ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አፋልጉን ወገን ሼር
ትላንት አሶር ላይ ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም ሳሚያ ትባላለች
ከጀማ ከምትኖርበት ከተማ ከተሰወረች ልትገኝ አልቻለችም ቤተሰቧ ጭንቀት ላይ ናቸው 0917204955
5👍2
በማፈላለግ እንተባበራቸው!

ተፈላጊ ታዳጊ ማኪዳ ኡልዳሮ የምትባል የጠፋችው ከአዳማ እርዳታ ሰፈር ነው፣ አሁን እድሜዋ 12/13 አመት ሲሆን ቤተሰቦቿ በጭንቀት ውስጥ ናቸውና በማፈላለግ እንተባበራቸው።

በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች መረጃ ይስጡ

0954052576... ኢብራሂም
0955954835... ተውፊቅ
0913886866... ዓብዱሰመድ

ባረከላሁ ፊኩም!
👍32
 ተፈላጊ አብደላ ሰይድ  አሮብ  ለት በቀን 5/11/2015 ከቤት ከወጣ አልተመለሰም የጠፋው ስልጤ ዞን አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ነው  የአእምሮ ታማሚ ነው አዲስአባ  እሄዳለው ሲል ይናገር ነበር ቡታጀራ አካባቢም ሐሙስ ለት ታይቶዋል ያገኛቹት ከታች ባለው ስልክ አንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን

0913161695...ርድዋን
0913878816...ሙራድ
👍41
አል ዓፊያ ትምህርት ቤት ክፍት የስራ ቦታዎችን አስተዋውቋል



©: Nesiha Jobs
👍1
📣📣 📣 Applications are open to King Salman Global Academy for Arabic Language for non-Arabic speakers until August 19, 2023. Free courses in Saudi Arabia for males and females over 18 years old and no limit on the maximum age!



Required Documents:
1. High school diploma or higher educational qualification.
2. A valid passport, provided that the remaining period of validity of the passport is not less than one year at the time of submitting the application.
3. CV in Arabic or English. (optional).
4. A recent personal photo.

How will the admission go?
After submitting the application on the site, you will be sent a letter with an interview. Those who passed the interview successfully will receive an email about the initial admission.

Notes: 
▪️ The program is open to applicants who do not know Arabic at all or already have basic Arabic language skills.

▪️ Location: Riyadh 12251, Saudi Arabia. 

Link to apply https://arabiccenter.ksaa.gov.sa/admission


التعريف بالمركز
https://ksaa.gov.sa/about-us/
2👍2
ወንድማችን ሰዒድ ሙሐመድ መንጃ ፈቃድ ስለጠፋበት ያገኛችሁ 0930772117/0913240375
ላይ ደውሉለት።
👍31
ማለዳ ፎምና ፕላስቲክ ማምረቻ በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ለተጨማሪ መረጃ ፦ 0911003983


Credit: 🏷 Nesihajobs
ክፍት የስራ ማስታወቂያ አስኮ በድር መድረሳ

የሰራ ድርሻ ፣ የመድረሳ ዋና ስራ አስኪያጅ 

የስራ ዝርዝር

•  በድር መድረሳ ውስጥ የሚሰጡ የዲን ትምህርቶችን እና ዳዕዋ ፕሮግራሞችን በበላይ  ኃላፊነት ማስተዳድር 

• መድረሳዉ ዲናዊ ሥነምግባርና ስነስርዓት በጠበቀ ሁኔታ እንዲካሄድ መቆጣጠር 

• ዓመታዊ እና ወርሀዊ ዕቅዶችን ማዘጋጀትና ማስፈፀም 

• በመድረሳው ውስጥ ያሉትን ሂደቶችን መቆጣጠርና ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮችን ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ 

• የተለያዩ ትምህርታዊና የዳዕዋ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት 

• ዓመታዊ እና ወርሀዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

• መማሪያ ቦታዎች በጽዳት  እንዲጠበቅ ማድረግ 

• የመድረሳ ንብረቶች መቆጣጠር 

• ሌሎች በኮሚቴ  የሚሰጡ ተጨማሪ  ስራዎችን ማከናወን


መስፈርት
 
• ወንድ 

• የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ

• በማናጁመንት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት የተመረቀ

• ልምድ 3 ዓመት 

• መሰረታዊ የዲን እውቀት 

• በሳል አስተሳሰብ ያለው 

• በዲን ምስክር ወረቀት ያለው 

• ሰራ ወዳድ

• ሰዐት አክባሪ

• የመመዝገቢያ ቀን: ሰዐት 
     ነሐሴ 10- ነሐሴ 17
     ሰዐት 3:00 – 6:00

አድራሻ : አስኮ በድር መስጂድ
ስልክ: 0945005916

• የሰራ ሰዐት ቀኑ ሙሉ 
• ደሞዝ በስምምነት


CV በታች ባለው ሊንክ ይላኩ
https://t.me/startuphatch00
👍41
ባቡ ሰላም አካዳሚ በነዚህ የሥራ መስኮች መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶችን የምታሟሉ በተቀመጠው አድራሻ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በምስሉ ላይ የተያያዙትን ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም መደወል ትችላላችሁ።

√ በተጨማሪም በአካውንቲንግ መስክ ልምድ ያለሽ ሴት ሠራተኛ ካለሽ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ አናግሪን።

ለመሰል የሥራና መሰል ማስታወቂያዎች ሐላል ዲጅታልን ተቀላቀሉ።
https://t.me/HalalDigitalNetwork
👍1
We are Hiring !!

Fulltime - Senior Accountant

Moneta Technologies S.C. is a technology company headquartered in Ethiopia, Addis Ababa. Moneta is a digital wallet and eCommerce service provider. Moneta platform provides consumers, merchants and banks with aggregated digital content in the form of event and entertainment tickets, eVoucher, airtime, supplier orders, utility payment, bankcard acquiring service and loyalty programs.

Qualifications and Work Experience

● BA degree in Accounting or Related field
● Minimum of 5+ years’ experience in Accounting function of a medium sized company
● Accounting knowledge of the complete accounting cycle, closing of year end
● Strong computer skills and knowledge of accounting software, such as MS Office particularly excel

For job overview and responsibility please refer the following link: 👇👇

https://drive.google.com/file/d/1agWu4XfM02MW6AC4cC1VAH0VFhZYJ1Al/view?usp=sharing

How to Apply

Qualified applicants can send their CV to - helenl@myamole.com