ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
Job Title: Afar transcriber

Job Type: Contractual

Work Location: Anywhere/remote

Job Description: We are looking for native Afar Transcribers.

The Work is very simple just listen to Afar audio and type it in the Afar

Note The Work Will Be on an Online Platform and you need a Laptop/PC with stable internet connection

You Have To work daily i.e. 30 Mins of minimum

Female applicants are highly encouraged

Contact...@Bint_abdusomed
አፋልጉን
ከታች ፎቶዉን የምትመለከቱት ወጣት መሀመድ አረብ ሼህ ሁሴን ይባላል።መሀመድ ተወልዶ ያደገዉ በአማራ ክልል አሮሞ ብሔረሰብ ዞን አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ጃራ ቀጨማ ቀበሌ ነዉ።ከአራት አመታት በፊት ወደ ሰዉዲ አረቢያ ተሰዶ ነበር።በሳዉዲ አረቢያ ቆይታዉ ሁለት አመት ድረስ ከቤተሰቡ ጋር ይገናኝ ነበር።ይሁን እንጂ ይሄ ወጣት ከሁለት አመታት ወዲህ ደዉሎ የማያዉቅና የት እንዳለ ድመፁ ስለ ጠፋን:ወጣት መሀመድን ያየ ወይም ያየች ካለ በሰዉዲ አረቢያ ቁጥር። ........+966581422854

በእትዮጵያ ቁጥር................+251905949876
..................+251933661179
በኢሞ እና በቴሌግራም እንድታሳዉቁን በማክበር እንጠይቃለን
ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ።
ላይክና ሼር በማድረግ ይተባበሩን።
IYYAAFANNOO
Dargaggeesa suuraa isaa armaan gadii irratti argitan kun maqaan isaa Mohaammad Arab Sheh Huseen jedhama.Mohaammad Arab Sheh Huseen dhalatee kan guddate Naannoo Amaaraa Godina Saba Oromoo Aanaa Arxummaa Fursii Ganda Jaarraa Qacamaatti. Waggoota Arfan darban dura gara biyya Saudi Arabiyaa godaanee ture.Hanga waggaa lamaatti maatiifi Hiriyoota Waliin bilbilaan walqunnamaa ture.Haata'u malee waggoota lamaan darbaniif Mohaammad Karaa sagalee bilbilaatiin Maatiifi Hiriyoota isaatiin walqunnamee hin beeku.Sagaleen Mohaammad dhabameera.Kanaaf Namni Dargoo Mohaammad Argitan Karaa Lakkoofsa bilbilaa Itoophiyaa fi
Karaa lakkoofsa bilbilaa saudi Arabiyaa,akkasumas Telegram fi Omodhaan Akka nuu beeksiftan kabajaan isiin Gaafanna.Namni Mohammad arge yookiin agarte Gatii Dadhabbii Keessanii rabbiin Isiniif haa Kaffalu. Like fi share gochuun nu waliin ta'aa.
lakk +966581422854
lakk +251905949876
.......+251933661179
«የተለመደ ትብብራችሁን እንሻለን!

በምስሉ ላይ የምትታየው መኪና ዛሬ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በር ላይ አቁሞ ለጉዳይ ወደ ቢሮ እንደገባ ሰርቀው ወስደዋታል::
Model 5L
ታርጋ 76924
የተለመደ ትብብር ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!!
መረጃችሁን 0930697415 ደውላችሁ አሳውቁን:: ወሮታ ከፋይ ነን::»
👍1
ይህቺ ታዳጊ በትላንትናው ዕለት (22/5/2015)  ጨርቆስ ተብሎ የሚጠራው አክባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ያገኛት (ያያት) ሰው በነዚህ ስልክ ቁጥሮች #0942562285/0953133304 አሳውቁን ጀዛኩምአሏሁ ኸይር ወደ ተለያዩ ግሩፖች ሼር አድርጉልን
👍4
እኚህ እናት ሙንተሃ ሙሰማ ይባላሉ። ቤት ጠፍቶባቸው ነው። ስልክ አያውቁም። አሁን የሚገኙት ዓለም ባንክ አደባባይ አካባቢ ስለሆነ ቤታቦቻቸው የሆናችሁ 0919841185 ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
ይህ ወንድማችን ትላንት ከኤምግሬሽን ፖስፖርቱን ተቀብሎ እንደወጣ ፓስፓርቱ ጠፍቶበታል።
ያገኘ ሰው በነዚህ ስልኮች ደውላችሁ ተባበሯቸው።
0911286894
0911527937
📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

አል-ሐረመይን የቁርዓን እና የቋንቋ አካዳሚ መምህራኖችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መምህራን ማመልከት ይችላሉ
1) ቁርኣን በቃሉ የሸመደደ (ሃፊዝ)
2) የቁርኣን አቀራር በደንብ የሚችል (ሙጀውድ)
3)አረብኛ አስተማሪ ድፕሎማ ወይም ከዝያ በላይ እና ኸጥ አረብኛ ፁሁፍ ችሎታ ያለውና ዐረብኛ ቋንቋ ማስተማር የሚችል(Arabics language teacher)

ብዛት፦ 5
ፆታ፦ ወንድ እና ሴት


የስራ ልምድ ቢኖረው የተመረጠ ነው።

ደምወዝ፦ በስምምነት

#ማሳሰብያ
ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት በቀጣዩ አድራሻ  ያመልክቱ።

https://t.me/Alharameyin
+251953152358    
👍3
አፈልጉኝ
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት ስሙ ሙደስር ነስሬ ኢሳ ይባላል ።የእነቱ ስም ኩልሲማ ሃሚድ ሲራጅ ይበላል። ከ 20 አመት በፊት ለስራ ብሎ ከስልጤ ወደ ጂማ ወጥቶ፤ከዘ ለተወሰና አመታት ከሰራ በሀላ፤በዛው ገምቤላ ሄዶ ለተወሰና ጊዜ ቆይቶ በዘው ወደ ሱደን ገብቶዋል። ከቤት ከወጣ ከ 15 አመት ቡሀላ ከስልጤ ከሄዱ ሰዎች ተገነኝቶ ከነሱ ስልኩን አግኝታን በስልክ እየወራን የሱ ስልክ ጠፍብን።
የዘኔ የነበረው ሱደን ውስጥ ሽመል የሚበል ቦታ ይኖራል ተብላን ነበር።
ምናልባት ምታውቁት ወይም መረጃ የልቹሁ ካላችሁ ከታትች በተዘረዘርው አድራሽ እንድትጦቁሙን በአላህ ስም እንጠይቀችሁለን።
አድራሻ ፦
ፈላጊ ስልክ
መህቡባ ነስሬ 0955954788
ሙክታር ነስሬ 0925128150
ጠይባ ነስሬ 0931574971
አብዲልመጂድ ነስሬ 0955292260

ለአላህ ብላችሁ ሼር በመድርግ ተበባሩን።
በረካላሁ ፊኩሙ!
👍2
የአፋልጉኝ ጥሪ!

ከታች በፈቶው ያለችዋ እህቴ በስልጤ ዞን ቅበት ስልጢ ወረዳ ዛሬ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም!

የያቿት ወይም ያገኛችኋት ካላችሁ

ከታች ባለው የስልክ አድራሻ እንድትደውሉንን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።

➤ 0922486620

ቤተሰቦቿ!
👍1
ከቤተል መስጂድ ዝቅ  ብሎ ሰኔ 30 አቡዘር መስጂድ ፊት ለፊት 3 ሚኒባስ አንድ ላይ ነው የተሰረቁት


1) ኮድ 3 29416 ኦሮ ጥቁር ሚኒ ባስ
2) ኮድ 2 A05785 አአ ነጭ ሚኒ ባስ
3) ኮድ 3 88027 ኦሮ ነጭ ሚኒ ባስ


ያገኛችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።

ዐ9 10 92 83 64
ዐ9 23 64 43 32
👍3
አፋልጉኝ!

ወንድማችን

"የሰሌዳ ቁጥሩ A55135 የሆነ ቶዮታ ቫን መኪና መኖሪያ ቤቴ በር ላይ ባቆምኩበት ተሰርቅ  ስለተሰወረብኝ፣ ያገኛችሁ ሰዎች በሚከተለው ቁጥር ብታሳውቁኝ ውሮታውን እከፍላለሁ፡፡"

እያለ ነው፡፡

0911433185
0912361292
0932097127

SHARE አድርጉት
👍2
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ተማሪ
ኢምራን ጧሂር ትላንት በ29/6/2015 ከጠዋቱ
1:00 ከቤቱ ከወለቴ ቀበሌ 03 ወጥቶ አልተመለሰም።
ስለሆነም ቤተሰቦቹ በፍለጋ ላይ ስለሆኑ
ልጁን ያያቹ  ከታች በተጠቀሱት ስልኮች አሳውቁን

ጧሒር: –0911451547
            0927555967


♦️ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
👍1
Vacancy from AMRA Medium clinic

1.Nurse
-Minimum 6 month experience
-experience should be written from health bureau
-Female
-Good on giving injection for pediatrics age
- less than 6 month clearance is mandatory

2.Lab technician
-Minimum of 1yr experience
-experience should be written from health bureau
-female/male
-good on doing manual WBC count and differential with chamber
- less than 6 month clearance is mandatory

*Work place Anfo 105 bajaj tera
*salary:-negotiable

Contact:- 0917798377
👍1🥰1