ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.73K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
«አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ   በአላህ  ይችን  በፎቶ  የምታያትን  እህቴን  አፋልጉኝ  ተባበሩኝ

የጠፋችው  ከ1ሳምት  በፊት ነው  ስሟ  ፋጡማ አብዱ አሊ   ሀገሯ  ደሴ ነው

የጠፋችው  ዱባይ ነው  አቡዳቢ  ሰመር ኢማራት ሱፐር ማርኬት    ከሚባለው  ቦታነው   የአክስቷልጅ  ይዛት  እየሄደች ባለችበት  እሷን  አምልጣነው  የጠፋችው   ህመም  አለባት  ትንሽ  ራስን የመርሳት  ነገር   እናም  ያያት  ካለ  ይተባበረን።  ቤተሰብ  ጓደኛ ተጨቀናል።

ምናልባት  ያያት ካለ  በዚህ  ስልክ  ጥቆማ ይስጡን  09 15 40 87 04  ጀማል አብዱ  የወድሟ ስልክ  ነው»
👍2👏2
«የአፋልጉኝ ጥሪ--

ሙንታሀ ሁሴን ይባላሉ።
የጤና እክል ገጥሟቸው መንፈሳዊ ሕክምና እየተከታተሉ የነበረ ሲሆን ወለቴ ዲያስፖራ ሰፋር ተብሎ ከሚጠራዊ አከባቢ እንደወጡ አልተመለሱም።

ከጠፉ 4ተኛ ቀናቸው የተቆጠረ ሲሆን ከቤት ሲወጡ ጥቁር ሂጃብ ና ቀይ ጃኬት ለብሰዋል።

ሙንታሀ ሁሴንን ያየ ወይም ያሉበትን የጠቆመ ከታች በሚመለከቱት ቁጥር በመደወል የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ

+251923763316 አብዱራህማን
0974740504 ዘይኑ
0909258925 ሳዲቅ»
👍2
ዚድኒ ጋርመንት ኋ.የተ.የግ.ማ
Zidney Garment PLc

ክፍት የስራ ማስታወቅያ

ዚድኒ ጋርመንት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብና ብዛት

1. የምርት ክፍል ሃላፊ 1
2.የስፌት ተቆጣጣሪ 6
3.የዲዛይን ባለሙያ 3
4. የካውያ ባለሙያ 6
5. የስፌት ባለሙያ 100
6. ጥበቃ ሰራተኛ 2
7.ጽዳት ሰራተኛ 2

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች በቂ የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- አለም ባንክ ከሚገኘው ኢማሙ አህመድ ( ጀሞ ሜዳ ) መስጊድ ወደ ቀብሩ ከሚወስደው አራት መንታ መንገድ 150 ሜትር ከፍ ብሎ ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251942604260

___
nesiha jobs
👍6
ክፍት የስራ ማስታወቅያ

ሒባ ቡናና ካፌ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብና ብዛት

1. ባሬስታ  ወንድ  1
2. ሼፍ   ሴት     1

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች በቂ የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- አለም ባንክ ከሚገኘው ኢማሙ አህመድ ( ጀሞ ሜዳ ) መስጊድ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ቤት-ኤል ክሊኒክ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251989054285
👍7
ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት = ኡስታዝ
ችሎታ = ቁርዐንን በተጅዊድ ያሀፈዘ
ብዛት = 2
ጾታ= ወንድ
የስር ሰዐት = ሙሉ አዳር
የስራ ቦታ = ኬንቴሪ

ቁርስ ምሳ እራትና መኖሪያ ቤት እዛው አለ ደሞዝ በስምምነት

ሌላ ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት = አስተዳደር
ብዛት = 1
የስራ ሰዐት = ከ 3 እስከ 10

ሌላ ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት አካውንታንት
ጾታ = ሴት
ብዛት = 1

0977792598
👍2
ሒባ ቡናና ካፌ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብና ብዛት

1. ባሬስታ፦  ወንድ ብዛት  1
2. ሼፍ፦   ሴት ብዛት 1

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች በቂ የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- አለም ባንክ ከሚገኘው ኢማሙ አህመድ ( ጀሞ ሜዳ ) መስጊድ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ቤት-ኤል ክሊኒክ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251989054285


_____
@nesihajobs‌‌

Translation: am-en
Hiba Coffee and Cafe is looking to hire the professionals listed below

Job category and number

1. Barista: Male Number 1
2. Chef: Female Quantity 1

Applicants who have sufficient work experience in the above mentioned positions can apply in person within seven consecutive working days from the date of publication of this advertisement.

Address:- Near Beit-El Clinic on the road leading to World Bank from Imam Ahmed (Jemo Meda) Mosque.

For more information, phone number +251989054285


_____
nesiha jobs‌‌
👍3
«አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ ሙስሌም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ አሁን እርዳታችሁን በመሻት ወደናንተ መጥቻለሁ ለአላህ ብላችሁ ተባበሩኝ ስሜ ስዑድ አንዋር ሙሀመድ እባላለሁ የተወለድኩት አፋር ክልል አሳይታ ነው እናቴ ሉባባ ሙሀመድ ትባላለች ወሎዬ ስትሆን አባቴ አንዋር ሙሀመድ ደግሞ ጉራጌ ነው አሁን የምፈልገው አባቴ ነው አባቴ ወታደር ነበረ 1991 ላይ ዛላበሳ  ወደ ጦር ሜዳ እንደዘመተ አልተገናኘንም አባቴ አንዋር ሙሀመድ ሰባትቤት ጉራጌ ቦታ ወልቂጤ ከተማ ነው ከተለያየን ድፍን ሃያ አመት አለፈ እኔም የአባትን ጠኣም ሳላውቀው ያለአባት አደኩኝ አሁን እኔ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ የጅማ ዩንቨርሲቲ የሁለተኛ አመት ተማሪ ሁኛለሁ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ህያው ለሆነው አምላክ የተገባ ይሁንና እናም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ አባቴንና የአባቴን ቤተሰብ በአላህ ፍቃድ አገኝ ዘንድ ሰበብ እንደታደርሱልኝ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ተፈላጊ አንዋር ሙሀመድ አጭርና ወፍራም ቦርጫም ነበር የምታውቁ ካላችሁ በስልክ ቁጥር=0940259278 አሳውቁኝ ፈላጊ ልጅ ስዑድ አንዋር ሙሀመድ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወእህሰነል ጀዛእ።»
👍7
አፋልጉን
=======
√ የመኪናው ሰሌዳ: 3–83251 ኢት፣
√ ልዩ መለያው: የፊት መስታወቱ ተሰብሯል በሹፌር በኩል።
የጋቢናው መነፅር በረዳት በኩል ተሰብሯል።
0910014888 ሚፍታህ /0911456529 ሽህ አህመድ
ለተባበረን ሰው ወረታውን እንከፍላለን።
የጠፋው ከሰበታ ከተማ ክፍለ ከተማ 3 ፉሪ 04 ቀበሌ ልዩ ስሙ ኑሪ ሜዳ ሲሆን
ቀኑ 05/01/15 ነው።
😢2