እኚህ አባት ስለጠፉ አፋልጉን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በዚህ ስልክ ደውሉላቸው። ትንሽ አዕምሯቸውን ያማቸዋል።
0911805819

👍2
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ይህች በፎቶው ላይ የምትታየው ወ/ሮ መሀዳ ሁሴን የምትባል እህታችን የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ከምትኖርበት አለም ባንክ ቅዳሜ 09/07/15 እንደወጣች አልተመለሰችም። ከቤት በወጣችበት ቀን የለበሰችው ሲልቨር (ግራጫ) ሹራብ በቀሚሷ ላይ ደርባ ቀይ ቡኒ ሂጃብ አድርጋ ነበር።በተጨማሪም እህታችን የአእምሮ ህመም ታማሚም ነች።
እህታችንን ያገኘ በስልክ ቁጥር 0911112168/091210076 በማሳወቅ መልካም ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
ለትብብራችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን።
ፈላጊ ቤተሰቦችዋ።

ተባበሩት!
«አሰላሙአለይኩም ሙራድ።
ዛሬ ሱብሂ ላይ ሌቦች ለአመታት የለፋሁባቸው 6 በእጄ የፃፍኳቸው የኪታቦችንና ሌሎች የተለያዩ ሀሳብ የላቸው ወረቀቶች የሉበት ቦርሳ ዘርፈውኛል።ኪታቦቹ በደብተር ላይ በእስክርቢቶ የተፃፉ ናቸው። የሰረቁኝ ቃሊቲ ሪፍት ቫሊ ዪንቨረሲቲ አካባቢ ነው።
ለአላህ ብለህ ለአመታት የለፋሁባቸው ኪተቦቼን እንዳገኝ ተባበረኝ።
ስልክ ቁጥር 0973241554
@akMAlCOMX»

👍7
አንድ ወንድማችን ከ3 ቀን በፊት ጁሙዓህ ማታ ሳባ መስጅድ እንደገባ ይህቺ ቶዮታ ኮሮላ (ወያኔ) መኪና ተሰርቃበታለችና አፋልጉት።
ታርጋ ቁጥር፦ AA code ( 2) 36569
ስልክ፦ 0911717025
ታርጋ ቁጥር፦ AA code ( 2) 36569
ስልክ፦ 0911717025
Applicants must send any useful documents related to their previous work exposures and academic backgrounds.
Telegram:- @addiscapital_contact
Telegram:- @addiscapital_contact
👍1

👍3
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል
:
የሥራ ማስታወቂያ
:
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
:
የሥራ መደቡ መጠሪያ:- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
:
የትምህርት ደረጃ:- ቢ.ኤስሲ. ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
የሥራ ልምድ:- ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ Database Admin, Network & System admin, Computer Maintenance ላይ ሆስፒታል/ሆቴል የሠራ ቢሆን ይመረጣል።
:
ብዛት:- 1 (አንድ)
ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሠረት
:
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (አምስት)) የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
:
አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080 / 0947-10-10-10
ኢ-ሜይል፡ amingeneralhospital2012@gmail.com

👍4
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ የአፋልጉልኝ ጥሪ
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የ 15 አመት ታዳጊ ሲሆን ስሙ #ሀሰን_ኢድሪስ_ ይባላል። የትውልድ ሀገሩ ኬሚሴ 01 ቀበሌ ሣምቴ የምትባል ሰፈር ተወላጅ ሲሆን ከቤት የወጣው ረመዷን 28 እሮብ ቀን ነው። ከዛ ወዲህ የደረሰበት ልናውቅ አልቻልንም። ከሱ ጋር ሌላም ልጅ እንዳለ እና ሁለት ሁነው ነው እንደወጡ ሰማን። ግን ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመውጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዙ እንደሆነ ተነገረን። እና እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ ይህን ታዳጊ ልጃችንን ያያችሁ እህት ወንድሞች ከልጃችን ጋር በማገናኘት ተባበሩን። ከድንበርም አልፎ ከሆነ ወደ ጂቡቲም ገብተው ከሆነ ወደ የመን ሳይወጡና የአውሬ እራት እንዳይሆንብን ሰጋን። ስለዚህ ያያችሁት በቤተሰቦቹ ስልክ ደውላችሁ ከልጃችን ጋር እንድታገናኙን በአሏህ ስም እንጠይቃለን አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈልልን ውለታ ከፋዩ አሏህ ነው በማለት ቤተሰቦቹ በጭንቅ ላይ ሆነው ልጃትን አፋልጉን እያሉ የተጠፋፉ ልጅና ቤተሰብ በማገናኘት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
የቤተሰብ ስልክ👇👇👇
0920184633 ኢድሪስ አህመድ
0961867955 አሚናት ኢድሪስ
0913828872 ዒሳ ሙሀመድ

ክፍት የስራ ማስታወቅያ
አል ፈትህ ማስታወቅያ ቤትና ስቴሽነሪ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆጻ፡- ሴት
ብዛት፡- 1
ደምወዝ፡- በሰምምነት
መስፈርት፡- እስላማዊ ስብእናን የተላበሰችና የኮምፐተውተር ልምድ ያላት
አድራሻ ፡- ግራር ኮንዶሚንየም ፊት ለፊት
ስልክ፡- +2519 67 86 37 63