ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ሁሉንም አይነት ጅልባብ እና ኦቨር ሉክ መስራት ሚችል ሰው እንፈልገልን።

ቦታ አየር ጤና በቴሌግራም 0974070404 ያናግሩን
👍4
Are you looking for a professional career? Well, Zamzam Bank is here for you!!!
We are seeking associates who dearly own our vision, earn halal income, and embark on this journey with us.
Experience a work environment where your job becomes your passion, and your ideas are highly valued and respected.
We are not just a bank but a purposeful and value-driven pioneer of full-fledged interest-free business. Dedicated in uplifting individuals and communities lives through positive economic and social changes while progressing and growing in the right direction.

We are Zamzam, a source of sustainable growth.

Join ZamZam family and be part of this journey
To apply for each positions find the links below

1. Senior Full stack Developer / Senior Frontend Developer/ Senior Backend Developer (Software Developer)

Application link: https://bit.ly/46imfa6

2.Senior Digital Channels Engineer

Application link: https://bit.ly/3PMFEKM

3. Senior System Administrator

Application link: https://bit.ly/3Zowc3x

4. IT security Officer

Application link : https://bit.ly/IT_Security_Officer

ZamZam Bank
Sustainable source of growth

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘም
Urgent Vacancy 16/01/2016
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ዊዝደም አካዳሚ በሚከተሉት የስራ መስኮች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1. የ እንግሊዝኛ ቋንቋ መምህርት የት/ት ደረጃ ዲፕሎማ/ዲግሪ ብዛት 1

2. የአፋን ኦሮሞ መምህርት ደረጃ ዲፕሎማ/ዲግሪ ብዛት 1

3. ረዳት መምህርት ለኬጅ የ ት/ት ደረጃ በቅድመ መደበኛ የሠለጠነች ብዛት 3

4. ረዳት መምህር ለ አንደኛ ደረጃ የ ት/ት ደረጃ በመደበኛ የሠለጠነች እና የተመረቀች ብዛት 3

5. አረበኛ መምህርት ኸጥ ጎበዝ የሆነች

** ደሞዝ በስምምነት

** በተጠቀሱት ክፍት ቦታታዎች መወዳደር የምትፈልጉ ሴት አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን እና ኮፒውን በመያዝ በአካል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፦ ፍሪ ክፍለ ከተማ 04 ፓሊስ ጣቢያ ፊት ለ ፊት አስፓልት ተሻግሮ።

ስ.ቁ፦ 0927765454
          0964353836



Nesiha jobs
👍7
ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ፓስፖርት መተሀራ ከተማ ላይ ስለጠፋብኝ ያገኘ ሰው  በ 0911117075 ስልክ ደውሎ በመስጠት ለተባበረኝ ለውለታው ከፋይ ነኝ።
👍2
ለንተቡር አካዳሚ ለአሸዋ ሜዳ ቅርንጫፍ ዋና መምህርት(main teacher) ይፈልጋል

ቀን 22/01/16 ዓ.ል

👌ደመወዝ በስምምነት

👌ብዛት 1

☝️ከላይ በተቀመጠው መስፈርት መወዳደር የምትፈልጉ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ


አድራሻችን፦ከሻቃ ሞል ወደ ቤሮ መሔጃ ገምቹ ሪል ስቴት አጠገብ/ጉቱ ሪል-ስቴት ዐቡበከር አሲዲቅ መስጂድ ከአዲሱ አስፋልት 50-ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል

☎️ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር፦
098 934 3659
0912221285 
0962206781

©: Nesiha Jobs
👍2
የአፋልጉን ጥሪ �

ሁላችሁም በፍለጋ እንድትተባበሩን በፈጣሪ ስም እየጠየቅን ህጻን ፎዉዚያ ሰዒድ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 አከባቢ ሸገር ከተማ ቡራዩ ልዩ ቦታዉ ኬላ ቲቸሪ ከሚባል አከባቢ ከቁርዓን ትምህርት እንደወጣች ከቤተሰቦቿ ጋር ሳትገናኝ ጠፍታለች፡፡
ህጻን ፎዉዚያ የ7 ዓመት ልጅ ስትሆን በጠፋችበት እለት በምስሉ ላይ የተመለከተውን ተቀራራቢ የሆነ አለባበስ ከቀይ ጫማ ጋር ለብሳ ነበር።
ጉዳዩን ለቡራዩ ክፈለ ከተማ መናገሻ ኮሎቦ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተን በፍለጋ ላይ እንገኛለን።

ህጻን ፎውዚያን ያያችሁ ወይም የሰማችሁ ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ለቤተሰቦቿ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን!

ፈላጊ አባትዋ ሰኢድ
0972898989
0917707428
00910138966
👍21
የአፋልጉኝ ጥሪ
============
ተፈላጊ አቶ ኸሊል ኑሪ
የለበሱት ልብስ ጥቁር ሱፍ፣
ጠዋት የፈጅርን ሶላት ሰግደው ከወታደር ሰፈር ወደ አውቶቢስ ተራ ሥራ ቦታ እሄዳለሁ ብለው እንደወጡ አልተመለሱም።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ የስልክ አድራሻዎች ደውሉልን።
0911151672: ዐብዱል–ለጢፍ
0911114926
0911775769 ጀማል ኸሊል
👍2👏1
ቢላል መስጅድ እና መድረሳ የቁርአን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ ሰዐት: በስራ ቀናት ከ 10:00 – 12:30

ቅዳሜ ከ3:00 – 6:30

እሁድ ከ3:00 – 6:30

ብዛት: አንድ

እድሜ : 25 - 30

ፆታ፡ ወንድ

የመድረሳው አድራሻ:‐ ለቡ ቫርኔሮ አካባቢ

የግዴታ አስፈላጊ መስፈርቶች
1. ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችል
2. ህጻናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለዉ
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀራና ለማስቀራት ብቁ ለመሆኑ ሸሐዳ ማቅረብ የሚችል
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብስ
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ

ደሞዝ:‐ በስምምነት

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከ መስከረም 25 ቀን 2016 እስከ መስከረም 30 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለበለጠጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር
091169 3402
0941230088

መደወል ይቻላል!!

_
🏷 Nesiha Jobs
👍6👏1
የአፋልጉኝ  ጥሪ!!                                                 
==========

ተፈላጊ ህፃን ፉኣድ ሙሀመድ 
በቀን 22/01/2016 ከቤት እንደወጣ
አልተመለሰም ከቤት ስወጣ የለበሰው ልብስ
ሮዝ ከለር እጅ ሙሉ ትሸርት ጅንስ ሱሪ፣ ለብሶዋል።
ማንኛውም መረጃ ያለችሁ በነዚህ የስልክ
አድራሻዎች ደውሉልን።
0942083530 ኑሪያ ሐሰን እናት።
0934695462  ሶፊያ ሙሐመድ እህት።
0930514094
0923467018   ሲራጅ  ጀማል።
👍21