ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን

ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት  ልጅ  ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ  እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች።

የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ  እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው።

#ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም  ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔
የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463
አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
👍81
ይህ ፓስፖርት የጠፋብህ ወንድም ቤተል አፍናን ካፌ ሂደህ ውሰድ።
👍6
አፋልጉን
========
➫እኚህ በፎቶ ምትመለከቷቸው አባት ስማቸው በድሩ አብደላህ ይባላል ናቸው። ከአቃቂ ዓለም ባንክ (ጋራዱባ አካባቢ) ዛሬ አመሻሸ ላይ ከሚኖሩበት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም። ትንሽ የአዕምሮ ህመም አለባቸው። እኚህን አባት ያየ ወይም ያሉበትን የሚያውቅ በ 0913374370 ቢያሳውቀን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው።
Share it.
👍41
ይህ ወንድማችን ኸይሩ ሁሴን ይባላል የአእምሮ ህመምተኛ ሲሆን ትላንት ሰኞ9:00 ከስልጤ ሰፈር ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያያችሁ የዚህ ግሩፕ አባላት 0911155993 ብትጠቁሙን
👍3
አፋልጉን
========
ይህቺ ታዳጊ ስሟ ሰሚራ ነሰሩ ይባላል። ትናንት ከመሳለሚያ አካባቢ ዐሱር ወቅት ላይ ነው የጠፋችው።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር አሳውቁን። 0932379635//0922501026
👍8
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- ካሸር
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ካሽ ሪጂስተር ማሽን ላይ የሰራች

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0703924341, 0118547211 ወይም 0118547212
👍9
አፋልጉን

እኚህ አባት እስካሁን አልተገኙም

ሼር በማድረግ አፋልጉን!
👍1
ኡስታዝ እንፈልጋለን!

ፆታ፦ ወንድ
ብዛት፦ 1
አድራሻ፦ ጉራጌ ዞን እኖር ኤነር ወረዳ

መስፈርት :
   1.ቁርዓን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችል
   2. ኪታብ ማስቀራት የሚችል        
ደሞዝ፦ በስምምነት

በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን!
0940851358
0911276083
0712115202
👍2
 

ከታች የምትመለከቱት ልጅ

ስም : ዐብዱልዋሲዕ ሚስባሕ
     የጠፋው አሸዋ ሜዳ ጅብሪል መስጂድ አካባቢ በቀን  17/08/2016 አስር ላይ   ሐሙስ ነው የጠፋው፡፡
የዛን ቀን የለበሰው አረንጓዴ ቱታ ነው፡፡
ከጠፋ ሳምንቱ፡
የአዕምሮ ህመምተኛ ነው፡፡

   

ያየ ሰው ካለ በዚ ስልክ ይሳውቀን፡፡

  0936364343
0910848775
👍8
በዚህ ቻነል በነፃ ሐላል የሥራ ማስታወቂያዎችን እንዲለቀቅላችሁ ከፈለጋችሁ t.me/HalalDigitalNetwork_bot ላይ ላኩልን። ሐላል ለሆኑ ሥራዎቻችሁ ብቁ ሠራተኞችን ታገኛላችሁ።
👍1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ 
                     

👉1ኛ፡ የሂሳብ ባለሙያ
👉 2ኛ፡ የስራ ቦታ ጅማ

በአካውንቲንግ ሙያ የተመረቀች እና ከኮምፕዩተር ተግባቦት ያላት። የእለት ሽያጭ በሲስተም የምትሰራ እና አስፈላጊውን የገቢዎች ሪፓርት ማዘጋጀት የምትችል። በተመሳሳይ የስራ መስክ ልምድ ያላት

ደምወዝ ፡ በስምምነት

ለማመልከት የትምህርት መረጃውን በኢሜል አድራሻ muste999999@gmail.com ይላኩ
ስልክ 0911166000 ይደውሉ
👍9
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ኡስታዝ እንፈልጋለን
ወንድ
ብዛት 1

መስፈርት
ቁርዐን ሙሉ የሀፈዘ
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራና ማቅራት የሚችል

ለመድረሳው  ቅርብ ቢሆን ይመረጣል (ጀሞ 2)

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  ከ10:30-12:00

ለማመልከት፦ @abdrahman94
👍9
Ibex Technologies & Promotion PLC in Addis Ababa, Ethiopia, is hiring a skilled Laravel Developer!

Responsibilities:

Develop and maintain backend web applications
Collaborate with the team to ensure functionality and efficiency
Requirements:

3+ years of Laravel experience
Proficient in Docker and Other Containerizing Tech
Experience with React and Vue.js
Bachelor's degree in a related field
Contract Type:
Full-time

Apply now: https://forms.gle/oMfPHrZ8yGuvsTjH9
👍2
ሼር አድርጉት ቤትፕሰቦቿ እንዲገኙ 🙏 🙏

ከታች በምስሉ የምትመለከቷት ልጅ

* ስሟ ሶፊያ ጀማል ኦልማኖ ትባለላች
* እድሜዋ 11 አመት
* የእናትዋ ስም ታይባ እንደምትባል ትናገራለች
* ልጅቷ አዳማ የሰውቤት ትሰራ እንደነበር እና አሁን ላይ ከቤት አውጥተው የጠሏት ሲሆን

አሁን አዳማ ወረዳ 04 ፖሊስ ጣቢያ ትገኛለች

ልጅቷ የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ልጅ መሆኗን ነው የምታውቀው በተለይ ቃዋቆቶ እና አዲስገበያ አካባቢ የሆናችሁ ቤተሰቦቿን አፈላልጉላት
👍121
ብራይት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ቦታ፡- ቤተል
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- 12ተኛ እና ከዛ በላይ የተማረች የኮምፒውተር አጠቃቀም አጠቃላይ ልምድ ያላት ቢሮ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0911567900 / 0977033254
👍61
ኡስታዝ እንፈልጋለን!
ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ብዛት 5
👉2ወንድ
👉3ሴት

መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  ከጠዋቱ 2:00-ምሽቱ12:00

የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው  ቅርብ ቢሆን ይመረጣል )

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈር የምታሟሉ ኡስታዞች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 20 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ።
ስልክ፦ 0911278182
ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter