ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ይህቺ እህታችን ፒያሳ ሶማሌ ተራ ተክለ ኃይማኖት ሆስፒታል አጠገብ ነው ወንድሞች ያገኟት።
አማርኛ መናገር አትችልም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው የምትችለው። ልጇ ታሞባት ነው። ከጂማ ነው የመጣሁት ብላለች። የቤተሰብም ስልክ አልያዘችም። የእህታችን ቤተሰቦቿ ካላችሁላገኛት ወንድማችን +251922947776 ላይ ብትደውሉለት ያገናኛችኋል።

ቤተሰቦቿ አይተው እንዲወስዷት መልዕክቱን አሰራጩላት።
👍4
📄ድርጅታችን ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ አምልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📍የስራ ቦታ: አዳማ
💰ደምወዝ፡በስምምነት

1️⃣.ፀኃፊ እና የደንበኞች አገልግሎት
✔️ጾታ፡ ሴት
✔️የት/ደረጃ፡ 12 ክፍል የጨረሰች
✔️መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ክህሎት ያላት (Word & Excel ...)
✔️ጥሩ የመግባባት እና ስለ ስራዎች ደንበኞችን የማስረዳት ክህሎት ያላት።
✔️የሚሰጣትን የስራ መመሪያ እና ስልጠና መረዳት እና ወደስራ መቀየር የምትችል።
✔️ኦሮምኛ ቁንቋ የምትችል።
♦️አረብኛ ማንበብ እና መጻፍ ለምትችል ቅድሚያ
ይሰጣል።
✔️ብዛት ፡ 1


2️⃣.የህትመት እና የፊኒሺንግ ሰራተኛ
✔️የት/ት ደረጃ 12ኛ ክፍል የጨረሰ፣
✔️መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ክህሎት ያለው፣
✔️የሚሰጠውን የስራ መመሪያ እና ስልጠና መረዳት እና ወደስራ መቀየር የሚችል።
♦️አረብኛ ማንበብ እና መጻፍ ለሚችል ቅድሚያ ይሰጣል።
✔️ብዛት ፡ 1

📥አመልካቾች እስከ ጥቅምት 22/ 2016 ድረስ የማምልከቻ ፎርሙን በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማመልከት 👇
🔗https://forms.gle/kBGgQtafufo7vv3e8

ለማነኛውም ጥያቄ በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን
👇@noonp24
👍91
ከላይ በፎቶ የምትመለከቷት እህት:
#ሙኒራ አምደላ ትባላለች። ከቤት ከወጣት ሳምንት ሆኗታል።ከቤት የወጣችው እለተ ቅዳሜ 10/02/2016: ጠዋት ፈጅር ሰላት አካባቢ ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም። የወጣችው ከስልጤ ዞን #አሊቾ ውሪሮ ወረዳ: ጉግሶ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ሲሆን
አዲስአበባ መጥታለች ይላሉ ፈላጊ: ባለቤት #አምሩዲን ሙሰማ። እባካችሁ ባለቤቴን አፋልጉኝ ደክሞኛል ይላል ፈላጊ ባለቤት።
ስልክ ቁጥር:-
0973637072
0965966412
0923317572
0931623519
👍4
አፋልጉን
========

ከላይ የምትመለከቷት ባጃጅ ኬንቴሪ በቆመችበት ተሰርቃለች። ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ
የባጃጅ ባለቤቱ ስልክ ቁጥር 0966800353/0925080357 ላይ ደውለው ያሳውቁን።

ታርጋ: ኦሮ 23604
👍10🔥1
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

                                                                                                                                                                                                        
የስራ አይነት=  ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75 )
ደሞዝ=   በስምምነት
የስራ ሰዓት=  ከአሱር - መግሪብ

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከጥቅምት 13 እስከ 18 ቀን 2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0944741061 መደወል ይቻላል
👍8
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አሚር ተመስገን ጭቅሳ ይባላል። ሲኖርበት ከነበረው ቦሌ አራብሳ አከባቢ ጥቅምት መጀመሪያዎቹ ቀናት እደወጣ አልተመለሰም።  ወንድማችን ያየ በ0976442632 ሀድራ ተመስገን ወይም በ0913578919 መሪማ ተመስገን ብለው ቢደውልሉን ውሮታውን ከአላህ ያገኛሉ::
👍4
Islamic University Madinah Scholarship 2024-2025 is a fully funded scholarship for international students.

Only undergraduate or masters programs are available under this scholarship. This scholarship will provide monthly allowance, free furnished accommodation and quality health care.

The Islamic University of Madinah was founded by the government of Saudi Arabia by a royal decree in 1961 in the Islamic holy city of Medina. IU has a wide range of degree programs but fully funded scholarships are for basic science subjects. Scholarships for Muslim Students. Saudi Arabian Scholarships for International Students. Scholarships in Saudi Arabia. Scholarships for undergraduate Degrees.

https://minhatee2.iu.edu.sa/Home/

@
👍5
ይህ ታዳጊ ከቤት ከወጣ 3 ቀኑ ነው። በ 29/ 2 /2016 ከቤቱ የወጣ እስካሁን አልተመለሰም። ሰፈሩ ቀራንዮ ነው። ስሙ ዒምራን ዐብዳለህ ይባላል።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ብታሳውቁን ወረታውን ከፋይ ነን።

+251913094693  እናት ዚያዳ
+251911312927   አባት ዐብደልሏህ
👍5