ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አፋልጉት
========
አንድ ወንድማችን ከታች የምትመለከቱትን ላዳ መኪና ዛሬ ጠዋት ፍሊ ዶሮ አቁሞት ሳለ ቤት ገብቶ ገብቶ ሲወጣ ተሰርቆበታል። አላህ ብላችሁ አፋልጉኝ ብሏል።

ማንኛውም መረጃ ያለው በዚህ ስልክ ያሳውቀው።
+251968557952 
👍3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ልጅ አጃምባ ላይ ጠፍቶብናል እና እንድትተባበሩን አላህ ስም እንጠይቃለን የልጁ ስም ነቢል አህመዲን
አማርኛ አይናገርም ስልጥኛ ተናጋሪ ነው
ስልክ፦0911800428
👍42
አፋልጉኝ ማስታወቂያ‼️‼️

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ13 አመት ልጅ  ሀሩን አስራር ትላንት ማክሰኞ ከቀኑ 10:00 ከሚኖርበት ሙዳ ፉሪ ክ/ከተማ ከሁለት ጓደኞቹ ጋር እንደወጣ አልተመለሰም

እሄን ልጅ ያያቹ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላቹ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን

0913257752
0989790718
2👍1
ይህ ከላይ የተያያዘው( የታደሱ  እትም ) ሁለት  መንጃ ፍቃድ መሀመድ ሚፍታ ሰማን እና ከሊፋ በደዊ ኢብራሂ በቀን 18/3/2016 ጀሞ አካባቢ  እስከ ኬንቴሪ ድረስ ባለው ቦታ ለስራ በመንቀሳቀስ ሳለሁኝ የጠፋብኝ በመሆኑና ከመንጃ ፍቃዱ ጋር አብሮ የጣልኩት ምንም አይነት እቃ ስለሌለ  ሁለትመንጃ ፍቃድ እና  የኢንጂነሪንግ ላይሰንስ ያገኛችሁ በቅንነት እንድትተባበሩኝ እጠይቃለሁኝ።

በስልክ ቁጥር
0925081120ወይም
0910279578
ደውሎ ለሚሰጠኝ ወረታውን ከፋይ ነኝ።
👍4
ቤት ኪራይ
ጀሞ-2
ሸገር ማዞሪያ አካባቢ
ባለ1 መኝታ ቤት 
1st Floor
47.1 ካሬ
ሙሉ ቤቱ ሴራሚክ ነው 
0912665411
👍6
ይህ ፓስፖርት ተክለሃይማኖት  አደባባይ ላይ አግኝቸዋለሁ  የዚህ ፓስፖርት ባለቤት የሆንክ  ግለሰብ በዚህ  አድራሻ 0921297173ማግኘት ትችላለህ
👍61
የሚኒስትሪ ወይም የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ታክሲ ውስጥ ወድቆ ስላገኘን በዚህ ስልክ ብትደውይ የምታገኚው መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
የሹፌሩ ስልክ:- 0920166184

የተማሪዋ ስም:- አሚና ሙሐመድ ዳሪ
የተፈተነችበት አመት:- 2011
ት/ቤት:- ብስራት(ኮልፌ አጠናተራ)
👍8
#አፋልጉኝ!! #ሼር!!
ተፈላጊው አብዱረኡፍ ከድር ይባላል።
ነዋሪነቱ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ሉመያ መንደር ነው።

ታዳጊ አብዱረኡፍ ከድር እሁድ, ህዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ገደማ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።

የተፈላጊው እድሜ 14 ዓመት ሲሆን በወቅቱ ከቤት ሲወጣ ሰማያዊና ጥቁር የቀለም አይነት ያለው ጃኬትና የወይን ከለር ያለው ሱሪ ለብሷል።

ታዳጊ አብዱረኡፍ ከድር ያየ ወይም ያለበትን ለጠቆመ ወሮታ ከፋይ ነን ይላሉ ፈላጊ ቤተሰቦቹ።

ታዲያ ተፈላጊው ይገኝ ዘንድም መረጃውን ለሌሎች ሼር በማድረግ ትብብር እናድርግ!!

አድራሻ 👇👇
09 80 65 66 54
09 29 93 60 60
👍9
Job Title: English Tutor

Job Type: Part-time

Experience Level: Entry level

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Hourly

Deadline: 14/12/2023

Description:
We are looking for female tutor around Furi and Gofa the applicants residence must be around the above area Please don't apply if you are not qualified.


Requirement :
-Fluent in English both written and speaking.
- Good Acadamic background.
- Work on time and Punctual


📋To apply @Prime_tutorial
👍41
አፋልጓቸው
==========
ረቡዕ 03/4/2016 ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 26245 ኦሮ የሆነ ጥቁር ሰማያዊ ሚኒባስ መኪና አዋሬ አካባቢ ማታ አቁመን ባሳደርንበት ዛሬ ሀሙስ ጠዋት ቦታውን ስንሄድ አጣነው። ስለዚህ ተሰርቆ የወጣውን መኪና ካያችሁም ሆነ ከሰማችሁ ለምትጠቁሙን ወረታውን የምንከፍል መሆኑን እየገለፅን ትብብር እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥር
0910552524
0911017335
0911180609

ሼር በማድረግ ተባበሯቸው።
👍3
አፋልጉኝ ማስታወቂያ‼️‼️

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ13 አመት ልጅ  ሙዓዝ መሀመድ አስራር ዛሬ ጁሙዓ ታህሳስ 5 ከጠዋቱ 1፡00 ከሚኖርበት አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መብራት ሐይል ሰፈር ከአንድ ጓደኛው ጋር እንደወጣ አልተመለሰም

እሄን ልጅ ያያቹ ሰዎች ከታች ባለው ስልክ ደውላቹ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን
ወረታውን እንከፍላለን

0901170567
0944225803
👍3
ኦፕሬተር እንፈልጋለን!

የትምህርት ደረጃ፦ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንትና  ተያያዥ ትምህርት የተማረች

ብዛት፦ 6

ፆታ፦ ሴት

የስራ ልምድ፦ 2 አመትና ከዛ በላይ

ጥሩ የማግባባት፣ ሀሳቧን የመግለፅ፣ የማስረዳትና የማሳመን ችሎታ ያላት መሆን አለባት።

ኒቃብና ጅልባብ ለባሾችን እናበረታታለን!

ለበለጠ መረጃ፦ 0970828287
0956098088

ለማመልከት
ቴሌግራም 👉 @Brighttrainingcenter3
👍15
★ከአል-ሚስክ መድረሳ የኦንላይን ደርስ ጥቆማ!
===========================
★ለ2 ወራት የሚቆይ አጠቃላይ ሸሪዓዊ ስልጠና እነሆ! ይህን ስልጠና ለመውሰድ ምንም አይነት መስፈርት ያሌለውና ሁሉንም ሙስሊም መኀበረሰብ የሚመለከት ነው።

★የስልጠናው ይዘት በአጭሩ ፣
====================
√ አጠቃላይ የአምልኮ ዘርፎች፣
√ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች፣
√ አጠቃላይ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣
√ ሀላልና ሀራም የከስብ አይነቶች፣
√ መሠረታዊ የእምነት ነጥቦች፣

ከዚህ በተጨማሪ
===========
√ ለቁርኣን ጀማሪ ቃዒዳህ፣
√ ተጅዊድ፣ የቁርኣን አቀራር ህግጋት፣
√ ዐረብኛ ቋንቋ፣የዐረብኛ እጅ ጽሑፍ፣
√ አጫጭር የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!
√ ሶርፍ፣ ነሕው፣ ኡሱለል ፊቂህ፣ ተፍሲር

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ ይላኩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።
👍61
ወንድምና እህቶች ተባበሩን!

ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መኪና የኋላ ታርጋ ከመኪና ላይ ወድቆ የጠፋብን ሲሆን ይህን ታርጋ ያገኘ አካል ደውሎ ቢያሳውቀን ወረታውን ከፋይ ነን!

+251 928 58 88 48
👍2
የልብስ ስፌት ሰራተኛ እንፈልጋለን
Company: የግል

Description: በልብስ ስፌት ሙያ የተመረቀች እና  1 አመት የስራ ልምድ ያላት

- ብዛት 2

- ጾታ ሴት

- ደሞዝ በስምምነት

የስራ አድራሻ:  ቃሊቲ አከባቢ

በቴሌግራም ለማመልከት +251979325296
👍21
ብሪቲሽ ካውንስል ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞች ኃላፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ለማመልከት 👇
https://careers.britishcouncil.org/job-invite/40493/

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ታህሳስ 23/2016
1