ከላይ በፎቶ የምትመለከቷት እህት:
#ሙኒራ አምደላ ትባላለች። ከቤት ከወጣት ሳምንት ሆኗታል።ከቤት የወጣችው እለተ ቅዳሜ 10/02/2016: ጠዋት ፈጅር ሰላት አካባቢ ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም። የወጣችው ከስልጤ ዞን #አሊቾ ውሪሮ ወረዳ: ጉግሶ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ሲሆን
አዲስአበባ መጥታለች ይላሉ ፈላጊ: ባለቤት #አምሩዲን ሙሰማ። እባካችሁ ባለቤቴን አፋልጉኝ ደክሞኛል ይላል ፈላጊ ባለቤት።
ስልክ ቁጥር:-
0973637072
0965966412
0923317572
0931623519

👍4
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ አይነት= ኡስታዝ
ቦታ= ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75 )
ደሞዝ= በስምምነት
የስራ ሰዓት= ከአሱር - መግሪብ
አስፈላጊ መስፈርቶች
1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከጥቅምት 13 እስከ 18 ቀን 2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0944741061 መደወል ይቻላል

👍8
Islamic University Madinah Scholarship 2024-2025 is a fully funded scholarship for international students.
Only undergraduate or masters programs are available under this scholarship. This scholarship will provide monthly allowance, free furnished accommodation and quality health care.
The Islamic University of Madinah was founded by the government of Saudi Arabia by a royal decree in 1961 in the Islamic holy city of Medina. IU has a wide range of degree programs but fully funded scholarships are for basic science subjects. Scholarships for Muslim Students. Saudi Arabian Scholarships for International Students. Scholarships in Saudi Arabia. Scholarships for undergraduate Degrees.
https://minhatee2.iu.edu.sa/Home/
@

👍5
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: አካዉንታንት
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:ሴት
✔️የስራ ቦታ :አዳማ ከተማ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ :በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ COC ደረጃ አራት(4) የወሰደች
✔️ተፈላጊ ተጨማሪ ችሎታመሰረታዊ የፒችትሪ (Peachtree) አካዉንቲንግ ስልጠና የወሰደች
✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች
✔️የቅጥር ሁኔታ :በቋሚነት
✔️ደሞዝ:በድርጅቱ የደሞዝ እስኬል መሰረት
📥ማንኛዉም ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃዉን በመያዝ ቢሮ ድርስ በመምጣት ማመልክት ይችላል፡፡
📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል , አዳማ ሞል፣ አምስተኛ ( 5ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505፣ አልካን ኢንጅነሪንግ ቢሮ

👍4❤3
አፋልጉት‼
========
አንድ ወንድማችን ከታች የምትመለከቱትን ላዳ መኪና ዛሬ ጠዋት ፍሊ ዶሮ አቁሞት ሳለ ቤት ገብቶ ገብቶ ሲወጣ ተሰርቆበታል። አላህ ብላችሁ አፋልጉኝ ብሏል።
ማንኛውም መረጃ ያለው በዚህ ስልክ ያሳውቀው።
+251968557952

👍3