ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ድርጅታችን ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሁለቱም
✔️የስራ ቦታ:- አዳማ ከተማ
✔️Adobe Photoshop & Illustrator ወይም CorelDraw ላይ መስራት የሚችል/የምትችል
✔️ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የሚችል / የምትችል
✔️ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል/የምትችል


✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት
✔️ደሞዝ:- በስምምነት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በ t.me/noonp24
ቴሌግራም ላይ የስራ ማሳያቹን በመላክ ወይም በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልከት ትችላለችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 09 04 65 66 67

ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ
አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዳማ ሞል፣ ስምንተኛ ( 8ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12
👍2
1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6

2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7
👍5
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

                                                                                                                                                                                                        
የስራ አይነት=  ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   በስምምነት
የስራ ሰዓት=  ከአሱር - መግሪብ

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከጥር 6 እስከ 13 ቀን 2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0944741061 መደወል ይቻላል
👍5
ይህ የምናያት እህታችን የተፈላጊ ሙሉ ስም ሁስኒያ አብዱል ሰመድ ከምትሠራበት ቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ስለዚህ ያለችበት እሚያውቅ ካለ በዚህ ስልክ ይደውልልኝ
0982105028 መሀመድ ዱላ
0973228857 ኢክራም አ ሰመድ
👍2
አሥቸኳይ የሥራ ማሥታወቂያ!

ቢጃይ ኢትዮ ኢንዱሥትሪና ኢንጂነሪንግ ሦሉሽንሥ ( www.bejaiethio.com) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ፕሮጀክት ነው።ጉዞ ይኖረዋል።ተጨማሪ ሠዓታትን ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ ብቻ።በየዘርፎቹ የበቃ ልምድና ፣ራሥን ችሎ የመሥራት ብቃት ይጠይቃል።ለተግባራዊ ልምድ ቅድሚያ ይሠጣል።

1.ፕሮጀክት ሣይት ኢንጂኒየር፣ሜካኒካል፣>5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ከአበል ጋር። 100km ከ aa.

2.አውቶካድ፣ካቲያ\ሦሊድ ወርክ፣ጎግል ሥኬች ዲዛይነር፣ራሡን ችሎ የሚሠራ፣የተፈተነ ችሎታ ያለው፣ብዛት 2 ቃሊቲ

3.ሜካኒካል ዲዛይነር >5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።

4.ኤሌክትሪካል ዲዛይነር >5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።

5.ኢንሥትሩመንት ኢንጂኒየር >5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።።

6.plc designer/programmer 5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።

7.safety engineer 5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ::1ወር ቃሊቲ፣5ወር ሣይት።
8.quantity engineer 5 አመት የሥራ ልምድ፣ደሞዝ ሥምምነት ::2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።
9.ቻይንኛና እንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እና የኮሙኒኬሽን ባለሙያ 2 ብዛት:: እንደየአሥፈላጊነቱ በየሣይቱ።

10.certified MS,IBR ዌልደር ብዛት 5።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።
11.fitters ብዛት 5።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።
12.Riggers ብዛት 5።2 ወር ቃሊቲ፣4 ወር ሣይት።
13.security leader 1::1 ወር ቃሊቲ፣6 ወር ሣይት።
14.all round drivers 3
15.contract adminstrator 1.
16.Business development strategist 1.
17.site ምግብ አብሣዮች 3
18.equipment name plate designer
19.painters

በኢሜል ብቻ bejainaiker@gmail.com በአንድ ገጽ cv አችሁን ላኩ።ተጓጉዞ መሥራት ለሚችል ብቻ።ጥሩ ደሞዝ ነው ።ኮንትራት ነው።
በርቱ!
👍7
ይህች ህፃን ሱመያ ዐብዲ ትባላለች!
ትላንት ማክሰኞ ማታ ከአሸዋ ሜዳ አካባቢ ገብሬል ሰፈር ድንገት ወጥታ ጠፍታለች።
ሼር በማድረግ እንፈልጋት።

እድሜ 14

0913934771- ረሒማ
0943061053 - ዐብዲ
👍6
አፋልጉኝ
ስሙ ሚስባህ ተማም ይባላል። ተህሳስ በቀን 28 /2016  እንደወጣ አልተመለሰም። ወንድማችን ሙስባ የጤና እክል አለበት።
የለበሰው ከላይ ጡቁር እና በጡቁር ቱታ ሱሪ ሲሆን …..ወንድማችን ሙስባን የተመለከተ ወይም የለበትን የሚየውቅ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች የሳውቁን ይላሉ ፈለጊ ቤተሰቦቹ።
0922996367
091 933 9624
5👍2🔥1
አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: አካውንታንት

ፆታ :ሴት

የትምህርት ደረጃ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማና አራት አመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት ያገለገለች ሆና Microsoft office, excel , word  and power point መጠቀም የምትችል።

ደመወዝ:  በስምምነት

የስራ ቦታ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር 0936800430 ይደውሉ!!
👍6
2 ሴት ኡስታዛ ይፈለጋል  
  
ሀምዛ መድረሳና የቂርዓት ማዕከል  ከህጻናት ነዘር እስከ ሂፍዝ ማስቀራት የሚችሉ ተጨማሪ 2 ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።   
      
🥞ፆታ፦  ሴት  

🥞 አስፈላጊ መስፈርቶች
   
1.በተመደቡበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆኑ ከህጻናት እስከ ሂፍዝ     
2.ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችሉ     
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀሩ   
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብሱ    
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆኑ                          

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0921000631 ከሰዓት ከ 10፡30 – 12፡30 በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ።    
   
ወይም ወደ ማዕከሉ በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡  

  🥞ደሞዝ በማዕከሉ እስኬል መሰረት

አድራሻ፦ ግራር ኮንዶሚኒየም 3ኛ በር ፊት ለፊት ባለው ኮብልስቶን መግቢያ  ሀምዛ መስጂድ ግራውንድ ስር ::
👍8
አፋልጉኝ   29/05/2016
        አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ 
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን 
ስሙ ኸይሩ ጫሚሶ ይባላል። የሚኖረው ስልጤ ዞን ሙጎ አይሳኩ ነበር   ወንድማችን የጤና እክል አለበት የአማኑኤል መድሀኒት ተጠቃሚ ነው መድሃኒቱ አልቆበት ለመውሰድ ወደ አዲስአበባ በሄደበት አለተመለሰም በእለቱ የለበሰው ነጭ በጡቁር ሻማ ጃኬት ና ጥቁር ጂንስ ሱሪ ነው።  የ3 ልጆች አባት ስሆን ባለቤቱም  አራስ ናት  ቤተሰቦቹ በጠም ተጨንቋል።እባከቹህ  ይህን ወነድማችን ያያቹህ ከታች ባለው ስልክ ቁጡር እድታሳውቁን በአለህ ስም እንጠይቃለን

0911504827 አብደለህ ጫሚሶ
0913506848 አብዲል ጀሊል አማን
👍6
አፋልጓቸው
==========
እኚህ የ55 አመት እናታችን ከሳሪስ ሐና መርየም አካባቢ ጠፍተውብናል።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁና እናታችንን ያያችሁ በዚህ አድራሻ ብታሳውቁን ወረታውን ከፋይ ነን።

0911357088
ኑረዲን ከማል
👍6🥰1
Vacancy announcement

We are a startup software company based in Addis Ababa dedicated to innovation and excellence in software solutions. Our team is on the lookout for a passionate and skilled Full Stack Developer to join us on our journey to create groundbreaking applications and services. If you're passionate about building scalable, high-quality software and are ready to take your career to the next level, we would love to hear from you.

Position: Full Stack Developer (Full-Time)
Key Responsibilities
Design, develop, and maintain scalable, high-availability applications across the full stack.
Implement robust state management solutions to ensure efficient data flow and responsiveness in applications.
Work with JavaScript and .NET Core to develop front-end and back-end components, ensuring a seamless, integrated user experience.
Apply best practices in unit testing to ensure code quality and reliability.
Collaborate with cross-functional teams (Product Management, UX/UI, QA) to define, design, and ship new features.
Troubleshoot, identify, and resolve performance and scalability issues.
Participate in code reviews, sharing knowledge and contributing to a culture of continuous learning and improvement.
Requirements
Minimum Experience: 4 years of full stack development experience.
Technical Skills:
Proficient in JavaScript, with a solid understanding of its ecosystems.
Strong experience in .NET Core for developing scalable back-end services.
Proven expertise in state management patterns and practices.
Experience in creating and implementing unit tests to ensure reliability and performance of applications.
Familiarity with RESTful APIs and web service integration.
Knowledge of modern front-end frameworks (e.g., React, Angular, Vue.js) is a plus.

Professional Skills:
Excellent problem-solving skills and attention to detail.
Strong communication and team collaboration skills.
Ability to manage multiple priorities and meet deadlines in a fast-paced environment.
Education: Bachelor's degree in Computer Science, Engineering, or a related field.
Additional Information
Location: On-site
Employment Type: Full-Time
Note: Part-time applications are not being considered at this time.
How to Apply
Interested candidates are invited to submit their resume along with a cover letter and portfolio/examples of previous work to birhannega844@gmail.com. Please include "Full Stack Developer Application" in the subject line.
👍6