ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ!

በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa
ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን።

አላህ ይወፍቃችሁ


©: Nesiha Jobs
👍13
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ የወጣ ማስታወቂያ

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል ለ Online ፕሮግራም ሴት የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል።

           መሟላት    ያለበት   መስፈርቶች
                👇👇👇👇👇👇👇👇
①ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘች።
②ቃዒደቱ አንኑራንያን በደንብ ማስቀራት የምትችል
③ መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ያላት።
④ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳች እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያላት
⑤ለልጆች ጥሩ አርአያ መሆን የምትችል እና የማስተማር ልምድ ያላት
⑥ብዛት : 2
⑦ሌሎቹን መስፈርቶች አሟልታ የቁርአን ሸሀዳ ባይኖራትም እንቀበላለን።

⚠️NB: ፈተና ይኖራል በተጨማሪም ለማስተማር የሚሆን በቂ ሰአት ሊኖራቹ ይገባል።

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላት የምትችሉ እህቶች ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ከታች ባለው ዩዘር ኔም ላይ ማናገር ትችላላቹ ።


❤️خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ القُرْآنَ وَعَلَّمَهُ❤️
❤️خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ القُرْآنَ وَعَلَّمَهُ❤️
❤️خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ القُرْآنَ وَعَلَّمَهُ❤️
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50

https://t.me/merkez_kunuz
👍6
ተባበሩን !
አዳማ - ቦሌ ክፍለ ከተማ ኸዲጃ መስጂድ እና ዳሩል-ሐዲስ መስጂድ አካባቢ ነው ያገኘናት፤ ብዙ መረጃዎችን ልትሰጠን ስላልቻለች ቤተሰቧ ተጨንቆ እየፈለጋት ሊሆን ይችላል፤ እባካችሁ ቤተሰቧን ምታውቁ ካላችሁ ቀጣይ ባሉት ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !
091 230 6503 ~ የዳሩል ሐዲስ መስጂድ ሙዐዚን
098 666 6047 ~ ናፍያድ ቃሲም

ለጊዜው የዳሩል-ሐዲስ ሙዐዚን ቤት ነው ያረፈችው !
👍1
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን

ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት  ልጅ  ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ  እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች።

የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ  እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው።

#ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም  ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔
የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463
አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
👍81
ይህ ፓስፖርት የጠፋብህ ወንድም ቤተል አፍናን ካፌ ሂደህ ውሰድ።
👍6
አፋልጉን
========
➫እኚህ በፎቶ ምትመለከቷቸው አባት ስማቸው በድሩ አብደላህ ይባላል ናቸው። ከአቃቂ ዓለም ባንክ (ጋራዱባ አካባቢ) ዛሬ አመሻሸ ላይ ከሚኖሩበት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም። ትንሽ የአዕምሮ ህመም አለባቸው። እኚህን አባት ያየ ወይም ያሉበትን የሚያውቅ በ 0913374370 ቢያሳውቀን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው።
Share it.
👍41
ይህ ወንድማችን ኸይሩ ሁሴን ይባላል የአእምሮ ህመምተኛ ሲሆን ትላንት ሰኞ9:00 ከስልጤ ሰፈር ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያያችሁ የዚህ ግሩፕ አባላት 0911155993 ብትጠቁሙን
👍3
አፋልጉን
========
ይህቺ ታዳጊ ስሟ ሰሚራ ነሰሩ ይባላል። ትናንት ከመሳለሚያ አካባቢ ዐሱር ወቅት ላይ ነው የጠፋችው።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር አሳውቁን። 0932379635//0922501026
👍8
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- ካሸር
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ካሽ ሪጂስተር ማሽን ላይ የሰራች

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0703924341, 0118547211 ወይም 0118547212
👍9
አፋልጉን

እኚህ አባት እስካሁን አልተገኙም

ሼር በማድረግ አፋልጉን!
👍1