የልብስ ስፌት ሰራተኛ እንፈልጋለን
Company: የግል
Description: በልብስ ስፌት ሙያ የተመረቀች እና 1 አመት የስራ ልምድ ያላት
- ብዛት 2
- ጾታ ሴት
- ደሞዝ በስምምነት
የስራ አድራሻ: ቃሊቲ አከባቢ
በቴሌግራም ለማመልከት +251979325296

👍2❤1
ብሪቲሽ ካውንስል ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞች ኃላፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ለማመልከት 👇
https://careers.britishcouncil.org/job-invite/40493/
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ታህሳስ 23/2016

❤1
Hijra Bank
Position:- Graduate Trainee
Required Number:- 30
Experience:- Zero(0) Year
How to Apply:
Interested and qualified applicants can send an application letter, updated resume/CV and Educational Certificates through https://forms.gle/qD7ig8twT4b5HBC49
Deadline:- January 01, 2024

👍2
ጥቆማ ለጉዞ ኤጀንሲዎች!
"Join us as an exhibitor at the Makkah Halal Forum and unlock endless possibilities in the Halal market. It's time to make your mark on the global stage.
January 23-25, at the Makkah Chamber Exhibition & Convention Center."
Visit this link to reserve your place https://ic-halal.com/makkah-halal-forum
#HalalMarketplace #MakkahHalalForum

Ethiotebib Hospital - ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
Ethiotebib Hospital is seeking professional website development companies to create a dynamic and user-friendly website for our esteemed healthcare institution.
We are committed to enhancing our online presence and providing an informative platform for our patients, staff, and the general public.
Project Scope:
The website development project will include the following key components:
• Design and development of a visually appealing, responsive, and user-friendly website.
• Integration of necessary features such as appointment booking, patient information portal, and online payment options.
• Implementation of a content management system (CMS) for easy updates and maintenance.
• Optimization for search engines (SEO) to improve online visibility.
• Integration of social media platforms and other relevant tools for effective communication and engagement.
Submission Process:
Interested companies are requested to submit their proposals by January 5 The proposal should include the following:
1. Company profile with updated license
2. Portfolio showcasing previous website development projects at least 4.
3. Draft a proposal on the approach and methodology of developing our hospital's website.
4. Estimated timeline and project milestones.
5. Contact details of references for verification.
6. Submit on our telegram account via @ethiotebibmarketing until January 5, 2024
===
©: Halal Jobs

👍6
#አፋልጉኝ!! አስቸኳይ!!
ከታች በምስል የምትመለከቱት ልጅ ጃፈር ናስር ጀማል ይባላል። ነዋሪነቱ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ቁጠባ ቤቶች አካባቢ ነው።
ተፈላጊ ጃፈር ናስር ትናንት ማክሰኞ ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ማምሻውን 12:00 ሰዓት አካባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።
በዕለቱም ሰማያዊ በነጭ ቡራቡሬ የሆነ ቲሸርት በጥቁር ሱሪ ለብሷል።
ተፈላጊው የአዕምሮ ታማሚ ቢሆንም መናገር ይችላል። የጃፈር ናስር ቤተሰቦች እጅጉን ተጨንቀዋልና በማፈላለጉ ሂደት ሁላችንም በምንችለው ሁሉ ትብብር እናድርግ።
ታዲያ ተፈላጊውን ያየ አሊያም ያለበትን ለጠቆመ ወሮታ ከፋይ ነን ይላሉ ፈላጊ ቤተሰቦቹ።
ውድ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮቻችን ይህንን መረጃ ለሌሎች ሼር በማድረግ እንተባበር!!
አድራሻ፦
0911574016
ተጨማሪ ስልክ 0905845136
0944230669

👍4❤1
ድርጅታችን ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሁለቱም
✔️የስራ ቦታ:- አዳማ ከተማ
✔️Adobe Photoshop & Illustrator ወይም CorelDraw ላይ መስራት የሚችል/የምትችል
✔️ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የሚችል / የምትችል
✔️ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል/የምትችል
✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት
✔️ደሞዝ:- በስምምነት
📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በ t.me/noonp24
ቴሌግራም ላይ የስራ ማሳያቹን በመላክ ወይም በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልከት ትችላለችሁ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 09 04 65 66 67
ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ
አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዳማ ሞል፣ ስምንተኛ ( 8ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12

1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6
2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7

👍5
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ አይነት= ኡስታዝ
ቦታ= ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ= በስምምነት
የስራ ሰዓት= ከአሱር - መግሪብ
አስፈላጊ መስፈርቶች
1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከጥር 6 እስከ 13 ቀን 2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0944741061 መደወል ይቻላል