ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ይህች በፎቶው ላይ የምትታየው ወ/ሮ መሀዳ ሁሴን የምትባል እህታችን የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ከምትኖርበት አለም ባንክ ቅዳሜ 09/07/15 እንደወጣች አልተመለሰችም። ከቤት በወጣችበት ቀን የለበሰችው ሲልቨር (ግራጫ) ሹራብ በቀሚሷ ላይ ደርባ ቀይ ቡኒ ሂጃብ አድርጋ ነበር።በተጨማሪም እህታችን የአእምሮ ህመም ታማሚም ነች።
እህታችንን ያገኘ በስልክ ቁጥር 0911112168/091210076  በማሳወቅ  መልካም ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

ለትብብራችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን።
ፈላጊ ቤተሰቦችዋ።
👉ህፃን ዒምራን ባሕሩ ይባላል

👉የለበሰው ልብስ ጥቁር ቲሸርት፣ሽሮ ከለር ቁምጣ እና ጥቁር ኤርገንዶ

👉ከቤት የወጣው ከቤተል ሸዋዳቦ ጀርባ 5:30

👉ቀን 9:00 አካባቢ ቤተል በግተራ አካባቢ ታይቷል የሚል መረጃ ተሰምቷል

👉እድሜው፦

👉ከሻሸመኔ በቅርብ ነው የመጣው

👉የፈላጊዎቹ ስ.ቁ
0944353915
0920159702

👉ትብብር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን
👍1
ተባበሩት!

«አሰላሙአለይኩም ሙራድ።
ዛሬ ሱብሂ ላይ ሌቦች ለአመታት የለፋሁባቸው  6 በእጄ የፃፍኳቸው የኪታቦችንና ሌሎች የተለያዩ ሀሳብ የላቸው ወረቀቶች የሉበት ቦርሳ ዘርፈውኛል።ኪታቦቹ በደብተር ላይ በእስክርቢቶ የተፃፉ ናቸው። የሰረቁኝ ቃሊቲ ሪፍት ቫሊ ዪንቨረሲቲ አካባቢ ነው።
ለአላህ ብለህ ለአመታት የለፋሁባቸው ኪተቦቼን እንዳገኝ ተባበረኝ።

ስልክ ቁጥር 0973241554
@akMAlCOMX»
👍7
አንድ ወንድማችን ከ3 ቀን በፊት ጁሙዓህ ማታ ሳባ መስጅድ እንደገባ ይህቺ ቶዮታ ኮሮላ (ወያኔ) መኪና ተሰርቃበታለችና አፋልጉት።
ታርጋ ቁጥር፦ AA  code ( 2) 36569
ስልክ፦ 0911717025
Applicants must send any useful documents related to their previous work exposures and academic backgrounds.
Telegram:- @addiscapital_contact
👍1
Applicants must send any useful documents related to their previous work exposures and academic backgrounds.
Telegram:- @addiscapital_contact
👍3
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል
:
የሥራ ማስታወቂያ
:
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
:
የሥራ መደቡ መጠሪያ:- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
:
የትምህርት ደረጃ:- ቢ.ኤስሲ. ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ

የሥራ ልምድ:- ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ Database Admin, Network & System admin, Computer Maintenance ላይ ሆስፒታል/ሆቴል የሠራ ቢሆን ይመረጣል።
:
ብዛት:- 1 (አንድ)
ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሠረት
:
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (አምስት)) የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
:
አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080 / 0947-10-10-10
ኢ-ሜይል፡ amingeneralhospital2012@gmail.com
👍4
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት መኪና
ኮድ 2  A.A 14976
የሆነ አንድ ወንድማችን ኢማሙ አህመድ ለሰላት እንደወረደ ተስርቆበታል።  ያያችሁ ካለ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
0911126835
0911831197
0919176058
👍21
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አስቸኳይ የአፋልጉልኝ ጥሪ

ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የ 15 አመት ታዳጊ ሲሆን ስሙ #ሀሰን_ኢድሪስ_ ይባላል። የትውልድ ሀገሩ ኬሚሴ 01 ቀበሌ ሣምቴ የምትባል ሰፈር ተወላጅ ሲሆን ከቤት የወጣው ረመዷን 28 እሮብ ቀን ነው። ከዛ ወዲህ የደረሰበት ልናውቅ አልቻልንም። ከሱ ጋር ሌላም ልጅ እንዳለ እና ሁለት ሁነው ነው እንደወጡ ሰማን። ግን ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመውጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዙ እንደሆነ ተነገረን። እና እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ ይህን ታዳጊ ልጃችንን ያያችሁ እህት ወንድሞች ከልጃችን ጋር በማገናኘት ተባበሩን። ከድንበርም አልፎ ከሆነ ወደ ጂቡቲም ገብተው ከሆነ ወደ የመን ሳይወጡና የአውሬ እራት እንዳይሆንብን ሰጋን። ስለዚህ ያያችሁት በቤተሰቦቹ ስልክ ደውላችሁ ከልጃችን ጋር እንድታገናኙን በአሏህ ስም እንጠይቃለን አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈልልን ውለታ ከፋዩ አሏህ ነው በማለት ቤተሰቦቹ በጭንቅ ላይ ሆነው ልጃትን አፋልጉን እያሉ የተጠፋፉ ልጅና ቤተሰብ በማገናኘት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

የቤተሰብ ስልክ👇👇👇

‎0920184633  ኢድሪስ አህመድ

0961867955  አሚናት ኢድሪስ
0913828872  ዒሳ ሙሀመድ
👍3
ክፍት የስራ ማስታወቅያ
አል ፈትህ ማስታወቅያ ቤትና ስቴሽነሪ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ፆጻ፡- ሴት

ብዛት፡- 1

ደምወዝ፡-  በሰምምነት

መስፈርት፡-  እስላማዊ ስብእናን የተላበሰችና የኮምፐተውተር ልምድ ያላት

አድራሻ ፡- ግራር ኮንዶሚንየም  ፊት ለፊት


ስልክ፡- +2519 67 86 37 63
በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ CGPA: 3.69 ያለው ታማኝ ሙስሊም ሠራተኛ የሚፈልግ ተቋም ካለ በ@HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍7🥰2
እኚህ እናት ሲራዶ ሙሐመድ ይባላሉ። የልጃቸው ስም ዐብዱል ባሲ ኢብራሂም ይባላል። የመጡት ከሞያሌ ነው።
ዛሬ ከጁሙዓህ በኋላ ጠፍተው ፉሪ አካባቢ ይገኛሉ።

አማርኛ አይችሉም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው።

የእናታችን ቤተሰቦች እናታችንን +251911866181 ዐብዱ ሶመድ ብላችሁ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
👍3