ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አስቸኳይ የአፋልጉልኝ ጥሪ

ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የ 15 አመት ታዳጊ ሲሆን ስሙ #ሀሰን_ኢድሪስ_ ይባላል። የትውልድ ሀገሩ ኬሚሴ 01 ቀበሌ ሣምቴ የምትባል ሰፈር ተወላጅ ሲሆን ከቤት የወጣው ረመዷን 28 እሮብ ቀን ነው። ከዛ ወዲህ የደረሰበት ልናውቅ አልቻልንም። ከሱ ጋር ሌላም ልጅ እንዳለ እና ሁለት ሁነው ነው እንደወጡ ሰማን። ግን ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመውጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዙ እንደሆነ ተነገረን። እና እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ ይህን ታዳጊ ልጃችንን ያያችሁ እህት ወንድሞች ከልጃችን ጋር በማገናኘት ተባበሩን። ከድንበርም አልፎ ከሆነ ወደ ጂቡቲም ገብተው ከሆነ ወደ የመን ሳይወጡና የአውሬ እራት እንዳይሆንብን ሰጋን። ስለዚህ ያያችሁት በቤተሰቦቹ ስልክ ደውላችሁ ከልጃችን ጋር እንድታገናኙን በአሏህ ስም እንጠይቃለን አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈልልን ውለታ ከፋዩ አሏህ ነው በማለት ቤተሰቦቹ በጭንቅ ላይ ሆነው ልጃትን አፋልጉን እያሉ የተጠፋፉ ልጅና ቤተሰብ በማገናኘት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

የቤተሰብ ስልክ👇👇👇

‎0920184633  ኢድሪስ አህመድ

0961867955  አሚናት ኢድሪስ
0913828872  ዒሳ ሙሀመድ
👍3
ክፍት የስራ ማስታወቅያ
አል ፈትህ ማስታወቅያ ቤትና ስቴሽነሪ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ፆጻ፡- ሴት

ብዛት፡- 1

ደምወዝ፡-  በሰምምነት

መስፈርት፡-  እስላማዊ ስብእናን የተላበሰችና የኮምፐተውተር ልምድ ያላት

አድራሻ ፡- ግራር ኮንዶሚንየም  ፊት ለፊት


ስልክ፡- +2519 67 86 37 63
በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ CGPA: 3.69 ያለው ታማኝ ሙስሊም ሠራተኛ የሚፈልግ ተቋም ካለ በ@HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍7🥰2
እኚህ እናት ሲራዶ ሙሐመድ ይባላሉ። የልጃቸው ስም ዐብዱል ባሲ ኢብራሂም ይባላል። የመጡት ከሞያሌ ነው።
ዛሬ ከጁሙዓህ በኋላ ጠፍተው ፉሪ አካባቢ ይገኛሉ።

አማርኛ አይችሉም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው።

የእናታችን ቤተሰቦች እናታችንን +251911866181 ዐብዱ ሶመድ ብላችሁ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
👍3
ዐብዱስሰላም መስጅድ ምክትል ኢማም መቅጠር ይፈልጋል። ከታች በፎቶው ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ካለ በተቀመጠው አድራሻ መሰረት ማመልከት ይችላል።
👍5
«ሴት የቁርአን አስተማሪዎች ይፈለጋሉ

የስራ ሰዐት: 10:00 እስከ 12:00
ፆታ: ሴት
ብዛት: ሶስት
 የመድረሳው አድራሻ:‐ አንፎ አካባቢ

አስፈላጊ መስፈርቶች   
1.በተመደቡበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆኑ ህጻናትን ከማስተማር እስከ ሂፍዝ     
2.ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችሉ 
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀሩ   
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብሱ    
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆኑ                          

 * ደሞዝ በማዕከሉ እስኬል መሰረት

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ግንቦት 1 ድረስ በስልክ ቁጥር 0983851634 ማመልከት ትችላላችሁ!»

Nesihajobs
የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!!
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
መድረሳችን #ዘህራ_መድረሳ፡ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!!
#ተፈላጊ_ችሎታ!!!
1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን፡ #ዓቂዳ የሚከተል!!!
2ኛ: በአለባበሱና በስነግባሩ ኢስላማዊ የሆነ!!!
3ኛ፡ ከተለያዩ መጥፎ ሱሶች የራቀ!
4ኛ፡ #ተጅዊድና_መኻሪጅ ጠንቅቆ የሚያውቅ!
5ኛ፡ በቃዒደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችል!
6ኛ፡ የመድረሳውን መመሪያ የሚያከብር
7ኛ፡ ፃታ ወንድ
8ኛ፡ የቂርአት ሰአት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዐስር እስከ መግሪብ እንዲሁም ቅዳሜ ከ3፡00 እስከ 6፡00
9ኛ፡ ብዛት ሶስት
10ኛ፡ መነሻ ደሞዝ 4000
ለሀፊዞች ቅድሚያ ይሰጣል‼️
አድራሻ፡ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም።
ለተጨማሪ መረጃ @YunusHassen
@abufurat
👍42👏1
«""የአፋልጉኝ ትብብር ጥሪ"

አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድም እና እህቶች
እንደሚታወቀው እንዋር መስጅድ በቀንም በጠዋትም ክፍለ ጊዜ ብዙ ቂራቶች እንዳሉ ይታወቃል ።
ወንድማችን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በትንሹ መስጅድ ቂራት ሚከታተልበት እና የጓደኞቹ የኡስታዙም ጭምር ኪታብ  በባንኮኒ ወይም በጣውላ በተሰራው ሳጥን አስቀምጠው የመስጅዱ ሀዳሚዎች ባንኮኒ ሲያነሱ ሰብረው የት እንዳደረጉት አላወቅንም
ስንጠይቃቸው ጥሩ ምላሽ አልሰጡንም
የኪታቦቹ ስም ዝርዝር

–ሸርሁ  ሱና የኢማሙ በርበሀሪ ብዛት  2
–ቀውሉእል ሙፊእድ
–ተርሂብ  ብዛት   3
– ሙምቲእ
– አጅሩሚየ ኢራብ
– መንሀጁል ሙስሊም ብዛት 3

ከ እነዚህ ኪታቦች ካያቹ ጠቁሙኝ  ይላል ወንድማችን ኪታቦቹ ላይ ስም እና ስልክ ቁጥር ተፅፎባቸዋል ለመግዛትም ስሄድ መክተባ ባብዛኞቹ የሉም
ተባበሩኝ ይላል ወንድማችን ኸይሩ ሸህ አሊ
ካገኛቹ በዚህ ስልክ አሳውቁን

ኸይሩ ሸህ አሊ 0923 80 42 39
ወይም ሙራድ አህመድ 0906 89 62 72

እንተባበራቸው ።»
👍10
በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሕፃን ልጅ ቡልቱ ዘዉድ የምትባል ስቶን ከገጠር መጥታ በ ቀን 06/09/15 ከረፋዱ 06:00 ከ ፉሪ 20 ሜትር መሐመድ አወል ረጃ መስጊድ ሠፈር ከቤት እንደወጣች አልተመለሠችም።

    ስለሆነም ቤተሰቦቿ በፍለጋ ላይ ስለሆኑ ልጅቷን ያያቹ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ይጠቁሙን ። ለምትተባበሩን  አላሕ ጀዛቹን ይክፈላቹ ።
       ስልክ :- 09 11 69 61 59
                 :-09 03 57 10 51
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ኢብራሂም አሕመድ ይኑር ይሙት አልታወቀም። ትላንት ከወጣ አልተመለሰም። በቻላችሁት መጠን ተባበሯቸው።
0934379100
0912814648
👍1