ክፍት የስራ ማስታወቅያ
አል ፈትህ ማስታወቅያ ቤትና ስቴሽነሪ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆጻ፡- ሴት
ብዛት፡- 1
ደምወዝ፡- በሰምምነት
መስፈርት፡- እስላማዊ ስብእናን የተላበሰችና የኮምፐተውተር ልምድ ያላት
አድራሻ ፡- ግራር ኮንዶሚንየም ፊት ለፊት
ስልክ፡- +2519 67 86 37 63
አል ፈትህ ማስታወቅያ ቤትና ስቴሽነሪ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆጻ፡- ሴት
ብዛት፡- 1
ደምወዝ፡- በሰምምነት
መስፈርት፡- እስላማዊ ስብእናን የተላበሰችና የኮምፐተውተር ልምድ ያላት
አድራሻ ፡- ግራር ኮንዶሚንየም ፊት ለፊት
ስልክ፡- +2519 67 86 37 63
በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ CGPA: 3.69 ያለው ታማኝ ሙስሊም ሠራተኛ የሚፈልግ ተቋም ካለ በ@HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍7🥰2
«ሴት የቁርአን አስተማሪዎች ይፈለጋሉ
የስራ ሰዐት: 10:00 እስከ 12:00
ፆታ: ሴት
ብዛት: ሶስት
የመድረሳው አድራሻ:‐ አንፎ አካባቢ
አስፈላጊ መስፈርቶች
1.በተመደቡበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆኑ ህጻናትን ከማስተማር እስከ ሂፍዝ
2.ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችሉ
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀሩ
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብሱ
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆኑ
* ደሞዝ በማዕከሉ እስኬል መሰረት
መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ግንቦት 1 ድረስ በስልክ ቁጥር 0983851634 ማመልከት ትችላላችሁ!»
Nesihajobs

የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!!
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
መድረሳችን #ዘህራ_መድረሳ፡ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!!
#ተፈላጊ_ችሎታ!!!
1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን፡ #ዓቂዳ የሚከተል!!!
2ኛ: በአለባበሱና በስነግባሩ ኢስላማዊ የሆነ!!!
3ኛ፡ ከተለያዩ መጥፎ ሱሶች የራቀ!
4ኛ፡ #ተጅዊድና_መኻሪጅ ጠንቅቆ የሚያውቅ!
5ኛ፡ በቃዒደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችል!
6ኛ፡ የመድረሳውን መመሪያ የሚያከብር
7ኛ፡ ፃታ ወንድ
8ኛ፡ የቂርአት ሰአት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዐስር እስከ መግሪብ እንዲሁም ቅዳሜ ከ3፡00 እስከ 6፡00
9ኛ፡ ብዛት ሶስት
10ኛ፡ መነሻ ደሞዝ 4000
ለሀፊዞች ቅድሚያ ይሰጣል‼️
አድራሻ፡ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም።
ለተጨማሪ መረጃ @YunusHassen
@abufurat

👍4❤2👏1
«""የአፋልጉኝ ትብብር ጥሪ"
አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድም እና እህቶች
እንደሚታወቀው እንዋር መስጅድ በቀንም በጠዋትም ክፍለ ጊዜ ብዙ ቂራቶች እንዳሉ ይታወቃል ።
ወንድማችን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በትንሹ መስጅድ ቂራት ሚከታተልበት እና የጓደኞቹ የኡስታዙም ጭምር ኪታብ በባንኮኒ ወይም በጣውላ በተሰራው ሳጥን አስቀምጠው የመስጅዱ ሀዳሚዎች ባንኮኒ ሲያነሱ ሰብረው የት እንዳደረጉት አላወቅንም
ስንጠይቃቸው ጥሩ ምላሽ አልሰጡንም ‼
የኪታቦቹ ስም ዝርዝር
–ሸርሁ ሱና የኢማሙ በርበሀሪ ብዛት 2
–ቀውሉእል ሙፊእድ
–ተርሂብ ብዛት 3
– ሙምቲእ
– አጅሩሚየ ኢራብ
– መንሀጁል ሙስሊም ብዛት 3
ከ እነዚህ ኪታቦች ካያቹ ጠቁሙኝ ይላል ወንድማችን ኪታቦቹ ላይ ስም እና ስልክ ቁጥር ተፅፎባቸዋል ለመግዛትም ስሄድ መክተባ ባብዛኞቹ የሉም
ተባበሩኝ ይላል ወንድማችን ኸይሩ ሸህ አሊ
ካገኛቹ በዚህ ስልክ አሳውቁን
ኸይሩ ሸህ አሊ 0923 80 42 39
ወይም ሙራድ አህመድ 0906 89 62 72
እንተባበራቸው ።»

👍10
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ኢብራሂም አሕመድ ይኑር ይሙት አልታወቀም። ትላንት ከወጣ አልተመለሰም። በቻላችሁት መጠን ተባበሯቸው።
0934379100
0912814648
0934379100
0912814648
👍1