ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.73K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የአፋልጉኝ ጥሪ
ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ህፃን ቢላል ሀቢብ ይኖርበት ከነበረው ወለጋ ለእረፍት  አክስቱ ጋ ሆለታ በመምጣት የቁርአን ትምህርቱን ለመከታተል በ 10/12/2014 ከአክስቱ ቤት እንደወጣ አልተመለሰም፡፡ህፃን ቢላል እድሜው አስር እና የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡
ወለጋ የነበሩ ወላጆቹም የልጁ መጥፋት ተነግሯቸው ለፍለጋ መጥተዋል፡፡
ህፃን ቢላልን ያለበት እምታውቁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ብታሳውቁን ምንዳቹ ከአላህ ነው፡፡
0917814943 ሀቢብ ሚፍታ(አባት)
0917846828  መዲና ሪዳ(እናት)
ለቢዝነስዎ ስኬት ሁነኛ መሳሪያ!
@salworks
«አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ   በአላህ  ይችን  በፎቶ  የምታያትን  እህቴን  አፋልጉኝ  ተባበሩኝ

የጠፋችው  ከ1ሳምት  በፊት ነው  ስሟ  ፋጡማ አብዱ አሊ   ሀገሯ  ደሴ ነው

የጠፋችው  ዱባይ ነው  አቡዳቢ  ሰመር ኢማራት ሱፐር ማርኬት    ከሚባለው  ቦታነው   የአክስቷልጅ  ይዛት  እየሄደች ባለችበት  እሷን  አምልጣነው  የጠፋችው   ህመም  አለባት  ትንሽ  ራስን የመርሳት  ነገር   እናም  ያያት  ካለ  ይተባበረን።  ቤተሰብ  ጓደኛ ተጨቀናል።

ምናልባት  ያያት ካለ  በዚህ  ስልክ  ጥቆማ ይስጡን  09 15 40 87 04  ጀማል አብዱ  የወድሟ ስልክ  ነው»
👍2👏2
«የአፋልጉኝ ጥሪ--

ሙንታሀ ሁሴን ይባላሉ።
የጤና እክል ገጥሟቸው መንፈሳዊ ሕክምና እየተከታተሉ የነበረ ሲሆን ወለቴ ዲያስፖራ ሰፋር ተብሎ ከሚጠራዊ አከባቢ እንደወጡ አልተመለሱም።

ከጠፉ 4ተኛ ቀናቸው የተቆጠረ ሲሆን ከቤት ሲወጡ ጥቁር ሂጃብ ና ቀይ ጃኬት ለብሰዋል።

ሙንታሀ ሁሴንን ያየ ወይም ያሉበትን የጠቆመ ከታች በሚመለከቱት ቁጥር በመደወል የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ

+251923763316 አብዱራህማን
0974740504 ዘይኑ
0909258925 ሳዲቅ»
👍2
ዚድኒ ጋርመንት ኋ.የተ.የግ.ማ
Zidney Garment PLc

ክፍት የስራ ማስታወቅያ

ዚድኒ ጋርመንት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብና ብዛት

1. የምርት ክፍል ሃላፊ 1
2.የስፌት ተቆጣጣሪ 6
3.የዲዛይን ባለሙያ 3
4. የካውያ ባለሙያ 6
5. የስፌት ባለሙያ 100
6. ጥበቃ ሰራተኛ 2
7.ጽዳት ሰራተኛ 2

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች በቂ የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- አለም ባንክ ከሚገኘው ኢማሙ አህመድ ( ጀሞ ሜዳ ) መስጊድ ወደ ቀብሩ ከሚወስደው አራት መንታ መንገድ 150 ሜትር ከፍ ብሎ ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251942604260

___
nesiha jobs
👍6
ክፍት የስራ ማስታወቅያ

ሒባ ቡናና ካፌ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብና ብዛት

1. ባሬስታ  ወንድ  1
2. ሼፍ   ሴት     1

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች በቂ የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- አለም ባንክ ከሚገኘው ኢማሙ አህመድ ( ጀሞ ሜዳ ) መስጊድ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ቤት-ኤል ክሊኒክ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251989054285
👍7
ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት = ኡስታዝ
ችሎታ = ቁርዐንን በተጅዊድ ያሀፈዘ
ብዛት = 2
ጾታ= ወንድ
የስር ሰዐት = ሙሉ አዳር
የስራ ቦታ = ኬንቴሪ

ቁርስ ምሳ እራትና መኖሪያ ቤት እዛው አለ ደሞዝ በስምምነት

ሌላ ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት = አስተዳደር
ብዛት = 1
የስራ ሰዐት = ከ 3 እስከ 10

ሌላ ስራ ፈላጊ

የስራው አይነት አካውንታንት
ጾታ = ሴት
ብዛት = 1

0977792598
👍2