አሰላም አለይኩም ያጀመአ
አስቸኩዋይ የእርዳታ ጥሪ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት አቡበከር የተባለ የ አራት አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ በመጫወት ላይ ሳለ ወዴት እንደሄደ ስላልታወቀ ያገኛችሁ ሰውች እባካችሁ
በዚህ ስልክ በመደውል አሳውቁን
👇👇
0915966568
0941168614
እባካችሁ ለ አላህ ስትሉ መልክቱን ሼር አርጉልን የ እናትና የ አባቱ ሀዘን የበረታ ነው !!እናም ነገ በኔ ነውና እንርዳቸው
"የ ወንድሙን ጭንቀት ለማስወገድ የሞከረ ሰው አላህ የሱን ጭንቅ ያስወግድለታል"
አድራሻ
ጎሮ ገብሬል
ቀጠና 3
ፋና ወጊ

👍2
አፋልጉን‼
========
👤ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዓብዱ-ረሕማን ሀሰን ይባላል።በ ኮምቦልቻ «ሩሐማ መድረሳ» ቂርአት ላይ የነበረ ሲሆን ከዚያም አያቱን ለመዘየር ወደ ደሴ በማቅናት ጁመኣ ለታ ደሴ አረብ ገንዳ የ ኢሻን ሶላት ሰግጄ እመጣለሁ ብሎ ወጥቶ እስካሁን እንደወጣ አልተመለሰም።
📢ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን።
+251936978758
+251965803252
ፈላጊ ቤተሰቦቹ!
➖➖➖➖➖➖
✔️ ሼር በማድረግ ፈላጊ ቤተሰቦቹን እንተባበራቸው

👍6
«ሙሉ ስሙ ፈንታው ሰይድ ሙሳ (አሊ ሠይድ ሙሳ) ይባላል፡፡ተወልዶ ያደገው ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ መንበረ ፀሀይ ጨርጫሪት ሲሆን የጠፋው በ1989 ዓ.ም ለስራ ብሎ እንደወጣ አድራሻውን ግልፅ አድርጎ አልተናገረም፡፡እስካሁን ድረስ ያለበትን ሀገር ወይም ከተማ ለማወቅ አልቻልንም፡፡ያለበትን የምታውቁ ካላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡
ፈላጊ፡-ዘቢባ ሠይድ ሙሳ እና አሚናት ሠይድ ሙሳ
ስልክ ቁጥር ፡- 0912019831 እና 0914057990»
ፈላጊ፡-ዘቢባ ሠይድ ሙሳ እና አሚናት ሠይድ ሙሳ
ስልክ ቁጥር ፡- 0912019831 እና 0914057990»
❤1👍1
ነጃሺ አካዳሚ የአፀደ ህፃናት መምህሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ችሎታ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች
ፆታ: ሴት
ብዛት: 3
የማመልከቻ ግዜ፦ እስከ October 30, 2022
ለማመልከት: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዮሀንስ ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አዲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ፊት ለፊት ባለው ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ 0902347610/ 0900726111/ 0111713338 ደውለው ይጠይቁ

ራሚስ ባንከ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[ በ0 አመት እና በልምድ 90+ ክፍት ቦታዎች]
♦Deadline: Nov 08, 2022
Rammis Bank S.C Vacancy for fresh graduates and qualified applicants for the following job positions.
Position 1: Graduate Trainee
Position 2: Customer Service Officer
Position 3: Senior Customer Service Officer- Cash
Position 4: Branch Auditor
Position 5: Branch Accountant
Position 6: Branch Customer Service Manager
Position 7: Branch Manager
✅ Professions: Accounting, Banking, Management, Economics, Accounting & Finance, Marketing, Business and related.
How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
📌rammisbank@gmail.com or
📌rammisbankho@gmail.com

👍3
ቤተሰብ ተጨንቋል ተባበሯቸው
---------
በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ህፃን ሳሊሃት ጃዕፈር የ11 አመት ታዳጊ ስትሆን ዛሬ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የግቢ በር ተንኳክቶ ልትከፍት በወጣችበት አልተመለሰችም ከዚህ ቀደም እንደዚሁ በር ልትከፍት በወጣችበት ማንነቱ በማይታወቅ ሰው የድብደባ ሙከራ ተደርጎባት ነበር እናም ልጃችንን ያገኘ ወይም ያየ ማንኛውም ሰው በእነዚህ ቁጥሮች እንዲደውልልን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
09 42 14 48 18
09 10 56 09 30
09 46 47 04 86

👍4❤1
«SHARE SHARE SHARE
አስቸኳይ
እለተ እሁድ ህዳር 4 2015 ዐ ል
ቤተል ኑሃ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ሚንዛር ፕሮዳክሽን ቢሮ በተመሳሳይ ቁልፍ በመክፈት 7 ሃርድ ዲስኮችን JBL ስፒከርና ሌሎች ጥቃቅን እቃዎች ተወስዶብናል።
ሃርድ ዲስኮቹ ውስጥ ያሉት ፋይሎች እጅግ በጣም አስፈላጊ ናቸው
ወሮታ እንከፍላለን!
ልዩ ምልክታቸው የሀርድ ዲስኮቹ
1. ሁለቱ ሀርድ ዲስኮች(Transcend
)በኬብል መሰኪያው በኩል በጥቁር የተፃፈ ምልክት
2. 3 ሀርድ ዲስኮች(Transcend ) ከላይ ቁጥር ነገር ያለባቸው
3. 1 ከላይ ሲልቨር ከስር ደግሞ ጥቁር
4. 1ሀርድ ዲስክ (wb My passport) ሙሉ ለሙሉ ጥቁር
5. 1 JBL bluetooth speaker
6.የተለያዩ እቃዎች
የጠፋበት ቀን፦ እሁድ
.
እነዚን እቃዎች የደረሰው ወይም ያገኘው ሰው መልሱልን ወሮታውን ከፋይ ነን
.
ሼር
ሼር
በማድረግ ለሌሎች አድርሱ
0911964473
+251915555821
0921765296»

👍5🥰1
እባካችሁ ተባበሯቸው‼
«ስላም አለይኩም ወላጅ አባታችን ሀጂ ረዲ ሱሩር ለጁምዓ ሰላት ብሎ ከሚኖርበት ፉሪ 04 ቀበሌ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም እባክህ በማፈላለግ አግዘን። ለብሰውት የነበረው ልብስ በምስሉ ላይ ያለው ነው ከጊዜ ቡኋላ የመጣ የመርሳት ችግር አለበት ።
0911481405
Abduselam Redi
ልጅ »
«ስላም አለይኩም ወላጅ አባታችን ሀጂ ረዲ ሱሩር ለጁምዓ ሰላት ብሎ ከሚኖርበት ፉሪ 04 ቀበሌ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም እባክህ በማፈላለግ አግዘን። ለብሰውት የነበረው ልብስ በምስሉ ላይ ያለው ነው ከጊዜ ቡኋላ የመጣ የመርሳት ችግር አለበት ።
0911481405
Abduselam Redi
ልጅ »
👍6