ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
አፋልጉኝ‼ ======== ስም አቶ ሙሐመድ ሰይድ እድሜ-65 ትላንት ቅዳሜቀን 7 ሰዓት ላይ ቤተል መንዲዳ አከባቢ በድንገት ከቤተሰብ ጋር ተጠፋፍተዋል። ቤተሰብ እስከአሁን ማግኘት አልቻለም። ያያቸዉ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንዲያሳዉቀን በአላህ ስም እንጠይቃለን፦ 📲0911687509 📲0911208385 📲0911455898
ተገኝተዋል፤ ያፈላለጋችሁን አላህ ይስጥልን ብለዋል።
👍13
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።
🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ
▪️የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስራ አስፈፃሚ
🔷 ደረጃ
▪️XVll
🔷 ብዛት
▪️1
🔷 ደሞዝ
▪️12,579.00
🔷 የስራ ልምድ
▪️9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ
▪️ሲስተም አድሚንስትሬተር ባለሙያ
🔷 ደረጃ
▪️XlV
🔷 ብዛት
▪️1
🔷 ደሞዝ
▪️9056.00
🔷 የስራ ልምድ
▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ
▪️የኔትወርክ አድሚንስትሬተር ባለሙያ IV
🔷 ደረጃ
▪️Xll
🔷 ብዛት
▪️1
🔷 ደሞዝ
▪️7071.00
🔷 የስራ ልምድ
▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ
▪️የዳታ ቤዝ አድሚንስትሬተር ባለሙያ III
🔷 ደረጃ
▪️Xll
🔷 ብዛት
▪️1
🔷 ደሞዝ
▪️7071.00
🔷 የስራ ልምድ
▪️4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ
▪️የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV
🔷 ደረጃ
▪️XV
🔷 ብዛት
▪️1
🔷 ደሞዝ
▪️10,150.00
🔷 የስራ ልምድ
▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
📍 አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!
https://forms.gle/NpWHrjwBrm1YwJNU7

👍7❤1👏1
Urgent Open position!📢
📍 Location : Ehil berenda
📚 Grade :- 12(Natural
⌛️ Duration: 3 days per week
⏰ Time: 11:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required
📲 Contact: @Success_tutorials
📍 Location : Ehil berenda
📚 Grade :- 12(Natural
⌛️ Duration: 3 days per week
⏰ Time: 11:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required
📲 Contact: @Success_tutorials
❤2👍2
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ አይነት= ኡስታዝ
ቦታ= ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ= 7000
የስራ ሰዓት= ጠዋት ከ3፡00-6፡00 እና
ከ10፡30 -12፡30
አስፈላጊ መስፈርቶች
1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 19 እስከ 25 /2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር +251714027479 ወይም 0944741061 መደወል ይቻላል

👍7❤1
ኡስታዝ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል
ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ብዛት
👉 5 ወንድ
👉 5 ሴት
መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ/የሚያውቅ
ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ ሰዐት: ከሰኞ-ቅዳሜ 4:00-10:00
የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ስልክ፦ 0911278182
ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter

👍6❤1🔥1
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን
መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰች ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘች በተጅዊድ መቅራት የሚትችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የምትከተል እና አለባበስ የምትለብስ
3 ከተማሪ ጋር መግባባት ምትችል እና ምትቆጣጠር
※ የቂርዓት ሰዓት፦ ከጠዋት2:30—6:00
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት
※ ብዛት፦ 3
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ
ስልክ፦ 0978642411
0940 218143

👍8