ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት
ስሙ ኩመል ያሲን ሲሆን
ዛሬ ሰኔ 22 ከምሽቱ 2:00 አከባቢ ከአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ ፒኮክ አከባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ልጁ የአእምሮ በሽታ ያለበት እና ለህክምና ከክፍለሀገር በቅርብ የመጣ ነው።

ሲወጣ የለበሰው ወደ ሎሚ ከለር የሚያደላ ሸሚዝ እና ካኪ ሱሪ ነው።

ልጁን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በሚከተለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

0934927264
0923706478
0902742766
👍11
ይህ ልጅ ከቤት ጠፍቶ ፉሪ የድሮው 04 ቀበሌ አካባቢ ነው ያለው። ቤተሰቦቹ 07 10 08 98 14 ላይ ደውሉና ውሰዱት።
👍111
MOSE Engineering PLC wants to hire an accountant.
3
የስራው መጠሪያ: የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ
Frelance Sales Person (Home)

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ፍሪላንስ

የስራው ዘርፍ: ሽያጭ_እና_ማስተዋወቅ

የስራው ቦታ: Anywhere/remote

የትምህርት ደረጃ: አስፈላጊ አይደለም

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 9

የአመልካቾች ጾታ: ሁለቱም

ደሞዝ/ክፍያ: ኮሚሽን

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 09/07/2024

የስራው ዝርዝር:
የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ
Frelance Sales Person (Home)
- Networking or Digital promotion Great preformance
- permanent commission + Target achievement bonus
- permanently salary after target achivements

- የኔትዎርክ እና ዲጅታል ማርኬቲንግ ልምድ ወይም እውቅና ያለው
- ቋሚ ሽያጭ ሲይስመዘግቡ በ15 ቀን ክፍያ
- በአላማ መሰረት ሲያስመዘግቡ ቦነስ
- የአሰራር ሁኔታቸው እና አቺቨመንት ቋሚ ክፍያ ወደ ማግኝት እድል
-

0905948535
0905332963

__

Aemad Marketing PLC
አእማድ ማርኬቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

[የተመዘገበ ድርጅት ]
👍14
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ኡስታዝ እንፈልጋለን (ለክረምት ኮርስ ለ2 ወር)

ወንድ 1
ሴት  2

መስፈርት:

ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የሚችል/የምትችል

ቃኢደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችል/የምትችል

ለሙተነቂቦች ቅድሚያ እንሰጣለን
            
            
የስራ ሰአት: ጠዋት 2:30-6:00

ደሞዝ : በስምምነት

ለመድረሳው ቅርብ  የሆነ (ጀሞ 2) ቢሆን ይመረጣል


ለማመልከት @AWTAB94
👏32👍2
ወንድማችንን አፋልጓቸው።
1
የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን!

ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል

የሴት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ በመድረሳ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ ወይም የተወሰነ የሀፈዘች መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራች ማቅራት የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርታ የምታውቅ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት: ከሰኞ እስከ አርብ  4:00-10:00

የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።

ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
👍52
አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ምዝገባ ጀምረናል።

👉አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ

ከቀናት በፊት በክረምቱ ለሚሰጡ ቂርኣቶች  ምዝገባ እንደምንጀምር ገልፀን የነበረ ሲሆን፤ እነሆ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ምዝገባ ስለጀመርን፤ለክረምት ለ2 ወራት ያህል የሚቆየውን ትምህርት ለመከታተል የምትፈልጉ ተማሪወች በሙሉ ተመዝግባችሁ መጀመር ትችላላችሁ።

በተለይ ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ ልጆች አከባቢያችን ላይ በሚገኙ መድረሳወች ሄደው ቢቀሩም እዛ ከሚያገኙት እውቀት ለየት ባለ መልኩ ወላጆች እየተከታተሉዋቸው በኦንላይን ቢቀሩና በኦንላይን መቅራቱን ከወዲሁ ቢለማመዱት መድረሳ ላይ ከሚያገኙት እውቀት በተጨማሪ ትልቅ የሆነን ለውጥ ማምጣት ይችላሉ።

በመድረሳችን አጠቃላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን በተመለከተ፣

ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ፣

√ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ የተጅዊድ(የቁርኣን አቀራር ህግጋት)ትምህርት፣

√መሠረታዊ አጫጭር ኪታቦች


እነዚህ ትምህርቶች ለተማሪወች በዘመናዊና በቀላል አቀራረብ የሚዘጋጁና የሚሰጡ ናቸው።ትምህርቱ በቀጥታ በዙም አፕ የሚሰጥ ሲሆን፣ ምናልባት ተማሪው/ዋ በሰአት አለመመቻቸት ምክኒያት በቀጥታ ተገኝቶ/ተ መከታተል ባይችል/ባትችል እንኳን ሌሎች አማራጮችን አዘጋጅተናል።

በቀንና በማታ ፕሮግራም መቅራት ለሚፈልጉ በየትኛውም የእውቀትና የእድሜ እርከን ላይ የሚገኙ ወንድምና እህቶች ወደ መድረሳችን ጎራ ብለው በአሏህ ፈቃድ ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው በሚመቻቸው ሰአትና ባሉበት ቦታ ሆነው (ዐረብ ሃገር)( ሃገር ውስጥ)( ኢሮፕ )በየትኛውም የባህር ዳርቻ ላይ  የምትገኙ ሁላችሁም በተዘጋጀላችሁ መድረክ  መሠረት በበይነ መረብ የምዝገባ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት እህቶችም ሆነ ወንድሞች ተመዝግባችሁ ዲናዊ እውቅትን እንድትቀስሙ እንጋብዛለን።

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ ተጨማሪ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

ቲክቶክ አካውንት
https://vm.tiktok.com/ZMMxEn6nj/

አል-ሚስክ youtu.be
https://youtu.be/4l9eJCLyVIE?si=jUGskJdP3St3z0ch

ለበለጠ መረጀ፣በስልክ ቁጥር  በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።
👍2
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏህ

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት
በአዲስ አበባ ቤተል አደባባይ
አከባቢ የሚገኝ የሚሸጥ ዲስብሌይ ነው።
ከነእቃው መረከብ ለሚፈልግም ሆነ ቦታውን ዲስብለዩን ብቻ መግዛት ለሚፈልግ ሁለቱም አማራጮች የተጠበቁ ናቸው።

ቦታው ለኮስሞና ለተለያዩ ስራዎች አመችነት አለው።

👉ለበለጠ መረጀ በ 0945631808 ላይ ደውለው ሻጮቹን ማግኘት ይችላሉ።
👍62
ሀምሌ 16/11/2016 የወጣ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

Job Title: Clinical nurse/ክሊኒካል ነርስ

Company: Dr Temam Dental Clinic
(ዶ/ር ተማም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ)
Job Type: Permanent/ቋሚ
Required: /ብዛት — ሁለት
ፆታ — ሴት

Description:
* በክሊካል ነርስ ዲፕሎማ
* Level-4 ሲኦሲ ያላት
* ዜሮ አመት ልምድ እና ከዚያ በላይ
* ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
*የስራ ቀናት: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሙሉ ቀን
* ለስራዋ ታታሪና ታማኝ
(የጥርስ ክሊኒክ ሰርታ የምታውቅ ቢሆን ይመረጣል)
NB/ማሳሰቢያ:
- only Attach your cv on the link below until 27/11/2016E.C.

@DrTemam

ብለው ቴሌግራም ላይ ሰርች ያርጉን ሲቪ ይላኩልን
አል ዓፊያ አክስዮን ማህበር በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
👍21
Urgent Open position!📢

📍 Location : Betel Adebabay
📚 Grade :-  12(Social)
⌛️ Duration: 3 days per week
Time: 10:00 to 11:30 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required

📲 Contact: @Success_tutorials
👍21
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969
👍1