ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.8K subscribers
953 photos
5 videos
3 files
698 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
EMAROSH ENGINEERING P.L.C

---

📢 WE'RE HIRING: OFFICE ENGINEER

📍 Location: ADDIS ABEBA
🕐 Type: Full-time
📆 Experience: Minimum 3 years

ABOUT THE ROLE
We're looking for a detail-oriented Office Engineer to join our team, supporting project planning, cost estimation, and documentation.

RESPONSIBILITIES:
▪️ Prepare material take-offs from drawings & specs
▪️ Develop and update BOQ (Bill of Quantities)
▪️ Assist with cost estimation & cost control
▪️ Coordinate with site engineers & project managers
▪️ Prepare technical submittals, RFIs & shop drawings
▪️ Track progress & prepare reports
▪️ Review subcontractor/supplier quotations
▪️ Maintain project documentation

REQUIREMENTS:
✅ Bachelor's degree in Civil Engineering or related field
✅ Min. 3 years experience in a similar role
✅ Strong skills in take-off, BOQ & cost estimation
✅ Proficient in AutoCAD, Excel & estimation software (CostX/Bluebeam etc.)
✅ Good understanding of construction methods & materials
✅ Strong analytical skills & attention to detail

📩 HOW TO APPLY:
Send your CV to telegram @motivated77
❤4👍1
📢 VACANCY ANNOUNCEMENT
Ummah Vision School is seeking qualified, dedicated, and professional teachers to join our team.
POSITIONS AVAILABLE
🔹 1 KG Main Teacher
🔹 1 KG Assistant Teacher
🔹 1 Self-Contained Teacher – Grade School
REQUIREMENTS
• Diploma or Bachelor’s degree in Education or a related field
• Fluent spoken and written English
• Relevant teaching experience is preferred
• Strong classroom management and communication skills
• Ability to prepare and deliver effective lessons
• Responsible, punctual, patient, and professional
• Passionate about teaching and supporting students’ development
• Ability to work effectively as part of a team
💼 Attractive & Competitive Salary
📍 Location: Jemo Michael
📩 HOW TO APPLY
📞 Phone: 0920011902
📲 Telegram: @UmuHawd
Ummah Vision School
Where Knowledge Meets Vision
❤3
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ በተጅዊድ መቅራት የሚችል ወይም ግማሽ ጁዝ ያፈዘ
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖሩ

የቂርዓት ሰዓት፦ከሰአት 10:30-12:15
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት/ በአካል
          ወንድ 3
           ሴት 3
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
❤3
Garlic Pharmacy   we are looking a partime (saturday & sunday)  proffession on this

Position:Degree  Pharmacist / drugist

※ Experience: From 6 moth work in dispensary (pharmacy)
※ Sex: Female
※ Address: Birchiqo 40/60 condominium we apprciate near by location
※ Salary: Negotiable

Contact: 0911878957
❤1
📌 Position: Senior Legal Officer
🏢 Company: Emarosh Engineering P.L.C
📍 Location: ADDIS ABEBA
🕐 Employment Type: Full-Time
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
About Us:
Emarosh Engineering P.L.C is a diversified company operating in real estate, construction, design, and other business sectors. We are seeking an experienced Senior Legal Officer to join our legal team.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Key Responsibilities:
▪️ Draft, review, and negotiate construction, lease, sale, and vendor contracts
▪️ Advise on real estate transactions, land acquisition, and property registration
▪️ Ensure legal compliance across all company operations
▪️ Handle disputes, claims, and litigation matters
▪️ Conduct legal due diligence for new projects and acquisitions
▪️ Liaise with external counsel and government authorities
▪️ Advise management on legal risks and mitigation strategies

Requirements:
▪️ LLB degree (Master's or professional certification is an advantage)
▪️ Minimum 6 years of relevant legal experience, preferably in real estate/construction
▪️ Strong contract drafting and negotiation skills
▪️ Solid knowledge of property and construction law


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📧 How to Apply:
Send your CV to @MOTIVATED77 "Senior Legal Officer Application"
❤3
ስራው፣ ለድርጅት መኪና ሾፌር
አድራሻ ፣አሶሳ አካባቢ
ደመወዝ፣ በስምምነት
ብዛት ፣ አንድ
የስራ ልምድ፣ ያለው በሰል ያለ ሆኖ ማንኛውም ሱስ የለለበት
ስልክ፣ 0924244724 አቡ አህመድ
አፋልጉን‼️
=======

አቲካ ሽኩሬ ትባላለች ቅዳሜ መስከረም 2 ከካራ ቆሬ ሬዲዮ ፋና አካባቢ ማምሻ 12 ሰዓት አካባቢ ሱቅ ተልካ እንደወጣች አልተመለሠችም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ስለሆነ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡ በወቅቱ ወይንጠጅ ሂጃብ እና ቡኒ ዜብራ ሺቲ ለብሳ ነበር፡፡

0938015143 ሰሚራ ታለግ
👍2
📢 Job Vacancy – Mechanic

Company: Emarosh Engineering P.L.C

Position: General Mechanic
Number of Positions: 1
Employment Type: Full-timE

🔹 Requirements:
- Minimum Level 4 (TVET) Certificate in Mechanics, Automotive Technology, or related field
- Minimum 1 year relevant work experience as a General Mechanic


🔹 How to Apply:
Send your CV @MOTIVATED77
---
❤3
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ
የስራ አይነት፦ ኡስታዝ
※ ፆታ :- ወንድ:-3
            
 
መስፈርት፦
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ
*ቁርዓን በተጅዊድ  ማቅራት የሚችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል
※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል
N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው
※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00
ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ
※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ
※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት
  አመልካቾች ከቀን 07/01/19 እስከ 10/01/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ወይም ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251909261230
❤2
የስራ ምድብ:-ሴት ኡስታዛ
አድራሻ :-ኬንቴሪ
መድረሳ ውስጥ
መሥፈርቶች:-ኢስላማዊ አለባበስ ና ስነምግባር የተላበሰች,የአካባቢው ነዋሪ የሆነች,እና ከሰኞ-ሀሙስ ከአስር እስከ መግሪብ ,ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ለማስቀራት ዝግጁ የሆነች
ደሞዝ በስምምነት

በ @mfsaaaosbs. ያናግሩን
❤4
አፋልጉን‼️
=======

ኢክራም ሽኩሬ ትባላለች ቅዳሜ መስከረም 2  ከካራ ቆሬ ሬዲዮ ፋና አካባቢ ማምሻ 12 ሰዓት አካባቢ ሱቅ ተልካ እንደወጣች አልተመለሠችም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ስለሆነ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡ በወቅቱ ወይንጠጅ ሂጃብ እና ቡኒ ዜብራ ሺቲ ለብሳ ነበር፡፡

0938015143 ሰሚራ ታለግ
❤6
Urgent ሰቢለል ኢልም የተርቢያ እና የጥናት ማዕከል

ማዕከሉ ሴት የቁርዓን አስተማሪዎችን  አወዳድሮ መቅጠር ይፈልነጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1

መስፈርት:-
※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የምትችል * ቃኢደቱ ኑራኒያ ማስቀራት ምትችል
※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል(ለልጆች የሚሆኑ)
※ ኢስላማዊ አለባበስ ያላት እና መልካም ስነምግባር የተላበሰች
※ ከልጆች ጋር የምትግባባ
※ የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ ሰዓት፦ ከዐስር በኋላ (ከሰኞ — አርብ)
አድራሻ :-  መካኒሳ( ሲዶ ህንፃ አካባቢ)
ለማመልከት በሚከተለው User name
@sebilelilm
@Umureyan02
📢 VACANCY ANNOUNCEMENT
Ummah Vision School is looking for qualified and committed staff for the following positions:
🔹 1. Assistant Teacher – KG & Primary School
Good communication skills
Fluent English is an advantage
Experience working with children is preferred
Caring, responsible, and hardworking
🔹 2. KG Child Care
Caring and patient with young children
Responsible and attentive
Previous experience is preferred
📍 Location: Jemo Michael, Ummah Vision School
📞 For more information / application:
Phone: 0920011902
Telegram: @UmuHawd
Join our team and grow with Ummah Vision School!
❤1
📢 JOB VACANCY 📢

🏗 WAREHOUSE / STORE KEEPER
Construction Project

📍 Location: [lideta, addis abeba]
🕒 Type: Full-time
🏢 Department: Warehouse & Stores

━━━━━━━━━━━━━━

🔎 ABOUT THE ROLE

We are looking for a reliable and detail-oriented Warehouse / Store Keeper to manage materials and stock control on our construction project.

You will be responsible for accurate counting, recording, and documentation of all materials issued, received, and transferred, keeping our stores tight, traceable, and audit-ready.

━━━━━━━━━━━━━━

✅ KEY RESPONSIBILITIES

▪️ Receive, inspect, and record incoming materials, and verify them against delivery documents

▪️ Maintain accurate stock records and running balances using Excel and stock software

▪️ Prepare and process warehouse documents: SRV, SIV, STV, GRN / Internal GRN, Gate Pass, and other standard vouchers

▪️ Issue materials to site teams against approved requests, and control returns and transfers

▪️ Perform regular physical stock counts and reconcile them with system records

▪️ Store and safeguard construction materials: cement, concrete, gypsum, steel/rebar, electrical, plumbing, and paint

▪️ Prepare daily, weekly, and monthly stock reports for management

▪️ Enforce warehouse control procedures, including access, security, and housekeeping

━━━━━━━━━━━━━━

🎯 MINIMUM REQUIREMENTS

🎓 Education: Diploma or above

💼 Experience: 2-3 years in warehouse / store work, preferably on construction sites

💻 Computer Skills: Basic Excel and computerised stock recording

🧱 Materials Knowledge: Hands-on experience with cement, concrete, gypsum, steel/rebar, electrical, plumbing, paint, and other construction materials

📄 Documentation: Solid understanding of warehouse operations and correct use of SRV, SIV, STV, GRN / Internal GRN, Gate Pass, and related vouchers

📊 Accurate counting, careful record-keeping, and strong reporting discipline

🤝 Honest, organised, and able to work under site pressure

━━━━━━━━━━━━━━

📩 HOW TO APPLY

Send your CV and a short message with the subject "Warehouse / Store Keeper" to:


📱 Telegram: [@motivated77]
❤1👍1
የሰለፈሳሊሂን መስጂድ እና  መድረሳ

የሰለፈሳሊሂን መስጂድ እና መድረሳ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

ፆታ - ወንድ 2  እና ሴት 2
መስፈርት፦
※ እድሜ ከ23 - 40
※ ቁርዓንን በኢትቃን የሀፈዘ
※ ኢጃዛ ያለው
※ መድረሳዎች (መርከዞች) ላይ የማስቀራት ልምድ ያለው
※ የተለያዪ የተጅዊድ ፤ የሀዲስ፤ የፊቂህ ፤የሲራ እና ዓቂዳ እንዲሁም ሌሎች ኪታቦችን በብቃት ማስተማር የሚችል
※ በኢስላማዊ አደብ የተላበሰና ለተማሪዎች አርአያ ሊሆን የሚችል

※  በመድረሳው ህግና ደንብ ሊመራ የሚችል
* ሰአት ከአስር - መግሪብ
※ የስራ ሁኔታ፦ የተመላላሽ ኡስታዝ
※ ደመወዝ፦ 8,000

ከላይ የተቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኡስታዞች በመድረሳው ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት  ከዓስር እስከ መግሪብ ባለው ሰዓት ከቀን 25/01/2019 ጀምሮ እንድታመለክቱ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ ፦ 0940218143
                         0923323070
አድራሻ፦ሸጎሌ ታክሲ ታራው ገባ ብሎ ያገኙታል
❤1
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ
የስራ አይነት፦ ኡስታዝ
※ ፆታ :- ወንድ :-1
ሴት :- 1
            
 
መስፈርት፦
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች
*ቁርዓን በተጅዊድ  ማቅራት የሚችል/ትችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ/ች
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል/ትችል
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል/ትከተል
※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል
N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው
※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00
ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ
ክረምት ከ2:30-9:00
※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ
※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት
  አመልካቾች ከቀን 25/01/19 እስከ 30/01/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ወይም ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251909261230
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

የስራ አይነት፦  ወንድ ኡስታዝ
                    ብዛት 1

ቦታ፦ ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ; በስምምነት መሰረት
የስራ ሰዓት፦
ከሰዓትት ከ10፡30 -12፡20 ሰዓት
        
አስገዳጅ መስፈርቶች፦
1.ቁርአን በተጅዊድ እና በእትቃን በደምብ  የሓፈዘ መሆን አለበት
2. መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው እና አጫጪር እና መካከለኛ ኪታቦችን ማስቀራት የምችል
3. የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ።
4. ወጣት ልጆች አየያዝ ላይ ጎበዝ እና ጠንካራ የሆነ እንድሁም ሒፍዘ የማስሓፈዝ ልምድ ያለው።
5) ሰዓት አክባሪ


መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከ መስከረም 26 እስከ 30/2019 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ። መስፈርቱን ማታሟሉ አትደውሉ!!።

ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት፦
ቴሌግራም @Nes1625
0916253925
❤3
መሀመድኑር መስጂድ እና መድረሳ
ማዕከሉ ሴት የቁርዓን አስተማሪዎችን  አወዳድሮ መቅጠር ይፈልነጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1

መስፈርት:-
※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የምትችል * ቃኢደቱ ኑራኒያ ማስቀራት ምትችል
※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል(ለልጆች የሚሆኑ)
※ ኢስላማዊ አለባበስ ያላት እና መልካም ስነምግባር የተላበሰች
※ ከልጆች ጋር የምትግባባ
※ የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ ሰዓት፦ ከዐስር በኋላ (ከሰኞ — አርብ)
አድራሻ :-  ፊሊዶሮ ኦሮሚያ ባንክ ጀርባ

@Alfaruq163
❤2