ ትባላለች
የምትኖረዉ ወንድሟ ጋር ቤተል ዌራ ሰፈር ሲሆን  ቅዳሜ ቀን ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። አቧቶ ሽማግሌ ናቸው በጣም ግራገብቷቸዋል አቅማችን በፈቀደ ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ እህታችንን እናግኛት
ለመጠቆም
0910789044  አ/መጅድ አምዱ ወንድሟ ነው
0911934060
👍12
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ተፈላጊ

ስሙ :- መካሽ ይመር ወይም ሁሴን ይመር ይባላል ።



እናቱ :- ኑሪት ይመር ትባላለች።

ነዋሪነቱ :- መተከል ዞን ፣ ድባጤ ወረዳ ፣ ፓርዘይት ቀበሌ ሲሆን

(የትውልድ ቦታው ደቡብ ወሎ ፣ አጅባር ተንታ ነው። )

ከመተከል-ድባጤ-ፓርዘይት ቀበሌ
ከቤቱ የወጣውም በ 1998 ዓ.ም ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም እንደታየ ተነግሯል።

ሰለሱ መረጃ ያላችሁ ወይም ያያችሁ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።



ፈላጊ
እህቱ :- እትዋ ያሲን

ስልክ :-+251923233421

የእህቱ ልጅ :-ሙሐመድ ዑመር

ስልክ :-+251968383562
የጨረታ ማስታወቂያ / Proforma

ምጣድ ማሰራት እንፈልጋለን

ለኡማው በሚጠቅም መልኩ 50 ምጣድ ማምረት የሚችሉ ወንድም/እህቶች ዋጋ እንዲያቀርቡ በክብር እንጠይቃለን ፡፡

ምጣዱ የተመረተበትን ማቴሪያል የጥራት ደረጃ
ዋስትና
ዋጋ
የማስረከቢያ ቀን
ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ ይጥቀሱ

ይህ የመጀመሪያ ትዕዛዝ ነው በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል ፡፡

0921783151 ላይ በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ proforma invoices ላኩልን ፡፡ እናመሰግናለን
👍71
አፋልጉኝ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ተፈላጊ ልጅ አክረም ረሺድ ይባላል ትናንት በቀን13/12/16 ወራቤ ዘሞ ባቴ አካባቢ መድረሳ  ከሄደ በኃላ አልተመለሰም።ልጁ ከቤት ሲወጣ ሰማያዊ ሹራብና ሱሪ የለበሰ ሲሆን ይህንን ልጅ ያገኘ
በቤተሰብ አድራሻ ደዉሎ ያሳዉቀን ይላሉ
አድራሻ 0916714400
@followersfollowers
Sefahdin Kadir
Abu Osman
👍4🔥1