ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
እባካችሁ ተባበሯቸው!
👍7
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
Photo
👆👆👆
ይህ ወንድማችን በሰላም ወደ ቤተሰቦቹ ተቀላቅሏል። ስታፈላልጉን የነበራችሁ ሁሉ አላህ ይስጥልን ብለዋል ቤተሰቦቹ።
👍7
Impact Makers Foundation - Accountant Vacancy Announcement
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Impact Makers Foundation (IMF), a non-profit organization dedicated to creating active, influential, and exemplary citizen through a state-of-art training and research-based solutions to the perplexing problems of the communities, is seeking a highly motivated and detail-oriented Accountant to join our team on a permanent basis.
Responsibilities:
• Maintain accurate and up-to-date financial records, including general ledger, accounts payable and receivable, payroll, and cash flow statements.
• Prepare financial reports, budgets, and forecasts in accordance with International Finance Reporting System (IFRS)
• Analyze financial data and provide insights to inform organizational decision-making.
• Manage accounts payable and receivable, including timely payment processing and invoice reconciliation.
• Oversee payroll processes, ensuring accurate and timely payment of staff salaries and benefits.
• Liaise with external auditors during annual audits and ensure compliance with all financial regulations.
• Implement and maintain internal control procedures to safeguard organizational assets.
• Assist with fundraising activities and grant reporting as needed.
• Perform additional works assigned by the Executive Director

Qualifications:
• Bachelor’s degree in accounting or finance, from recognized universities
• Minimum 3 years of experience in accounting within a non-profit or similar organization.
• Strong proficiency in accounting software (QuickBooks, Peachtree, etc.).
• Excellent analytical and problem-solving skills.
• Strong attention to detail and accuracy.
• Excellent communication and interpersonal skills.
• Ability to work independently and as part of a team.
• Commitment to Impact Makers Foundation's mission and values.
• 
Benefits:
• Opportunity to work in a dynamic and mission-driven environment.
• Make a real difference in the lives of underprivileged communities.
• Continuous learning and professional development opportunities.
Salary: As per the scale of the organization


To Apply:
Please submit your resume and cover letter outlining your relevant experience and qualifications to shihab@impactmakers-et.org or shihabnura99@gmail.com  within the five working days beginning from the day of announcement. In addition, once you send your resume to the above e-mails,  you are required to fill the questionnaire on the following link;
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfWerOlnHtW1izs5ipPvGB23UswGvwznTq2LCOqdUMMGHP56Q/viewform?usp=pp_url

Join us and be a part of Impact Makers Foundation's journey to create a lasting positive impact on our country, Ethiopia!
👍3
ይሄ የምታዩትን መኪና ትናንት ማለትም የካቲት 11 ሌሊት በ 8 ሰዓት ከቆመበት ከመኖሪያ ቤታችን ከቱሉ ዲምቱ ተውሰዶብናል።
ምናልባት ያያችሁ ጠቁሙን ውረታውን እንከፍላለን።

0921077772
0983332020
0937849333
አፋልጉን
========

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አብድልካፍ ግራኝ ይባላል::
2009 ዓ፡ም  አዲስአበባ ልዩ ስሙ ቀራኒዮ አካባቢ ካለ ከእህቱ ቤት ለስራ ከወጣ አልተመለሰም በተደጋጋሚ ስልኩ ላይ ቢደወልም አይሰራም ::

ወንድማችንን ያየ ወይንም ያለበትን የሚያውቅ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን ፈላጊ ቤተሰቦቹ :-

📲0974272869 አምሪያ ግራኝ
📲0911798641 ጀሚላ
👍4
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ረዲ መሀመድ
የተባለ ግለሰብ ለህክምና ከወራቤ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ በቀን 21/06/16 ማምሻ ላይ ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ ተሳፍሮ ጀሞ ሳይደርስ መንገድ ላይ ተሳስቶ ወርዶ ጠፍቷል።መታወቂያውን ይዞታል።

☞ ረዘም ያለና ጥቁር ሲሆን ዕድሜው 47 አመቱ ነው።

☞ ሙሉ ጥቁር ልብስና ከውስጥ ቀይ ሸሚዝ የለበሰ ሲሆን ቀይ ጥምጣም አስሯል።


ያየው ሰው በነዚህ ቁጥሮች ብታሳውቁን፦
0916450421
0911623969
0913335131

===================
ፎቶውን ማግኘት አልተቻለም።
👍91
ይህ ልጅ ሸሂቾ ከዲር ይባላል። ከስልጤ ዞን ከስልጢ መናኸሪያ ዳኔቾ ቀበሌ ጠፍቶ አድስ አበባ አስኮ በድር መስጂድ ይገኛል። ቤተሰቦቹ ስልካቸው አይሰራም


በ 0993636881 ደዊላችህ ማግኘት ትችላላችሁ
👍4
የአፈልጉኝ ጥሪ
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ልጅ
አማር ሙሳ ይባላል ትላንት ቅዳሜ
መጋቢት 7/7/2016 ከሚኖርበት ሰፈር
አሸዋ ሜደ ኮንዶምንየም ከቀኑ
8:00 ከወጣ አልተመለሰም ስለዚ
ይህንን ልጅ ካያችሁ በዚህ ስልክ
0913698908 ሀሰን እብራሂም
0921465442 ሙሳ እድሪስ
👍1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ 
                                     መጋቢት 17/2016
💊 ሁዳድ ፋርማሲ በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1ኛ፡ ፋርማሲስት ከእነ ላይሰንሱ

ተፈላጊ የስራ መስፈርት፡ በዘርፉ ጤና ቢሮ የሚጠይቀውን መስፈርት የሚያሟሉ

ደምወዝ ፡ በስምምነት

👉2ኛ፡ ረዳት ፋርማሲስት

በሙያው ልምድ ያላቸው ሁነው ዋና ባለሙያው ባሌሉበት ተክተው መስራት የሚችሉ

ደምወዝ ፡ በስምምነት

👉3ኛ፡ የሂሳብ ባለሙያ

በአካውንቲንግ ሙያ የተመረቀች እና ከኮምፕዩተር ተግባቦት ያላት። የእለት ሽያጭ በሲስተም የምትሰራ እና አስፈላጊውን የገቢዎች ሪፓርት ማዘጋጀት የምትችል። በተመሳሳይ የስራ መስክ ልምድ ያላት

ደምወዝ ፡ በስምምነት

ለማመልከት የትምህርት መረጃውን በቴሌግራም አድራሻ @mubeneja ይላኩ
ስልክ 0923137897 ይደውሉ
👍2👏1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ በምስሉ የምታዩት ታዳጊ አብልሀፊዝ መሐመድ ይባላል :: ዕድሜው 12 አመት ::
ሚኖረው ፉሪ ሰልሰቢል መስጅድ አካባቢ ሲሆን አርብ ለት ማለትም  04 /08 16 አ.ል 6 ሰአት አካባቢ ከወጣ አልተመለሰም  ።

እባካቹ ልጃችንን ካገኛችሁ ከታች ባለው አድራሻ አሳዉቁን
0919197718
0911619309
0934673084
ሼር በማድረግ አግዙን ጀዛኩሙላህ ኸይረን።
👍1
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር

1 ) የፍርማሲ  ባለሙያ/ ድረጊስት
- 2  አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ድረጊስት)
- 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ፋርማሲስት)
  * ደሞዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  *  አድራሻ :  ታይዋን
  *  ፆታ ፡ ሴት

2)  የሂሳብ ሠራተኛ
   * 1 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
   *  ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   *   ፆታ: ሴት

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

©: Nesiha Jobs
👍2
Salary and benefits: As per the bank’s scale.
Application Date: April 12-14/04/2024
Note:
•  Interested applicants who only fulfill the set requirements are invited to apply via link: https://forms.gle/t8ULbtEU9VVdYpG6A
•  The bank has full right to cancel or take any other alternative with regards to the vacancy announcement.
•  Only shortlisted applicants will be communicated for interview and exam.


©: Nesiha Jobs
👍41
የአፋልጉኝ መስታወቂያ
ከላይ በምስሉ ላይ ምትመለከታት ወ/ሮ ዘይነብ ኑርሁሴን ይባላሉ የአእምሮ ታማሚ ሲሆን ከቤታቸዉ ከጠፏበት ቀን 26/07/2016 ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ እስከአሁን ልናገኛቸዉ አልቻልም
ከቤት ሲወጡ ያረጉት (ቢጫ ሂጃቡ ና ወደ ቡኒየሚያደላ ቀሚስ ነበር “እኝህ እናት ያየ ወይ የሚያቃታ ሰዉ ካለ በነዚህ ስልክ ይደውልልን፣09 46 17 77 37
09 40 02 78 25
09 28 62 08 79 / 09 72 49 51 76
ቢደውሉ ያገኙናል ፈላጊ ቤተሰብ
👍3
በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ!

በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa
ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን።

አላህ ይወፍቃችሁ


©: Nesiha Jobs
👍13