ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ኡስታዝ እንፈልጋለን
ወንድ
ብዛት 1

መስፈርት
ቁርዐን ሙሉ የሀፈዘ
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራና ማቅራት የሚችል

ለመድረሳው  ቅርብ ቢሆን ይመረጣል (ጀሞ 2)

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  ከ10:30-12:00

ለማመልከት፦ @abdrahman94
👍9
Ibex Technologies & Promotion PLC in Addis Ababa, Ethiopia, is hiring a skilled Laravel Developer!

Responsibilities:

Develop and maintain backend web applications
Collaborate with the team to ensure functionality and efficiency
Requirements:

3+ years of Laravel experience
Proficient in Docker and Other Containerizing Tech
Experience with React and Vue.js
Bachelor's degree in a related field
Contract Type:
Full-time

Apply now: https://forms.gle/oMfPHrZ8yGuvsTjH9
👍2
ሼር አድርጉት ቤትፕሰቦቿ እንዲገኙ 🙏 🙏

ከታች በምስሉ የምትመለከቷት ልጅ

* ስሟ ሶፊያ ጀማል ኦልማኖ ትባለላች
* እድሜዋ 11 አመት
* የእናትዋ ስም ታይባ እንደምትባል ትናገራለች
* ልጅቷ አዳማ የሰውቤት ትሰራ እንደነበር እና አሁን ላይ ከቤት አውጥተው የጠሏት ሲሆን

አሁን አዳማ ወረዳ 04 ፖሊስ ጣቢያ ትገኛለች

ልጅቷ የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ልጅ መሆኗን ነው የምታውቀው በተለይ ቃዋቆቶ እና አዲስገበያ አካባቢ የሆናችሁ ቤተሰቦቿን አፈላልጉላት
👍121
ብራይት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ቦታ፡- ቤተል
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- 12ተኛ እና ከዛ በላይ የተማረች የኮምፒውተር አጠቃቀም አጠቃላይ ልምድ ያላት ቢሮ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0911567900 / 0977033254
👍61
ኡስታዝ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት 5
👉2ወንድ
👉3ሴት

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  ከጠዋቱ 2:00-ምሽቱ12:00

የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው  ቅርብ ቢሆን ይመረጣል )

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈር የምታሟሉ ኡስታዞች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 20 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ስልክ፦ 0911278182
ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
አፋልጉት

Seid Beshir
0944134070
👍1
bãbã logo!
👍 Logo ለማሰራት አስበዋል
👍 ለማንኛውም ማስታወቂያ እና post ሳቢ graphic designስ
👍 ባነር
👍 የ telegram premium ከፈለጉም ያውሩን
👍 Video, photo editing
   

👉 በተጨማሪም ማንኛው social media እንደራሶ ሆነን እናስተዳድራለን any social media management ምንም አያስቡ ለድርጅቶ social media እስካሁን ካልከፈቱ ያማክሩን።

ማንኛውም የማስታወቂያ ስራ!!
24/7 አገልግሎታችንን ያገኛሉ
ለፍጥነት አይጨነቁ በፍጥነት እናደርሳለን።
"ስለማንኛውም ማስታወቂያ ጉዳይ ከጎኖ ነን
ታማኝ፣ምቹ፣ቀልጣፋ!!!!!!"

Contact as on:_

☎️ 0974513054
Telegram ; @zade01
Instagram; https://www.instagram.com/zubyer_
👍41
ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ ከታች በተጠቀሱት ዘርፎች በ "online" ማስተማር የሚፈልጉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1."spoken English" መምህር
2. አረብኛ ቋንቋ መምህር
3. ፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር
4. ጀርመንኛ ቋንቋ መምህር
5. ቻይንኛ ቋንቋ መምህር

ለማመልከት
@Bright_Future_Trading

ወይም

@Brightregistration2
👍7
Brolf Tech wants to hire a marketing and event organizer

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: Marketing_and_Advertisement

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Entry level

Applicant Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

How to Apply: Interested candidates are invited to send their resume and cover letter detailing their experience and why they are a good fit for this role by email to info@brolf.tech or via telegram @infobrolftech

Brolf Tech – Shaping Tomorrow’s Innovators
1👍1
አፋልጓቸው
=========
ይህቺ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ቪትስ 2000 ሞዴል፣ ታርጋ ቁጥር: 99684 ዛሬ አንድ አባት ዙህርን መስጅድ ሰግዴው ሲወጡ ከወለቴ ቀበሌው ጋ 03 ፊት ለፊት ተሰርቃባቸዋለች።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቋቸው።
0970622323
0965270619
0911221581
አቶ  ቡሴር ሱለይማን
👍1
ኡስታዝ  እንልጋለን!

አል ነህል የቁርአን ትምህርት ተቋም  ለ2016/2017 የቂርአት ጊዜ  ከታች የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች የሚያሟላ የሆነ የአዳር  ወንድ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!

መስፈርቶች፦

1ኛ፦ ቁርአንን ሙሉ ለሙሉ የሀፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል

2ኛ፦ መሰረታዊ የተጅዊድ እና ኢስላማዊ እውቀቶች ያለው

3ኛ፦ አረበኛ ቋንቋ  መፃፋ የሚችል/ትችል

4ኛ፦ አማርኛ እና ኦረመኛ ቋንቋ መናገር የሚችል

- ብዛት 👉 3 ኡስታዝ
- ደምዎዝ_7000ብር በወር
- የቂርአት ሰአት ቀን 10:30 ገብቶ ጠዋት 1:30 መውጣት የሚችል

⚪️ አድራሻ_ሻሸመኔ ከተማ 06 ቀበሌ ከቀድሞ ህብረት ትምህርት ቤት ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ።

⬆️  ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን አንስቶ 
ለተከታታይ 3 ቀናቶች ከታች ባሉ የቴሌ ግራም ዩዘሮች እና ስልክ ቁጥሮች ማሙልከት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

በቴሌግራም ለማመልከት👉 @Nehlm65

ስልክ ቁጥር፦
+251913557357
+251988693706
👍10
አፋልጉኝ

ሙሉ ስሟ :- ኢክራም ፋአድ ከድር
አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ቂሊንጦ ወረዳ 9
ልዩ ስሙ ታች ሰፈር አቡበከር መስጅድ አከባቢ
ከምሽቱ 2:30 ነው ከቤት ወጥታ የጠፋችው
የምትማረው ቂሊንጦ ቁ 2  1ኛ ት/ት ቤት  ሲሆን በሰዓቱ የለበሰችው  የለበሰችው ሂጃብ የሚመስል ሺቲ,  ቀይ ሂጃብ, ከላይ አረንጓዴ እጀ ሙሉ ዚፕ የሌለው ጃኬት ስልክ የላትም
የቤተሰብ ስልክ ቁጥር
0954888282
0910423237
ደዉሉል
ግሬስ ሊድ ቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የስራው መደብ:- ሞተረኛ እና ጉዳይ ስፈፃሚ
         
የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

የትምህርት መረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም አድራሻ @J7user በመላክ እስከ ግንቦት 23/2016 መመዝገብ ትችላላችሁ

የስራ ቦታው፦ አዲስ አበባ 22 አካባቢ
👍3
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Our company Hambra Engineering plc wants to fulfill the following job position with qualified and experienced professional. All interested and competent applicants are invited to apply.

Position:- Senior Office Engineer

Job Requirements:- MSc/BSc degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management.

2 years for second degree or 4 years for first degree relevant work experience in a Building construction company Or Construction Consultant Company.

Quantity Required:- 02

Salary:- Negotiation

Work Place:- Addis Ababa

Applicants who fulfill the above-mentioned criteria submitting non-returnable applica¬tions letter, CV and relevant supporting documents in a word or PDF file within in 5 working days to the following email address: job@hambrabusinessgroup.com by mentioning the job title in the subject line or interested applicants can apply in person at office Betel Leyla Building 3rd floor or Piyasa (Sumale Tera) Global Building 2nd floor.

For additional Information you can call at: 0118547211, 0118547212 or 0703924341

Deadline for application: June 01 2024
👍7
ይህች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እህታችን ትንሽ የአዕምሮ እክል ያለባት ትመስላላች። ስሟን ስትጠየቅም አትናገርም። የት እንደምትሄድም፣ ከየት እንደመጣችም ስትጠየቅ መልስ አትሰጥም። የሚያውቃት ሰው ከተገኘ መልዕክቱን አሰራጩት። አሁን ያለችው አየርጤና አደባባዩ አካባቢ ነው። ለጊዜው አንድ ወንድም ቤት ስላስገቧት፤ ፈላጊ ቤተሰቦቿ በውስጥ t.me/Murad_Tadesse ላይ ብታናግሩኝ የምትገኝበትን ወንድም ስልክ ቁጥር እሰጣችኋለሁ።

ቤተሰቦቿም እየፈለጓት ይሆናልና ሼር በማድረግና በማፈላለግ እናገናኛቸው።

||
t.me/MuradTadesse
👍9
ኡስታዝ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኦንላይን የሚያስቀሩ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት 20
👉10ወንድ
👉10ሴት

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና ኦንላይን አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ

ደሞዝ : በማዕከሉ ስኬል መሰረት

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈር የምታሟሉ ኡስታዞች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 20 ቀናት ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ።
መመዝገቢያ ሊንክ:- https://forms.gle/TtYi7pBigm7NeceNA

ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
👍82🔥2
Vacancy Announcement:


Jewad Consulting Architects and Engineers is looking for professionals listed below. The working place for all positions is Addis Ababa.
 Job Title: Architect/Graphic Designer
 Role Description
This is a full-time role for an Architect located in Addis Ababa, Ethiopia. The Architect will be responsible for designing, planning, and overseeing the construction of new buildings or renovations of existing structures. The architect will be expected to handle multiple projects and collaborate with other professionals such as engineers, construction teams, and clients to ensure successful project completion.

Qualifications
Bachelor’s Degree in Architecture 
Strong design, visualization, and graphic skills demonstrated through a portfolio of works
Expertise in building codes, regulations, and guidelines of Ethiopia
Excellent knowledge of design software like AutoCAD, Revit, and 3D Max
Minimum of 5 to 7 years of experience in architecture
Excellent time management, organizational, and problem-solving skills
Strong written and verbal communication skills and ability to work collaboratively in teams
Excellent knowledge of construction materials and detailing

Job Title: Resident Engineer
Role Description
This is a full-time role for a resident engineer on the project sites located in Addis Ababa, Ethiopia. The Resident engineer will be responsible for 

 The Resident Engineer shall be responsible for familiarizing himself with and understanding fully the details in the contract documents which include drawings, the technical specifications, the general provisions, the special provisions, and any other referenced standards. The Resident Engineer supervises the construction work according to the design and specification and is responsible for checking and confirming that the work is executed to the required quality, cost, and time. He is also responsible for progress follow-ups, preparing daily &monthly reports, payment checking, and other tasks specified in the duties and responsibilities. 

Qualifications
Bachelor’s Degree in Civil Engineering or Construction Management 
Minimum of 5 years of experience in Building 
Excellent time management, organizational, and problem-solving skills
Strong written and verbal communication skills and ability to work collaboratively in teams
Excellent knowledge of construction materials and detailing

Job Title: Sinor Site Engineer
Role Description
This is a full-time role for a Site engineer on the project sites located in Addis Ababa, Ethiopia.  The Site Engineer shall be responsible for familiarizing himself with and understanding fully the details in the contract documents which include drawings, the technical specifications, the general provisions, the special provisions, and any other referenced standards. 
The site Engineer (SE) shall coordinate and make requests for all the resources of material, labor, and equipment on site and ensure the execution of construction works as per the approved schedule. The SE should prepare details of all daily and weekly schedules as per the approved master schedule and implement the construction works accordingly,
Prepares construction methodologies based on site conditions and availability of resources.
Ensures the effective and efficient utilization of material, labor, and equipment as per the designed schedules, Confirm the completeness of construction works as per contract requirements, Manage, inspect, and controls the works of sub-contractors, and Prepares and submits payment documents.


Qualifications
Bachelor’s Degree in Civil Engineering or Construction Management 
Minimum of 6 years of experience in Building 
Excellent time management, organizational, and problem-solving skills
Strong written and verbal communication skills and ability to work collaboratively in teams
Excellent knowledge of construction materials and detailing

Job Title: Forman
Role Description
This is a full-time role for a Forman on the project sites located in Addis Ababa, Ethiopia.  
👍31