ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ CGPA: 3.69 ያለው ታማኝ ሙስሊም ሠራተኛ የሚፈልግ ተቋም ካለ በ@HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍7🥰2
እኚህ እናት ሲራዶ ሙሐመድ ይባላሉ። የልጃቸው ስም ዐብዱል ባሲ ኢብራሂም ይባላል። የመጡት ከሞያሌ ነው።
ዛሬ ከጁሙዓህ በኋላ ጠፍተው ፉሪ አካባቢ ይገኛሉ።

አማርኛ አይችሉም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው።

የእናታችን ቤተሰቦች እናታችንን +251911866181 ዐብዱ ሶመድ ብላችሁ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
👍3
ዐብዱስሰላም መስጅድ ምክትል ኢማም መቅጠር ይፈልጋል። ከታች በፎቶው ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ካለ በተቀመጠው አድራሻ መሰረት ማመልከት ይችላል።
👍5
«ሴት የቁርአን አስተማሪዎች ይፈለጋሉ

የስራ ሰዐት: 10:00 እስከ 12:00
ፆታ: ሴት
ብዛት: ሶስት
 የመድረሳው አድራሻ:‐ አንፎ አካባቢ

አስፈላጊ መስፈርቶች   
1.በተመደቡበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆኑ ህጻናትን ከማስተማር እስከ ሂፍዝ     
2.ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችሉ 
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀሩ   
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብሱ    
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆኑ                          

 * ደሞዝ በማዕከሉ እስኬል መሰረት

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ግንቦት 1 ድረስ በስልክ ቁጥር 0983851634 ማመልከት ትችላላችሁ!»

Nesihajobs
የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!!
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
መድረሳችን #ዘህራ_መድረሳ፡ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!!
#ተፈላጊ_ችሎታ!!!
1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን፡ #ዓቂዳ የሚከተል!!!
2ኛ: በአለባበሱና በስነግባሩ ኢስላማዊ የሆነ!!!
3ኛ፡ ከተለያዩ መጥፎ ሱሶች የራቀ!
4ኛ፡ #ተጅዊድና_መኻሪጅ ጠንቅቆ የሚያውቅ!
5ኛ፡ በቃዒደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችል!
6ኛ፡ የመድረሳውን መመሪያ የሚያከብር
7ኛ፡ ፃታ ወንድ
8ኛ፡ የቂርአት ሰአት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዐስር እስከ መግሪብ እንዲሁም ቅዳሜ ከ3፡00 እስከ 6፡00
9ኛ፡ ብዛት ሶስት
10ኛ፡ መነሻ ደሞዝ 4000
ለሀፊዞች ቅድሚያ ይሰጣል‼️
አድራሻ፡ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም።
ለተጨማሪ መረጃ @YunusHassen
@abufurat
👍42👏1
«""የአፋልጉኝ ትብብር ጥሪ"

አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድም እና እህቶች
እንደሚታወቀው እንዋር መስጅድ በቀንም በጠዋትም ክፍለ ጊዜ ብዙ ቂራቶች እንዳሉ ይታወቃል ።
ወንድማችን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በትንሹ መስጅድ ቂራት ሚከታተልበት እና የጓደኞቹ የኡስታዙም ጭምር ኪታብ  በባንኮኒ ወይም በጣውላ በተሰራው ሳጥን አስቀምጠው የመስጅዱ ሀዳሚዎች ባንኮኒ ሲያነሱ ሰብረው የት እንዳደረጉት አላወቅንም
ስንጠይቃቸው ጥሩ ምላሽ አልሰጡንም
የኪታቦቹ ስም ዝርዝር

–ሸርሁ  ሱና የኢማሙ በርበሀሪ ብዛት  2
–ቀውሉእል ሙፊእድ
–ተርሂብ  ብዛት   3
– ሙምቲእ
– አጅሩሚየ ኢራብ
– መንሀጁል ሙስሊም ብዛት 3

ከ እነዚህ ኪታቦች ካያቹ ጠቁሙኝ  ይላል ወንድማችን ኪታቦቹ ላይ ስም እና ስልክ ቁጥር ተፅፎባቸዋል ለመግዛትም ስሄድ መክተባ ባብዛኞቹ የሉም
ተባበሩኝ ይላል ወንድማችን ኸይሩ ሸህ አሊ
ካገኛቹ በዚህ ስልክ አሳውቁን

ኸይሩ ሸህ አሊ 0923 80 42 39
ወይም ሙራድ አህመድ 0906 89 62 72

እንተባበራቸው ።»
👍10
በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሕፃን ልጅ ቡልቱ ዘዉድ የምትባል ስቶን ከገጠር መጥታ በ ቀን 06/09/15 ከረፋዱ 06:00 ከ ፉሪ 20 ሜትር መሐመድ አወል ረጃ መስጊድ ሠፈር ከቤት እንደወጣች አልተመለሠችም።

    ስለሆነም ቤተሰቦቿ በፍለጋ ላይ ስለሆኑ ልጅቷን ያያቹ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ይጠቁሙን ። ለምትተባበሩን  አላሕ ጀዛቹን ይክፈላቹ ።
       ስልክ :- 09 11 69 61 59
                 :-09 03 57 10 51
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ኢብራሂም አሕመድ ይኑር ይሙት አልታወቀም። ትላንት ከወጣ አልተመለሰም። በቻላችሁት መጠን ተባበሯቸው።
0934379100
0912814648
👍1
ልጄን አፈልጉኝ እያሉ ነው እናት።
ትላንት ወደ መስጅድ እንደወጣ እሰካሁን የት እንዳለ አይታወቅም፤ ስልኩም አይሰራም።

ፖሊስ ጣቢያ ከታሰሩት ውስጥ ሊሆን ስለሚችል መረጃ ያለው ቢያካፍል መልካም ነው። ሌሎቻችሁም ቤተሰብ የጠፋባችሁ ታስረው ሊሆን ስለሚችል ፖሊስ ጣቢያ ለማፈላለግ ሞክሩ።
👍51
«እኚህ አባታችን ሼህ ያሲን ሌግቤቾ ይባላሉ ለለቅሶ ከገጠር መጥተው ልጃቸውን ሊያገኙ ጁምአ አንዋር ሰግጄ እሄዳለሁ ብለው እንደወጡ አልተመለሱም ።
ያሉበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ቁጥር 0911893210 ይደውልልን።

ቤተሰቦቹ
👍41