ኡስታዝ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል
ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ብዛት
👉 5 ወንድ
👉 5 ሴት
መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ/የሚያውቅ
ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ ሰዐት: ከሰኞ-ቅዳሜ 4:00-10:00
የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ስልክ፦ 0911278182
ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter

👍6❤1🔥1
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን
መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰች ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘች በተጅዊድ መቅራት የሚትችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የምትከተል እና አለባበስ የምትለብስ
3 ከተማሪ ጋር መግባባት ምትችል እና ምትቆጣጠር
※ የቂርዓት ሰዓት፦ ከጠዋት2:30—6:00
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት
※ ብዛት፦ 3
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ
ስልክ፦ 0978642411
0940 218143

👍8
የስራው መጠሪያ: የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ
Frelance Sales Person (Home)
የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ፍሪላንስ
የስራው ዘርፍ: ሽያጭ_እና_ማስተዋወቅ
የስራው ቦታ: Anywhere/remote
የትምህርት ደረጃ: አስፈላጊ አይደለም
የልምድ ደረጃ: መካከለኛ
የተፈላጊ ሰው ብዛት: 9
የአመልካቾች ጾታ: ሁለቱም
ደሞዝ/ክፍያ: ኮሚሽን
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 09/07/2024
የስራው ዝርዝር:
የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ
Frelance Sales Person (Home)
- Networking or Digital promotion Great preformance
- permanent commission + Target achievement bonus
- permanently salary after target achivements
- የኔትዎርክ እና ዲጅታል ማርኬቲንግ ልምድ ወይም እውቅና ያለው
- ቋሚ ሽያጭ ሲይስመዘግቡ በ15 ቀን ክፍያ
- በአላማ መሰረት ሲያስመዘግቡ ቦነስ
- የአሰራር ሁኔታቸው እና አቺቨመንት ቋሚ ክፍያ ወደ ማግኝት እድል
-
0905948535
0905332963
__
Aemad Marketing PLC
አእማድ ማርኬቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
[የተመዘገበ ድርጅት ✅]

👍14
ዳሩል ሁዳ መድረሳ
ኡስታዝ እንፈልጋለን (ለክረምት ኮርስ ለ2 ወር)
ወንድ 1
ሴት 2
መስፈርት:
ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የሚችል/የምትችል
ቃኢደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችል/የምትችል
ለሙተነቂቦች ቅድሚያ እንሰጣለን
የስራ ሰአት: ጠዋት 2:30-6:00
ደሞዝ : በስምምነት
ለመድረሳው ቅርብ የሆነ (ጀሞ 2) ቢሆን ይመረጣል
ለማመልከት @AWTAB94

👏3❤2👍2
የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል
የሴት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ በመድረሳ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ ወይም የተወሰነ የሀፈዘች መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራች ማቅራት የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርታ የምታውቅ
ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ ሰዐት: ከሰኞ እስከ አርብ 4:00-10:00
የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።

👍5❤2
አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ምዝገባ ጀምረናል።
👉አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
ከቀናት በፊት በክረምቱ ለሚሰጡ ቂርኣቶች ምዝገባ እንደምንጀምር ገልፀን የነበረ ሲሆን፤ እነሆ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ምዝገባ ስለጀመርን፤ለክረምት ለ2 ወራት ያህል የሚቆየውን ትምህርት ለመከታተል የምትፈልጉ ተማሪወች በሙሉ ተመዝግባችሁ መጀመር ትችላላችሁ።
በተለይ ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ ልጆች አከባቢያችን ላይ በሚገኙ መድረሳወች ሄደው ቢቀሩም እዛ ከሚያገኙት እውቀት ለየት ባለ መልኩ ወላጆች እየተከታተሉዋቸው በኦንላይን ቢቀሩና በኦንላይን መቅራቱን ከወዲሁ ቢለማመዱት መድረሳ ላይ ከሚያገኙት እውቀት በተጨማሪ ትልቅ የሆነን ለውጥ ማምጣት ይችላሉ።
በመድረሳችን አጠቃላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን በተመለከተ፣
√ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ፣
√ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ የተጅዊድ(የቁርኣን አቀራር ህግጋት)ትምህርት፣
√መሠረታዊ አጫጭር ኪታቦች
እነዚህ ትምህርቶች ለተማሪወች በዘመናዊና በቀላል አቀራረብ የሚዘጋጁና የሚሰጡ ናቸው።ትምህርቱ በቀጥታ በዙም አፕ የሚሰጥ ሲሆን፣ ምናልባት ተማሪው/ዋ በሰአት አለመመቻቸት ምክኒያት በቀጥታ ተገኝቶ/ተ መከታተል ባይችል/ባትችል እንኳን ሌሎች አማራጮችን አዘጋጅተናል።
በቀንና በማታ ፕሮግራም መቅራት ለሚፈልጉ በየትኛውም የእውቀትና የእድሜ እርከን ላይ የሚገኙ ወንድምና እህቶች ወደ መድረሳችን ጎራ ብለው በአሏህ ፈቃድ ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው በሚመቻቸው ሰአትና ባሉበት ቦታ ሆነው (ዐረብ ሃገር)( ሃገር ውስጥ)( ኢሮፕ )በየትኛውም የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኙ ሁላችሁም በተዘጋጀላችሁ መድረክ መሠረት በበይነ መረብ የምዝገባ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት እህቶችም ሆነ ወንድሞች ተመዝግባችሁ ዲናዊ እውቅትን እንድትቀስሙ እንጋብዛለን።
በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ ተጨማሪ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa
በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50
የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa
ቲክቶክ አካውንት
https://vm.tiktok.com/ZMMxEn6nj/
አል-ሚስክ youtu.be
https://youtu.be/4l9eJCLyVIE?si=jUGskJdP3St3z0ch
ለበለጠ መረጀ፣በስልክ ቁጥር በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።

👍2
✋አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏህ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት
በአዲስ አበባ ቤተል አደባባይ
አከባቢ የሚገኝ የሚሸጥ ዲስብሌይ ነው።
ከነእቃው መረከብ ለሚፈልግም ሆነ ቦታውን ዲስብለዩን ብቻ መግዛት ለሚፈልግ ሁለቱም አማራጮች የተጠበቁ ናቸው።
ቦታው ለኮስሞና ለተለያዩ ስራዎች አመችነት አለው።
👉ለበለጠ መረጀ በ 0945631808 ላይ ደውለው ሻጮቹን ማግኘት ይችላሉ።

👍6❤2
ሀምሌ 16/11/2016 የወጣ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
Job Title: Clinical nurse/ክሊኒካል ነርስ
Company: Dr Temam Dental Clinic
(ዶ/ር ተማም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ)
Job Type: Permanent/ቋሚ
Required: /ብዛት — ሁለት
ፆታ — ሴት
Description:
* በክሊካል ነርስ ዲፕሎማ
* Level-4 ሲኦሲ ያላት
* ዜሮ አመት ልምድ እና ከዚያ በላይ
* ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
*የስራ ቀናት: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሙሉ ቀን
* ለስራዋ ታታሪና ታማኝ
(የጥርስ ክሊኒክ ሰርታ የምታውቅ ቢሆን ይመረጣል)
NB/ማሳሰቢያ:
- only Attach your cv on the link below until 27/11/2016E.C.
@DrTemam
ብለው ቴሌግራም ላይ ሰርች ያርጉን ሲቪ ይላኩልን