ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ቀን 19/01/2015

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የአረብኛ ቋንቋ መምህር፡- የትምህርት ደረጃ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ 2ዓመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
በፅዳት ሰራተኛ፡ የትምህርት ደረጃ ፡ 5ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ፆታ፡ ሴት
ብዛት፡ 4

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 23/2015 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ

ስልክ፡- 01134818 / 0113489705  
ሞባይል፡- 0911721890 / 09119324 44

__
🏷 Nesihajobs
👍7
ወንድማችንን መረጃውን አፋልጉት! ተባበሩት!
👍1🔥1😢1
እኚህ እናት ዛሪሃ ሑሴን ይባላሉ። ጠፍተው ፍሊዶሮ አካባቢ ተገኝተዋል።

ፈላጊ ቤተሰቦቻቸው በዚህ ስልክ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
0919404665


መልዕክቱን ሼር በማድረግ እናታችንን ከተጨነቁ ቤተሰቦቻቸው ጋር እናገናኛቸው።
😢3👍2
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
Photo
እናታችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ተገናኝተዋል። አል-ሐምዱ ሊላህ! ሼር በማድረግ የተባበራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን።
👍4
«እባካችሁ ያያችሁ ካላችሁ ተባበሯቸው!!

ሁለት እህት አማቾች የ11 እና የ13 አመት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም!!

ቤተሰቦቻቸው በጣም ተጨንቀዋል!!

ከአዲስ አበባ መድሽ አካባቢ ከመኖሪያ ቤት ወጥተው ጠፍተዋል።

ያያችሁ ወይም ያሉበትን የምታውቁ ቤተሰቦቻቸውን በቀጥታ አናግሯቸው።

አባታቸው ሙሐመድ ዐረብ
0911352841

0977340415»
👍3
«እስቲ ልብ ብላችሁ እናቴን እዩልኝ

የአፋልጉኝ ጥሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት  አሏህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ይህንን ፅሁፍ የምታዩ ሁሉ በተለያየ ሚድያ ሸር በማድረግ እናቴን ታፋልጉኝ ዘንድ በምታመልኩት አምላካችሁ ስም እማፀናችሇለሁ

እንድሁም ስለ እናት ፍቅር ስትሉ!!!!!!! እናቴ በተወለድኩ በ 2 አመቴ የተለየችኝ እስካሁን ትሙት ትኑር አላቅም ብቻ በህይወት ካለች በእናንተ ሰበብ ልትገኝልኝ ትችላለችና ስበብ ሁኑኝ  እናቴ ተወልዳ ያደገችው ሰ/ ወ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 08 አማየ ሚጫ ሲሆን  ስሟ ኑሪት አባተ ይመር ትባላለች አባቷ አባተ ይመር እናቷ ስመኝ ገበያው ወንድሞቿ ይመር አባተ ካሳው አባተ እህቶቿ እናኑ አባተና አደነቅ አባተ ይባላሉ እኔ ልጇ ሀሊማ አባተ እባላለሁ በ83 አካባቢ ወደ አድስ አበባ ለስራ ሂዳ ለተወሰነ ጊዜ ቤተሰብ ጋር ትገናኝ ነበር ከዛም ቡሀላ ግን እስካሁን የት እንዳለች የሚያቅ የለም ምን አልባት እናቴ በህይወት ካለሽ ድምፅሽን አሰሚን!!!! አለሁ በይን!!!!  ፈላጊ እኔ ልጅሽና መላ ቤተሰቦችሽ ስልክ ቁጥር  00251965153507
                                     00251924499631
                                     00966593482005
                                      00966533824926
የአሏህ መልካም ፈቃዱ ከነሆነ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥምና በነዚህ ቁጥሮች ልታሳውቁን ትችላላችሁ።

ምን አልባት እናት እና ልጅ ለመገናኘት ማን ሰበብ እንደሚሆን አይታወቅም #share
👍6😱1
📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

መርከዝ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ህፍዝ ማዕከል ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞች ማመልከት ይችላሉ
1) ቁርኣን በቃሉ የሸመደደ (ሃፊዝ)
2) የቁርኣን አቀራር በደንብ የሚችል (ሙጀውድ)
4) ኸጥ አረብኛ ፁሁፍ ችሎታ ያለውና ዐረብኛ ቋንቋ ማስተማር የሚችል

ብዛት፦ 1
ፈረቃ   አዳሪ

የስራ ልምድ ቢኖረው የተመረጠ ነው።

ደምወዝ፦ በስምምነት

#ማሳሰብያ
ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ በቀጣዩ አድራሻ በአካልም በመገኘት ያመልክቱ።

አድራሻ፦ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ዐሊ መስጅድ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ 0911813704
       
👍3👏1
የዚ admission card ባለቤት ካርዱን ባስ ውስጥ ወድቆ ስላገኘውት በዚ ስልክ አናግሪኝ 👉 0910222366 👈 ማስታወቂያውን ያያቹ ደግሞ ልጅቷ ጋር እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩ
👍21
አሰላም አለይኩም ያጀመአ

አስቸኩዋይ የእርዳታ ጥሪ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት አቡበከር የተባለ የ አራት አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ በመጫወት ላይ ሳለ ወዴት እንደሄደ ስላልታወቀ ያገኛችሁ ሰውች እባካችሁ
በዚህ ስልክ በመደውል አሳውቁን
👇👇
0915966568
0941168614
እባካችሁ ለ አላህ ስትሉ መልክቱን ሼር አርጉልን የ እናትና የ አባቱ ሀዘን የበረታ ነው !!እናም ነገ በኔ ነውና እንርዳቸው
"የ ወንድሙን ጭንቀት ለማስወገድ የሞከረ ሰው አላህ የሱን ጭንቅ ያስወግድለታል"

አድራሻ
ጎሮ ገብሬል
ቀጠና 3
ፋና ወጊ
👍2
አፋልጉን
========
👤ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዓብዱ-ረሕማን ሀሰን ይባላል።በ ኮምቦልቻ «ሩሐማ መድረሳ» ቂርአት ላይ የነበረ ሲሆን ከዚያም አያቱን ለመዘየር ወደ ደሴ በማቅናት ጁመኣ ለታ ደሴ አረብ ገንዳ የ ኢሻን ሶላት ሰግጄ እመጣለሁ ብሎ ወጥቶ እስካሁን እንደወጣ አልተመለሰም።

📢ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን።
+251936978758
+251965803252
ፈላጊ ቤተሰቦቹ!


✔️ ሼር በማድረግ ፈላጊ ቤተሰቦቹን እንተባበራቸው
👍6
«ሙሉ ስሙ ፈንታው ሰይድ ሙሳ (አሊ ሠይድ ሙሳ) ይባላል፡፡ተወልዶ ያደገው ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ መንበረ ፀሀይ ጨርጫሪት ሲሆን የጠፋው በ1989 ዓ.ም ለስራ ብሎ እንደወጣ አድራሻውን ግልፅ አድርጎ አልተናገረም፡፡እስካሁን ድረስ ያለበትን ሀገር ወይም ከተማ ለማወቅ አልቻልንም፡፡ያለበትን የምታውቁ ካላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡
ፈላጊ፡-ዘቢባ ሠይድ ሙሳ እና አሚናት ሠይድ ሙሳ
ስልክ ቁጥር ፡- 0912019831 እና 0914057990»
1👍1
ነጃሺ አካዳሚ የአፀደ ህፃናት መምህሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ተፈላጊ ችሎታ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች

ፆታ: ሴት
ብዛት: 3
የማመልከቻ ግዜ፦ እስከ October 30, 2022

ለማመልከት: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዮሀንስ ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አዲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ፊት ለፊት ባለው ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ 0902347610/ 0900726111/ 0111713338 ደውለው ይጠይቁ