ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
«""የአፋልጉኝ ትብብር ጥሪ"

አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድም እና እህቶች
እንደሚታወቀው እንዋር መስጅድ በቀንም በጠዋትም ክፍለ ጊዜ ብዙ ቂራቶች እንዳሉ ይታወቃል ።
ወንድማችን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በትንሹ መስጅድ ቂራት ሚከታተልበት እና የጓደኞቹ የኡስታዙም ጭምር ኪታብ  በባንኮኒ ወይም በጣውላ በተሰራው ሳጥን አስቀምጠው የመስጅዱ ሀዳሚዎች ባንኮኒ ሲያነሱ ሰብረው የት እንዳደረጉት አላወቅንም
ስንጠይቃቸው ጥሩ ምላሽ አልሰጡንም
የኪታቦቹ ስም ዝርዝር

–ሸርሁ  ሱና የኢማሙ በርበሀሪ ብዛት  2
–ቀውሉእል ሙፊእድ
–ተርሂብ  ብዛት   3
– ሙምቲእ
– አጅሩሚየ ኢራብ
– መንሀጁል ሙስሊም ብዛት 3

ከ እነዚህ ኪታቦች ካያቹ ጠቁሙኝ  ይላል ወንድማችን ኪታቦቹ ላይ ስም እና ስልክ ቁጥር ተፅፎባቸዋል ለመግዛትም ስሄድ መክተባ ባብዛኞቹ የሉም
ተባበሩኝ ይላል ወንድማችን ኸይሩ ሸህ አሊ
ካገኛቹ በዚህ ስልክ አሳውቁን

ኸይሩ ሸህ አሊ 0923 80 42 39
ወይም ሙራድ አህመድ 0906 89 62 72

እንተባበራቸው ።»
👍10
በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሕፃን ልጅ ቡልቱ ዘዉድ የምትባል ስቶን ከገጠር መጥታ በ ቀን 06/09/15 ከረፋዱ 06:00 ከ ፉሪ 20 ሜትር መሐመድ አወል ረጃ መስጊድ ሠፈር ከቤት እንደወጣች አልተመለሠችም።

    ስለሆነም ቤተሰቦቿ በፍለጋ ላይ ስለሆኑ ልጅቷን ያያቹ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ይጠቁሙን ። ለምትተባበሩን  አላሕ ጀዛቹን ይክፈላቹ ።
       ስልክ :- 09 11 69 61 59
                 :-09 03 57 10 51
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ኢብራሂም አሕመድ ይኑር ይሙት አልታወቀም። ትላንት ከወጣ አልተመለሰም። በቻላችሁት መጠን ተባበሯቸው።
0934379100
0912814648
👍1
ልጄን አፈልጉኝ እያሉ ነው እናት።
ትላንት ወደ መስጅድ እንደወጣ እሰካሁን የት እንዳለ አይታወቅም፤ ስልኩም አይሰራም።

ፖሊስ ጣቢያ ከታሰሩት ውስጥ ሊሆን ስለሚችል መረጃ ያለው ቢያካፍል መልካም ነው። ሌሎቻችሁም ቤተሰብ የጠፋባችሁ ታስረው ሊሆን ስለሚችል ፖሊስ ጣቢያ ለማፈላለግ ሞክሩ።
👍51
«እኚህ አባታችን ሼህ ያሲን ሌግቤቾ ይባላሉ ለለቅሶ ከገጠር መጥተው ልጃቸውን ሊያገኙ ጁምአ አንዋር ሰግጄ እሄዳለሁ ብለው እንደወጡ አልተመለሱም ።
ያሉበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ቁጥር 0911893210 ይደውልልን።

ቤተሰቦቹ
👍41
ቤተሰቡን በማፈላለግ ተባበሩን
.
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ቶፊቅ ሙሜ ዓሊ ይባላል። በሆስፒታላችን በህክምና ላይ ያለ ግለሰብ ሲሆን ማንም ቤተሰብ ከጎኑ የለም። ግለሰቡ በህክምና እየተረዳ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት የሚያስፈልገውን ተጨማሪ መድሃኒት ለመግዛት ቤተሰቡን ብናገኝ መልካም ሆኖ ስላገኘነው ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ።
.
@ Zewditu Memorial Hospital
👍11
የቁርአን አስተማሪ እንፈልጋለን !!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ በስሮቹ ላሉ መራኪዞች ጊዜያዊና ቋሚ የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል።

መስፈርት፦

👉 ኑራንያን ማስተማር የሚችል / የምትችል

👉 ቁርአንን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል/የምትችል

👉 የመርከዙን ህግና ደንብ የሚያከብር / የምታከብር

ብዛት ፦ 3

ደሞዝ ፦  በስምምነት

ለማመልከትና ለተጨማሪ መረጃ ፦
+251930525234
👍4
አፋልጉኝ

አብዱልመጂድ ሙሐመድ ይባላል ዛሬ ጠዋት ሳሪስ 58 ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሱብሂ እንደወጣ አልተመለሰም ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀዋል ለአላህ ብላቹ ሼር አድርጉለት
+251934419539
👍6