ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
We are hiring!

Do you have strong driving skills and experience working in protocol, courier and other office administrative tasks?

We are looking for a multi-talented and vibrant person to fill Driver and Administrative Assistant position.

For more information, or to apply, visit:

https://ethiopia.embassy.gov.au/adba/Admin_Assistant_and_Driver_Position.html

Applications close 11:30pm Sunday, 20 August 2023
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አብዱ ወራቄ ይባላል። እድሜው 18 አመት ሲሆን ይሰራበት ከነበረው ጥቁርአንበሳ አከባቢ ከሚገኝ ጁስቤት ሰኔ 10/10/2015 ላይ እደወጣ አልተመለሰም።  ወንድማችን ያየ
በ0966203725 መሃመድ ሰፈራ ብለው ቢደውልሉን ውሮታውን ከፋይ ነን ይላሉ ቤተሰቦቹ። እንተባበራቸው።
👍1
ይህ ፓስፓርት ወድቆ ነው የተገኘው። ቪዛ አለው። ባለቤቱን ማግኘት ስላልተቻለ የምታውቁት በዚህ ስልክ ደውሉ።
0944348210 /0934408468
👍3
ስልጤ ሰፈር አንድ አባት ጠፍተው ወንድም ሙራድ ቤት ይገኛሉ።ስማቸው አህመድ ይባላል። ጉራገኛ ብቻ ነው የሚችሉት። የጠፋቹ ደውሉለት 0913000267
👍1
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

አድራሻ
አ.አ ቤተል አደባባይ አበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

ዶክመንቶችን በቴሌግራም ለመላክ ይህንን ሊንክ ተጠቅመው ይላኩ 👇

@BetAddisProperties

ሞባይል፥- 0944 -22 -22 -27
                0944- 22- 22- 28
                0944- 22- 22- 29
👍5
የስራ ማስታወቂያ
የስራ አይነት= ኡስታዝ/ዛ
ጾታ= ወንድ/ሴት
ቦታ=አለምባንክ 75 ሰፈር
ደሞዝ=በስምምነት
የስራ ሰአት=ከአሱር-መግሪብ
መስፈርት= መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው/ያላት እና ልጆችን በደንብ መቆጣጠር እና መያዝ የሚችል።
የመድረሳውን መመሪያና ደንብ መተግበር የሚችል\የምትችል።
መስፈርቱን ምታማሉ አመልካቾች በዚ ስልክ ማናገር ይቻላል 0944741061።
👍2
ምናልባት የሚጠቅመው ይኖራል
ስራ ማስታወቂያ

ቁጥር 1

SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY

: FLUENT IN ARABIC (WRITING AND SPEAKING)
.Degree ያላት Female ተፈላጊ 5ሠው
ደመወዝ 7000

ቁጥር 2
የ ስራ መደብ: DATA ENCODER
የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC Or OROMIFA
BASIC skill in computer የምትችል እና .Degree ያላት Female
ተፈላጊ 5ሠው
ደመወዝ 6000
Ali

የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
ለመመዝገብ በስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525
👍52
አፋልጉኝ
========
ይህ ወንድማችን ዛሬ ከሻሸመኔ ከተማ 04 ቀበሌ ወደ 8 የሚሆኑ የታጠቁ ኃይሎች ግቢውን ጥሰው በኃይል በመግባት በመሳሪያ አስፈራርተው የእጅ ስልኮቹንና የመኪናውን ቁልፍ ተቀብለው መኪናውን በመውሰድ የዘረፋ ወንጀል ፈፅመውበታል።

ታርጋ: አአ: B51331

መረጃ ያላችሁ 0948230358 ወይም
0928849439 ላይ ደውሉለት።
👍41
#በአስቸኳይ የተፈለገ ስራ ለሴቶች ብቻ ሰኡዲ መሄድ የምትፈልጉ ብዛት 5 የስራ ፊልድ
=አካውንታት
=ሴልስ ማናጀር
የደሞዝ መጠን# 3700 ወጪ በራስ ከሆነ ሪያል በሃዋላ ሲመነዘር# 111000 ሲሆን ወጪ ከድርጅቱ ከሆነ ደግሞ #2700 ሪያል በሃዋላ 81000 ነው።።በውስጥ መስመር ያናግሩን።
👍7