ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ኹበይብ መስጂድና መድረሳ

በሎሚ ሜዳ የሚገኘው ኹበይብ መስጂድና መድረሳ የትምህርት ጥራትን ከፍ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት አስተማሪዎች ይፈልጋል።

የስራ መደብ፦ የቁርአን አስተማሪ

※ ፆታ፦ ወንድ እና ሴት
※ ደሞዝ፦ በስምምነት
※ የስራ ቦታ፦ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ
※ ብዛት፦ 1 ወንድ እና 1 ሴት

ስልክ ቁጥር፦
0913247405
0931484076




#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ
👍9
Urgent Open position!📢

📍 Location : Anfo
📚 Grade :-  12(Social)
⌛️ Duration: 3 days per week
Time: 10:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required

📲 Contact: @Success_tutorials
አፋልጉኝ
========

ስም አቶ ሙሐመድ ሰይድ
እድሜ-65
ትላንት ቅዳሜቀን 7 ሰዓት ላይ ቤተል መንዲዳ አከባቢ በድንገት ከቤተሰብ ጋር ተጠፋፍተዋል።
ቤተሰብ እስከአሁን ማግኘት አልቻለም።

ያያቸዉ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንዲያሳዉቀን በአላህ ስም እንጠይቃለን፦

📲0911687509
📲0911208385
📲0911455898
👍7
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስራ አስፈፃሚ
🔷 ደረጃ

  ▪️XVll

🔷 ብዛት

  ▪️1

🔷 ደሞዝ

  ▪️12,579.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️ሲስተም አድሚንስትሬተር ባለሙያ

🔷 ደረጃ

     ▪️XlV

🔷 ብዛት

    ▪️1

🔷 ደሞዝ

    ▪️9056.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት


🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የኔትወርክ አድሚንስትሬተር ባለሙያ IV

🔷 ደረጃ

      ▪️Xll

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️7071.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የዳታ ቤዝ አድሚንስትሬተር ባለሙያ  III

🔷 ደረጃ

      ▪️Xll

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️7071.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV

🔷 ደረጃ

      ▪️XV

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️10,150.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



         
📍 አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ  የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!

https://forms.gle/NpWHrjwBrm1YwJNU7
        
👍71👏1
እኚህ እናት ሐጅ ላይ ከልጃቸው ጋር ስለተጠፋፉ፤ አፋልጓቸው።
ስለኚህ እናት መረጃ ያላችሁ፤ 0532153219 ላይ ደውሉና አሳውቋቸው።
Urgent Open position!📢

📍 Location : Ehil berenda
📚 Grade :-  12(Natural
⌛️ Duration: 3 days per week
Time: 11:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required

📲 Contact: @Success_tutorials
2👍2
ዛሬ ሰኔ 15/10/16 ከቀኑ 9 ሰዓት ገደማ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ዶልፊን መኪና የታርጋ ቁጥር ኦሮ 03702 የሆነ መኪና ከቤተል ተቅዋ መስጂድ ጀርባ ተሰርቆብናል። መኪናውን ያያችሁ በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች እንድትጠቁሙን በትህትና እንጠይቃለን ።

0919297989 ኻሊድ
0995010856/ሙሐመድ ሐሰን
👍10
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   7000
የስራ ሰዓት=  ጠዋት ከ3፡00-6፡00 እና 
ከ10፡30 -12፡30

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 19 እስከ 25 /2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር +251714027479 ወይም 0944741061 መደወል ይቻላል
👍71
ይህ የወንድማችን ዘይኑ መኪና አሁን 11:15 ላይ ከስራ ቦታ ከሆነው አዲስ ሰፈር አስኮ አፍናን ካፌ በር ላይ በሌቦች ተወስዶበታል። የታርጋ ቁጥር አአ 29921 ኮድ 3
ሲልቨር ከለር ዶልፊን አይናማው


ማንኛውም መረጃ ያላችሁ፤ 0911958452/0911715649 ላይ ደውላችሁ አሳውቁት።
👍20
ኡስታዝ እንፈልጋለን!

ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል

ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት
👉 5 ወንድ
👉 5 ሴት

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ/የሚያውቅ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  4:00-10:00

የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።

ስልክ፦ 0911278182

ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
👍61🔥1
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰች ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘች በተጅዊድ መቅራት የሚትችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የምትከተል እና አለባበስ የምትለብስ
3 ከተማሪ ጋር መግባባት ምትችል እና ምትቆጣጠር

※ የቂርዓት ሰዓት፦ ከጠዋት2:30—6:00
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት
※ ብዛት፦ 3
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ

ስልክ፦ 0978642411
           0940 218143
👍8
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት
ስሙ ኩመል ያሲን ሲሆን
ዛሬ ሰኔ 22 ከምሽቱ 2:00 አከባቢ ከአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ ፒኮክ አከባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ልጁ የአእምሮ በሽታ ያለበት እና ለህክምና ከክፍለሀገር በቅርብ የመጣ ነው።

ሲወጣ የለበሰው ወደ ሎሚ ከለር የሚያደላ ሸሚዝ እና ካኪ ሱሪ ነው።

ልጁን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በሚከተለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

0934927264
0923706478
0902742766
👍11