ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.74K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አፋልጉን
=======
√ የመኪናው ሰሌዳ: 3–83251 ኢት፣
√ ልዩ መለያው: የፊት መስታወቱ ተሰብሯል በሹፌር በኩል።
የጋቢናው መነፅር በረዳት በኩል ተሰብሯል።
0910014888 ሚፍታህ /0911456529 ሽህ አህመድ
ለተባበረን ሰው ወረታውን እንከፍላለን።
የጠፋው ከሰበታ ከተማ ክፍለ ከተማ 3 ፉሪ 04 ቀበሌ ልዩ ስሙ ኑሪ ሜዳ ሲሆን
ቀኑ 05/01/15 ነው።
😢2
የአፋልጉን ማስታወቂያ
ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ወንድማችን አህመድ ሲራጅ ይባላል መስከረም 8/2015 ፓስተር ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታችን እንደወጣ አልተመለሰም ወንድማችን ትንሽ መናገር የሚሳነው ሲሆን በእለቱም ግሬይ ቱታ ሱሪ እና ዉሃ ሰማያዊ ባለ ኮፊያ ቱታ ጃኬት ለብሶ ነበር። ያደረገው ጫማም አረንጓዴ በጥቁር አዲዳስ ነበር።

ወንድማችንን ያየ አልያም ያለበትን የሚያዉቅ በተከታዮቹ ስልኮች ቢያሳውቀን ወሮታ ከፋይ ነን!

ከዚህ በፊት መንገድ ግር ሲለው ወደ አቅራቢያ መስጂድ የመሄድ ልምድ አለውና የመስጂድ ጀመዓዎችም ተባበሩን!

አላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይለግሳቹ እናት ተጨንቀዋል እና እንተባበር

0911602952

0940050733

0965386906
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ይቺ በፎቶ የምትመለከቷት እህታችን ኸድጃ ቱሉ 07/01/2015 ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ከሄደች በሗላ ስለጠፋችን እንድታፋልጉን በአላህ ስም እንጠይቃለን
ያያችሗት
0910134396 ወይም
0935227555
እንድትደውሉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን
👍1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
እቺህ በፎቶ ላይ የምትመለከቷት ልጅ ዩስራ ዘይኔ ያሲን ትባላለች። የ14 አመት ልጅ ስትሆን ከእናቷ ጋር ሀላባ ከተማ ላይ የምትኖር ሲሆን መስከረም 5 ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ ከቤት ድንገት የወጣች እሷ እስከአሁን አልተመለሰችም። አሁን ላይ እናቷ በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ነች እና እንድታፋልጉን በአላህ ስም እንጠይቃለን ። ይችን ልጅ ያለ ሰዉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው እንዲያሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ስልክ ቁጥር ፦ 0939169600
0925911539
👍2
📌 Vacancy Announcement:-


Organization: Samaritan’s Purse

Location: North Wollo

Positions:-

1. Medical Lead:- #Medical_doctor

2. Laboratory Technician:- BSc/ Diploma in #Laboratory Technician

3. Midwife:- BSc in #Midwifery

4. Medical Doctor:- Doctorate Degree in Medicine plus postgraduate degree in internal medicine

5. Registered Nurse:- BSc in #Nursing

6. Registrar:- BSc in #Nursing

7. Registration Nurse:- Diploma in #Nursing

8. Nutrition Nurse:- BSc in #Nursing


Minimum Experience: #1_year - 2 years of relevant experience

Deadline: October 2 2022

🔗 Vacancy Details (all positions)
https://bit.ly/3DZ80fu


___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
Where is it, it is dangerous group
👍1
💫💫💫ሱመያ የሴት ልጆች የጥናት ማዕከል💫💫💫

                ክፍት የስራ ማስታወቂያ
እንደሚታወቀው ማዕከሉ በዋናነት ሴት ተማሪዎችን የማብቃት አላማ ይዞ ብቅ ካለ ሰነባበተ ...
ከዚህ አላማው በተጨማሪ የስራ ዕድሉን ለሙስሊም ሂጃብ ለባሽ እህቶች  አስፍቶ ብቅ ብሏል በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ እህቶች አመልክቱ ቅድሚያ ለእናንተ እንሰጣለን
👇👇👇👇👇👇👇

     በመሆኑም በ
# Physics
# Chemistry
# Biology
# Mathematics &
# English   
የትምህርት አይነቶች

               መስፈርቶቹ

1 ሙስሊምና በስነምግባሩ የተመሰገነ/ች
2  የትምህርት ደረጃ 10 እና ከዚያ በላይ
3  በሚያመለክቱበት የትምህርት አይነት የተሻለ የሚባል ውጤት
4 በማዕከሉ የሚሰጠውን ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል
5  የስራ ቀን ቅዳሜና እሁድ
6  የማዕከሉን ህግ የምታከብር/የሚያከብር 
7  ደሞዝ በስምምነት
የማብቂያ ጊዜ መስከረም 30

     መስርቱን የምታሟሉ አመልካቾች
ፋይላቹን ከታች ባለው አድራሻ አታች አድርጉ
@Abdljebbar
@sumeyyaye
👍3
በልዩ ሁኔታ የስራ ቅጥር ለመፈፀም መሰረታዊ መረጃ መሰብሰቢያ ቅፅ

ከ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ተማሪዎች፡፡

በሶፍትዌር ልማት ልዩ ተሰጥኦ ወይም አቅም ያላቸሁ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን መሰረታዊ መረጃችህን የያዘ ሲቪ ከሁለት/2/ ገፅ ያልበለጠ እስከ መስከረም 30/2015 እንድታያይዙ እንጠይቃለን::
https://www.insa.gov.et/web/guest/vacancy

ከኢንሳ የፌስቡክ ገፅ የተወሰደ
👍2
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ቀን 19/01/2015

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የአረብኛ ቋንቋ መምህር፡- የትምህርት ደረጃ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ 2ዓመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
በፅዳት ሰራተኛ፡ የትምህርት ደረጃ ፡ 5ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ፆታ፡ ሴት
ብዛት፡ 4

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 23/2015 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ

ስልክ፡- 01134818 / 0113489705  
ሞባይል፡- 0911721890 / 09119324 44

__
🏷 Nesihajobs
👍7
ወንድማችንን መረጃውን አፋልጉት! ተባበሩት!
👍1🔥1😢1
እኚህ እናት ዛሪሃ ሑሴን ይባላሉ። ጠፍተው ፍሊዶሮ አካባቢ ተገኝተዋል።

ፈላጊ ቤተሰቦቻቸው በዚህ ስልክ ብትደውሉ ታገኟቸዋላችሁ።
0919404665


መልዕክቱን ሼር በማድረግ እናታችንን ከተጨነቁ ቤተሰቦቻቸው ጋር እናገናኛቸው።
😢3👍2
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
Photo
እናታችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ተገናኝተዋል። አል-ሐምዱ ሊላህ! ሼር በማድረግ የተባበራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን።
👍4