ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
The Forman shall be responsible for assemble teams for construction projects. The Forman will also be responsible for overseeing and assisting with the construction process, as well as following up with the designers at the office to ensure that their vision is being executed to the highest standard. The Forman should take precise site measurements to ensure that all aspects of the project are executed with accuracy and precision. The Forman shall be responsible for communicating progress to management, ensuring that all stakeholders are kept informed and up-to-date on the project's status and material purchasing for the construction. The Forman ensures the effective and efficient utilization of material, labor, and equipment as per the designed schedules, Confirm the completeness of construction works as per contract requirements, Manage, inspect, and controls the works of sub-contractors



Qualifications
Diploma in Building Construction
Minimum of 8 years of experience in Building Construction 
Excellent time management, organizational, and problem-solving skills
Strong written and verbal communication skills and ability to work collaboratively in teams
Excellent knowledge of construction materials and detailing

Job Title: Drafts Man
 Role Description
This is a full-time role for the Drafts Man located in Addis Ababa, Ethiopia. The draftsman will be responsible for preparing Architectural and structural final drafting works. The Drafts Man Shall Read and interpret design drawings and apply adjustments and modifications as requested. In addition, the Drafts Man shall read Structural software output and prepare structural drawings. The Drafts Man will be expected to handle multiple projects, collaborate with other professionals such as engineers, construction teams, and clients to ensure successful project completion.

Qualifications
Diploma, on drafting technology from recognized institution
4 -6 years’ experience as a Drafting in building projects, 
 Diploma, on drafting technology from recognized institution 
Good analytical and problem-solving skills, 
Ability to interpret Structural software outputs such as Etabs and SAP 
 Good knowledge of the structural integrity of a building, 
licensed in drafting From the Construction minister 
Excellent oral and written communication skills, 
Excellent teamwork and collaborative skills, 
The ability to liaise well with professionals from other disciplines,

Job Title: Secretarial and Office Management
Qualifications
Provide administrative support to management and staff.
Manage office incoming and outgoing correspondence, including emails, and phone calls.
Schedule and coordinate appointments, meetings and travel arrangements.
Maintain and organize office files, records, and databases.
Assist in the preparation of reports and presentations.
Handle general office tasks and ensure smooth day-to-day operations.
Collaborate and assist other department.     
Excellent organizational and multitasking abilities.
Strong communication and interpersonal skills.
Proficiency in office software 
Attention to detail and the ability to maintain confidentiality Multitasking
Ability to work independently and as part of a team
Requirements:
Degree/Diploma in Secretarial science and related business fields
Minimum Three years proven experience as an Office Assistant or Secretary.
Previous experience in a similar role is must.
Knowledge of office management systems and procedures.
How to apply 
Send your updated CV and portfolio through telegram number +251935004445 until June 15, 2024
👍61
ይች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ጦይባ አወል ሙሐመድ ትባላለች።  የትውልድ ቦታዋ አማራ ክልል ደቡብወሎ ዞን ወረዳ አልብኮ 05 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጥንቢባ ይባላል።

እናም የዛሬ ሁለት ገዳማ ለስራ ከአዲስ አበባ እንደወጣች ሀርጌሳ (ሶማሌ ክልል) እንደገባች በስልክ ነገረችኝ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ስልኳም አይሰራ፣ አድራሻዋም አይታወቅ። ቤተሰቡ በዛ ሐዘን በተለይ እናቷ በማልቀስ ዓይኗ ሊጠፋ ነው። ያያችሁ የሰማችሁ ጠቁሙኝ።


ስልክ ቁጥር፦ 09 38 32 97 96

09 51 67 46 91

09 44 32 28 25

በነዚህ ቁጥሮች ደውሉልን።
👍6
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

🔵 መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት CV፤ የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም https://forms.gle/9H9JCyjZkTkdw1Z86 በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

🔵 በ0 ዓመት ለተጠየቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

🔵 ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ማስታወቂያውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ መሰረዝ ይችላል፡፡
👍61
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡- ደንበኞችን ተቀባይ
የስራ ቦታ፡- ቤተል
ብዛት፡- 1
ፆታ፦ሴት
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ሰዓት:- ከ ጠዋቱ 2፡30 - ምሽቱ 1፡00

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- 12ተኛ እና ከዛ በላይ የተማረች የኮምፒውተር አጠቃቀም አጠቃላይ ልምድ ያላት ቢሮ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ @ayahquraniccenter ላይ ያናግሩን።

ስልክ፡- 0903525352 / 0977033254
👍5
ኹበይብ መስጂድና መድረሳ

በሎሚ ሜዳ የሚገኘው ኹበይብ መስጂድና መድረሳ የትምህርት ጥራትን ከፍ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት አስተማሪዎች ይፈልጋል።

የስራ መደብ፦ የቁርአን አስተማሪ

※ ፆታ፦ ወንድ እና ሴት
※ ደሞዝ፦ በስምምነት
※ የስራ ቦታ፦ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ
※ ብዛት፦ 1 ወንድ እና 1 ሴት

ስልክ ቁጥር፦
0913247405
0931484076




#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ
👍9
Urgent Open position!📢

📍 Location : Anfo
📚 Grade :-  12(Social)
⌛️ Duration: 3 days per week
Time: 10:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required

📲 Contact: @Success_tutorials
አፋልጉኝ
========

ስም አቶ ሙሐመድ ሰይድ
እድሜ-65
ትላንት ቅዳሜቀን 7 ሰዓት ላይ ቤተል መንዲዳ አከባቢ በድንገት ከቤተሰብ ጋር ተጠፋፍተዋል።
ቤተሰብ እስከአሁን ማግኘት አልቻለም።

ያያቸዉ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንዲያሳዉቀን በአላህ ስም እንጠይቃለን፦

📲0911687509
📲0911208385
📲0911455898
👍7
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስራ አስፈፃሚ
🔷 ደረጃ

  ▪️XVll

🔷 ብዛት

  ▪️1

🔷 ደሞዝ

  ▪️12,579.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️ሲስተም አድሚንስትሬተር ባለሙያ

🔷 ደረጃ

     ▪️XlV

🔷 ብዛት

    ▪️1

🔷 ደሞዝ

    ▪️9056.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት


🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የኔትወርክ አድሚንስትሬተር ባለሙያ IV

🔷 ደረጃ

      ▪️Xll

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️7071.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የዳታ ቤዝ አድሚንስትሬተር ባለሙያ  III

🔷 ደረጃ

      ▪️Xll

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️7071.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

      ▪️የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV

🔷 ደረጃ

      ▪️XV

🔷 ብዛት

     ▪️1

🔷 ደሞዝ

     ▪️10,150.00

🔷 የስራ ልምድ

      ▪️6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት



         
📍 አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ  የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!

https://forms.gle/NpWHrjwBrm1YwJNU7
        
👍71👏1
እኚህ እናት ሐጅ ላይ ከልጃቸው ጋር ስለተጠፋፉ፤ አፋልጓቸው።
ስለኚህ እናት መረጃ ያላችሁ፤ 0532153219 ላይ ደውሉና አሳውቋቸው።
Urgent Open position!📢

📍 Location : Ehil berenda
📚 Grade :-  12(Natural
⌛️ Duration: 3 days per week
Time: 11:00 to 12:00 LT
💵 Salary: Company Scale
📝 Tutors: #Female, Experience is Required

📲 Contact: @Success_tutorials
2👍2
ዛሬ ሰኔ 15/10/16 ከቀኑ 9 ሰዓት ገደማ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ዶልፊን መኪና የታርጋ ቁጥር ኦሮ 03702 የሆነ መኪና ከቤተል ተቅዋ መስጂድ ጀርባ ተሰርቆብናል። መኪናውን ያያችሁ በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች እንድትጠቁሙን በትህትና እንጠይቃለን ።

0919297989 ኻሊድ
0995010856/ሙሐመድ ሐሰን
👍10
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   7000
የስራ ሰዓት=  ጠዋት ከ3፡00-6፡00 እና 
ከ10፡30 -12፡30

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 19 እስከ 25 /2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር +251714027479 ወይም 0944741061 መደወል ይቻላል
👍71
ይህ የወንድማችን ዘይኑ መኪና አሁን 11:15 ላይ ከስራ ቦታ ከሆነው አዲስ ሰፈር አስኮ አፍናን ካፌ በር ላይ በሌቦች ተወስዶበታል። የታርጋ ቁጥር አአ 29921 ኮድ 3
ሲልቨር ከለር ዶልፊን አይናማው


ማንኛውም መረጃ ያላችሁ፤ 0911958452/0911715649 ላይ ደውላችሁ አሳውቁት።
👍20
ኡስታዝ እንፈልጋለን!

ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል

ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት
👉 5 ወንድ
👉 5 ሴት

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ/የሚያውቅ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  4:00-10:00

የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል )

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።

ስልክ፦ 0911278182

ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
👍61🔥1