የአፋልጉኝ ማስታወቅያ
ከዚህ በታች ፎቶውን የምትመለከቱት
ወጣት #ነጃ አብዶ ይባላል፡፡
ከጠፋ ዛሬ አራተኛ ቀኑ ነው። የሦስት ልጅች አባት ሲሆን መስማትም ሆነ መናገር የተሳነው ስለሆነ ፍለጋችንን አክብዶብናል እንድናገኘው የናንተ እገዛ ያስፈልገናል ።
ከጎሩ በወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ መድረሻው አሰላ የነበረ ቢሆንም መንገድ ላይ ቀርቶብናል ነሀሴ 5/12/2014 ነበረ ከቤት መንገድ የጀመረው ቤተሰቦቹ ከጠፋበት ቀን ጀምሮ እጅግ
በሚሳዝን ሁኔታ ዉስጥ ይገኛሉ፡፡
ያለበትን የሚያዉቅ ወይም እንደ አጋጣሚ ካያችሁት ከዚህ
በታች በተገለፀዉ ስልክ ልትጠቁሙን ትችላላችሁ፡፡ እንዲሁም ይህንን መልእክት
ለወዳጆቿችሁ እንዲያጋሩልን ትብብራችሁን እጠይቃለሁ፡፡ ሁላችንም የቻልነዉን አድርገን
ከሚወደው ቤተሰቦቹ ጋር እናገናኘው፡፡
0912812844 sada abedo
0911726421 temam sultan
0911292826 kelifa temam
ሼር በማድረግ ተባረሩን

የአፋልጉኝ ተማጽኖ ( HELP)
ስልክ አምባ
=======
ከታች በፎቶ የምንመለከቱት ህፃን ሱለሃይማን መሀመድ እሁድ ነሀሴ 8/12/20 14 ዓ. ም ከስልክ አንባ ከተማ ከጠዋቱ 1 : 00 ሰአት ገደማ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።
በየትኛውም አጋጣሚ ህፃኑን ያየ ደውሎ በማሳወቅ ይተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ።
ስልክ
09 87 00 31 60
09 47 70 25 52

የአፋልጉኝ ጥሪ
ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ህፃን ቢላል ሀቢብ ይኖርበት ከነበረው ወለጋ ለእረፍት አክስቱ ጋ ሆለታ በመምጣት የቁርአን ትምህርቱን ለመከታተል በ 10/12/2014 ከአክስቱ ቤት እንደወጣ አልተመለሰም፡፡ህፃን ቢላል እድሜው አስር እና የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡
ወለጋ የነበሩ ወላጆቹም የልጁ መጥፋት ተነግሯቸው ለፍለጋ መጥተዋል፡፡
ህፃን ቢላልን ያለበት እምታውቁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ብታሳውቁን ምንዳቹ ከአላህ ነው፡፡
0917814943 ሀቢብ ሚፍታ(አባት)
0917846828 መዲና ሪዳ(እናት)

«አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአላህ ይችን በፎቶ የምታያትን እህቴን አፋልጉኝ ተባበሩኝ
የጠፋችው ከ1ሳምት በፊት ነው ስሟ ፋጡማ አብዱ አሊ ሀገሯ ደሴ ነው
የጠፋችው ዱባይ ነው አቡዳቢ ሰመር ኢማራት ሱፐር ማርኬት ከሚባለው ቦታነው የአክስቷልጅ ይዛት እየሄደች ባለችበት እሷን አምልጣነው የጠፋችው ህመም አለባት ትንሽ ራስን የመርሳት ነገር እናም ያያት ካለ ይተባበረን። ቤተሰብ ጓደኛ ተጨቀናል።
ምናልባት ያያት ካለ በዚህ ስልክ ጥቆማ ይስጡን 09 15 40 87 04 ጀማል አብዱ የወድሟ ስልክ ነው»

👍2👏2