እኚህ እናት ዛሪሃ ሑሴን ይባላሉ። ጠፍተው ፍሊዶሮ አካባቢ ተገኝተዋል።
ፈላጊ ቤተሰቦቻቸው በዚህ ስልክ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
0919404665
መልዕክቱን ሼር በማድረግ እናታችንን ከተጨነቁ ቤተሰቦቻቸው ጋር እናገናኛቸው።

😢3👍2
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
Photo
እናታችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ተገናኝተዋል። አል-ሐምዱ ሊላህ! ሼር በማድረግ የተባበራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን።
👍4
«እስቲ ልብ ብላችሁ እናቴን እዩልኝ
የአፋልጉኝ ጥሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት አሏህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ይህንን ፅሁፍ የምታዩ ሁሉ በተለያየ ሚድያ ሸር በማድረግ እናቴን ታፋልጉኝ ዘንድ በምታመልኩት አምላካችሁ ስም እማፀናችሇለሁ
እንድሁም ስለ እናት ፍቅር ስትሉ!!!!!!! እናቴ በተወለድኩ በ 2 አመቴ የተለየችኝ እስካሁን ትሙት ትኑር አላቅም ብቻ በህይወት ካለች በእናንተ ሰበብ ልትገኝልኝ ትችላለችና ስበብ ሁኑኝ እናቴ ተወልዳ ያደገችው ሰ/ ወ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 08 አማየ ሚጫ ሲሆን ስሟ ኑሪት አባተ ይመር ትባላለች አባቷ አባተ ይመር እናቷ ስመኝ ገበያው ወንድሞቿ ይመር አባተ ካሳው አባተ እህቶቿ እናኑ አባተና አደነቅ አባተ ይባላሉ እኔ ልጇ ሀሊማ አባተ እባላለሁ በ83 አካባቢ ወደ አድስ አበባ ለስራ ሂዳ ለተወሰነ ጊዜ ቤተሰብ ጋር ትገናኝ ነበር ከዛም ቡሀላ ግን እስካሁን የት እንዳለች የሚያቅ የለም ምን አልባት እናቴ በህይወት ካለሽ ድምፅሽን አሰሚን!!!! አለሁ በይን!!!! ፈላጊ እኔ ልጅሽና መላ ቤተሰቦችሽ ስልክ ቁጥር 00251965153507
00251924499631
00966593482005
00966533824926
የአሏህ መልካም ፈቃዱ ከነሆነ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥምና በነዚህ ቁጥሮች ልታሳውቁን ትችላላችሁ።
ምን አልባት እናት እና ልጅ ለመገናኘት ማን ሰበብ እንደሚሆን አይታወቅም #share "»

👍6😱1
📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ
መርከዝ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ህፍዝ ማዕከል ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ስለሆነም ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞች ማመልከት ይችላሉ
1) ቁርኣን በቃሉ የሸመደደ (ሃፊዝ)
2) የቁርኣን አቀራር በደንብ የሚችል (ሙጀውድ)
4) ኸጥ አረብኛ ፁሁፍ ችሎታ ያለውና ዐረብኛ ቋንቋ ማስተማር የሚችል
ብዛት፦ 1
ፈረቃ አዳሪ
የስራ ልምድ ቢኖረው የተመረጠ ነው።
ደምወዝ፦ በስምምነት
#ማሳሰብያ
ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ በቀጣዩ አድራሻ በአካልም በመገኘት ያመልክቱ።
አድራሻ፦ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ዐሊ መስጅድ አካባቢ
ለበለጠ መረጃ 0911813704

👍3👏1
አሰላም አለይኩም ያጀመአ
አስቸኩዋይ የእርዳታ ጥሪ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት አቡበከር የተባለ የ አራት አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ በመጫወት ላይ ሳለ ወዴት እንደሄደ ስላልታወቀ ያገኛችሁ ሰውች እባካችሁ
በዚህ ስልክ በመደውል አሳውቁን
👇👇
0915966568
0941168614
እባካችሁ ለ አላህ ስትሉ መልክቱን ሼር አርጉልን የ እናትና የ አባቱ ሀዘን የበረታ ነው !!እናም ነገ በኔ ነውና እንርዳቸው
"የ ወንድሙን ጭንቀት ለማስወገድ የሞከረ ሰው አላህ የሱን ጭንቅ ያስወግድለታል"
አድራሻ
ጎሮ ገብሬል
ቀጠና 3
ፋና ወጊ

👍2
አፋልጉን‼
========
👤ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዓብዱ-ረሕማን ሀሰን ይባላል።በ ኮምቦልቻ «ሩሐማ መድረሳ» ቂርአት ላይ የነበረ ሲሆን ከዚያም አያቱን ለመዘየር ወደ ደሴ በማቅናት ጁመኣ ለታ ደሴ አረብ ገንዳ የ ኢሻን ሶላት ሰግጄ እመጣለሁ ብሎ ወጥቶ እስካሁን እንደወጣ አልተመለሰም።
📢ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን።
+251936978758
+251965803252
ፈላጊ ቤተሰቦቹ!
➖➖➖➖➖➖
✔️ ሼር በማድረግ ፈላጊ ቤተሰቦቹን እንተባበራቸው

👍6
«ሙሉ ስሙ ፈንታው ሰይድ ሙሳ (አሊ ሠይድ ሙሳ) ይባላል፡፡ተወልዶ ያደገው ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ መንበረ ፀሀይ ጨርጫሪት ሲሆን የጠፋው በ1989 ዓ.ም ለስራ ብሎ እንደወጣ አድራሻውን ግልፅ አድርጎ አልተናገረም፡፡እስካሁን ድረስ ያለበትን ሀገር ወይም ከተማ ለማወቅ አልቻልንም፡፡ያለበትን የምታውቁ ካላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡
ፈላጊ፡-ዘቢባ ሠይድ ሙሳ እና አሚናት ሠይድ ሙሳ
ስልክ ቁጥር ፡- 0912019831 እና 0914057990»
ፈላጊ፡-ዘቢባ ሠይድ ሙሳ እና አሚናት ሠይድ ሙሳ
ስልክ ቁጥር ፡- 0912019831 እና 0914057990»
❤1👍1
ነጃሺ አካዳሚ የአፀደ ህፃናት መምህሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ችሎታ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች
ፆታ: ሴት
ብዛት: 3
የማመልከቻ ግዜ፦ እስከ October 30, 2022
ለማመልከት: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዮሀንስ ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አዲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ፊት ለፊት ባለው ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ 0902347610/ 0900726111/ 0111713338 ደውለው ይጠይቁ

ራሚስ ባንከ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[ በ0 አመት እና በልምድ 90+ ክፍት ቦታዎች]
♦Deadline: Nov 08, 2022
Rammis Bank S.C Vacancy for fresh graduates and qualified applicants for the following job positions.
Position 1: Graduate Trainee
Position 2: Customer Service Officer
Position 3: Senior Customer Service Officer- Cash
Position 4: Branch Auditor
Position 5: Branch Accountant
Position 6: Branch Customer Service Manager
Position 7: Branch Manager
✅ Professions: Accounting, Banking, Management, Economics, Accounting & Finance, Marketing, Business and related.
How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
📌rammisbank@gmail.com or
📌rammisbankho@gmail.com

👍3