ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የአፋልጉኝ ጥሪ!

ከታች በፈቶው ያለችዋ እህቴ በስልጤ ዞን ቅበት ስልጢ ወረዳ ዛሬ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም!

የያቿት ወይም ያገኛችኋት ካላችሁ

ከታች ባለው የስልክ አድራሻ እንድትደውሉንን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።

➤ 0922486620

ቤተሰቦቿ!
👍1
ከቤተል መስጂድ ዝቅ  ብሎ ሰኔ 30 አቡዘር መስጂድ ፊት ለፊት 3 ሚኒባስ አንድ ላይ ነው የተሰረቁት


1) ኮድ 3 29416 ኦሮ ጥቁር ሚኒ ባስ
2) ኮድ 2 A05785 አአ ነጭ ሚኒ ባስ
3) ኮድ 3 88027 ኦሮ ነጭ ሚኒ ባስ


ያገኛችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።

ዐ9 10 92 83 64
ዐ9 23 64 43 32
👍3
አፋልጉኝ!

ወንድማችን

"የሰሌዳ ቁጥሩ A55135 የሆነ ቶዮታ ቫን መኪና መኖሪያ ቤቴ በር ላይ ባቆምኩበት ተሰርቅ  ስለተሰወረብኝ፣ ያገኛችሁ ሰዎች በሚከተለው ቁጥር ብታሳውቁኝ ውሮታውን እከፍላለሁ፡፡"

እያለ ነው፡፡

0911433185
0912361292
0932097127

SHARE አድርጉት
👍2
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ተማሪ
ኢምራን ጧሂር ትላንት በ29/6/2015 ከጠዋቱ
1:00 ከቤቱ ከወለቴ ቀበሌ 03 ወጥቶ አልተመለሰም።
ስለሆነም ቤተሰቦቹ በፍለጋ ላይ ስለሆኑ
ልጁን ያያቹ  ከታች በተጠቀሱት ስልኮች አሳውቁን

ጧሒር: –0911451547
            0927555967


♦️ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
👍1
Vacancy from AMRA Medium clinic

1.Nurse
-Minimum 6 month experience
-experience should be written from health bureau
-Female
-Good on giving injection for pediatrics age
- less than 6 month clearance is mandatory

2.Lab technician
-Minimum of 1yr experience
-experience should be written from health bureau
-female/male
-good on doing manual WBC count and differential with chamber
- less than 6 month clearance is mandatory

*Work place Anfo 105 bajaj tera
*salary:-negotiable

Contact:- 0917798377
👍1🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቴኩ አለም እየተገኙ ያሉትን አዳዲስ ግኝቶች ለማየት እግርዋትን ወደ ቴክ ትሬድ ሾዉ ያድርጉ። ይህ ትሬድ ሾዉ በሳይንስ ሙዚየም ከመጋቢት 1-3 የሚዘጋጅ ሲሆን በዉስጡም በአለም ዙሪያ ያሉ በዘርፋቸዉ እጅግ የረቀቁ ግኝቶችን ይዞል። እነዚህን ግኝቶች በማየት እንዲሁም የራስዋን የፈጠራ ሀሳቦች በማጋራት ከኛ ጋር የወደፊቱን እናቅድ። ይህ እድል እንዳያመልጥዋ! መግቢያ ነፃ ነው።

ያሉትን ሁሉንም የኤግዚቢሽን ፕሮግራሞች ለማየት እባክዎ https://afriopia.com/events ይጎብኙ

ቦታ ለማስያዝ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡- https://afriopia.com/events/participate

Discover the latest in tech innovation and get inspired - join us at the Tech Trade Show! The Tech Trade Show is taking place at the science museum from Mar 10th to 12th and features the most cutting-edge tech from around the world. Come explore the leading-edge technology that will shape the future and get inspired to create your own! Don't miss this opportunity to learn and get ahead - join us at the Tech Trade Show! Entrance is Free

To see all the activities available please visit: https://afriopia.com/events

For reservation use this link: https://afriopia.com/events/participate
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ❗️❗️❗️
ZAD | ዛድ ፋርማሲ ቃሊቲ ለከፈተው ቅርንጫፍ ልምድ ያለው ፋርማሲስት ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ : Senior Pharmacist with License
የስራ ቦታ : ቃሊቲ ቶታል
ደመወዝ : በስምምነት
ለበለጠ መረጃ : 0908271334 ይደውሉ
Urgent job announcement ❗️❗️❗️
ZAD | ዛድ Pharmacy is looking for an experienced Pharmacist for its newly opened branch in Kaliti.
Job Title : Senior Pharmacist with License
Job Location: Kaliti Total
Salary: Negotiable
For more information, call 0908271334
N.B ሴቶች ይበረታታሉ(ኒቃብ ለባሾች በተለይ ይበረታታሉ)
👍2
እኚህ አባት ስለጠፉ አፋልጉን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው።

ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በዚህ ስልክ ደውሉላቸው። ትንሽ አዕምሯቸውን ያማቸዋል።

0911805819
👍2
ተቋም እንደ ተቋም ሲሆን አሪፍ ነው።
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ይህች በፎቶው ላይ የምትታየው ወ/ሮ መሀዳ ሁሴን የምትባል እህታችን የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ከምትኖርበት አለም ባንክ ቅዳሜ 09/07/15 እንደወጣች አልተመለሰችም። ከቤት በወጣችበት ቀን የለበሰችው ሲልቨር (ግራጫ) ሹራብ በቀሚሷ ላይ ደርባ ቀይ ቡኒ ሂጃብ አድርጋ ነበር።በተጨማሪም እህታችን የአእምሮ ህመም ታማሚም ነች።
እህታችንን ያገኘ በስልክ ቁጥር 0911112168/091210076  በማሳወቅ  መልካም ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

ለትብብራችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን።
ፈላጊ ቤተሰቦችዋ።
👉ህፃን ዒምራን ባሕሩ ይባላል

👉የለበሰው ልብስ ጥቁር ቲሸርት፣ሽሮ ከለር ቁምጣ እና ጥቁር ኤርገንዶ

👉ከቤት የወጣው ከቤተል ሸዋዳቦ ጀርባ 5:30

👉ቀን 9:00 አካባቢ ቤተል በግተራ አካባቢ ታይቷል የሚል መረጃ ተሰምቷል

👉እድሜው፦

👉ከሻሸመኔ በቅርብ ነው የመጣው

👉የፈላጊዎቹ ስ.ቁ
0944353915
0920159702

👉ትብብር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን
👍1
ተባበሩት!

«አሰላሙአለይኩም ሙራድ።
ዛሬ ሱብሂ ላይ ሌቦች ለአመታት የለፋሁባቸው  6 በእጄ የፃፍኳቸው የኪታቦችንና ሌሎች የተለያዩ ሀሳብ የላቸው ወረቀቶች የሉበት ቦርሳ ዘርፈውኛል።ኪታቦቹ በደብተር ላይ በእስክርቢቶ የተፃፉ ናቸው። የሰረቁኝ ቃሊቲ ሪፍት ቫሊ ዪንቨረሲቲ አካባቢ ነው።
ለአላህ ብለህ ለአመታት የለፋሁባቸው ኪተቦቼን እንዳገኝ ተባበረኝ።

ስልክ ቁጥር 0973241554
@akMAlCOMX»
👍7
አንድ ወንድማችን ከ3 ቀን በፊት ጁሙዓህ ማታ ሳባ መስጅድ እንደገባ ይህቺ ቶዮታ ኮሮላ (ወያኔ) መኪና ተሰርቃበታለችና አፋልጉት።
ታርጋ ቁጥር፦ AA  code ( 2) 36569
ስልክ፦ 0911717025