ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ኢብራሂም አሕመድ ይኑር ይሙት አልታወቀም። ትላንት ከወጣ አልተመለሰም። በቻላችሁት መጠን ተባበሯቸው።
0934379100
0912814648
👍1
ልጄን አፈልጉኝ እያሉ ነው እናት።
ትላንት ወደ መስጅድ እንደወጣ እሰካሁን የት እንዳለ አይታወቅም፤ ስልኩም አይሰራም።

ፖሊስ ጣቢያ ከታሰሩት ውስጥ ሊሆን ስለሚችል መረጃ ያለው ቢያካፍል መልካም ነው። ሌሎቻችሁም ቤተሰብ የጠፋባችሁ ታስረው ሊሆን ስለሚችል ፖሊስ ጣቢያ ለማፈላለግ ሞክሩ።
👍51
«እኚህ አባታችን ሼህ ያሲን ሌግቤቾ ይባላሉ ለለቅሶ ከገጠር መጥተው ልጃቸውን ሊያገኙ ጁምአ አንዋር ሰግጄ እሄዳለሁ ብለው እንደወጡ አልተመለሱም ።
ያሉበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ቁጥር 0911893210 ይደውልልን።

ቤተሰቦቹ
👍41
ቤተሰቡን በማፈላለግ ተባበሩን
.
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ቶፊቅ ሙሜ ዓሊ ይባላል። በሆስፒታላችን በህክምና ላይ ያለ ግለሰብ ሲሆን ማንም ቤተሰብ ከጎኑ የለም። ግለሰቡ በህክምና እየተረዳ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት የሚያስፈልገውን ተጨማሪ መድሃኒት ለመግዛት ቤተሰቡን ብናገኝ መልካም ሆኖ ስላገኘነው ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ።
.
@ Zewditu Memorial Hospital
👍11
የቁርአን አስተማሪ እንፈልጋለን !!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ በስሮቹ ላሉ መራኪዞች ጊዜያዊና ቋሚ የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል።

መስፈርት፦

👉 ኑራንያን ማስተማር የሚችል / የምትችል

👉 ቁርአንን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል/የምትችል

👉 የመርከዙን ህግና ደንብ የሚያከብር / የምታከብር

ብዛት ፦ 3

ደሞዝ ፦  በስምምነት

ለማመልከትና ለተጨማሪ መረጃ ፦
+251930525234
👍4
አፋልጉኝ

አብዱልመጂድ ሙሐመድ ይባላል ዛሬ ጠዋት ሳሪስ 58 ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሱብሂ እንደወጣ አልተመለሰም ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀዋል ለአላህ ብላቹ ሼር አድርጉለት
+251934419539
👍6
አፋልጉን ወገን ሼር
ትላንት አሶር ላይ ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም ሳሚያ ትባላለች
ከጀማ ከምትኖርበት ከተማ ከተሰወረች ልትገኝ አልቻለችም ቤተሰቧ ጭንቀት ላይ ናቸው 0917204955
5👍2
በማፈላለግ እንተባበራቸው!

ተፈላጊ ታዳጊ ማኪዳ ኡልዳሮ የምትባል የጠፋችው ከአዳማ እርዳታ ሰፈር ነው፣ አሁን እድሜዋ 12/13 አመት ሲሆን ቤተሰቦቿ በጭንቀት ውስጥ ናቸውና በማፈላለግ እንተባበራቸው።

በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች መረጃ ይስጡ

0954052576... ኢብራሂም
0955954835... ተውፊቅ
0913886866... ዓብዱሰመድ

ባረከላሁ ፊኩም!
👍32
 ተፈላጊ አብደላ ሰይድ  አሮብ  ለት በቀን 5/11/2015 ከቤት ከወጣ አልተመለሰም የጠፋው ስልጤ ዞን አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ነው  የአእምሮ ታማሚ ነው አዲስአባ  እሄዳለው ሲል ይናገር ነበር ቡታጀራ አካባቢም ሐሙስ ለት ታይቶዋል ያገኛቹት ከታች ባለው ስልክ አንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን

0913161695...ርድዋን
0913878816...ሙራድ
👍41