አፋልጉን‼
ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት።
ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።
0935910291 መስዑድ
0911632166 ዐብዱ
ፈላጊ ቤተሰቦቿ

❤1👍1
የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ እንፈልጋለን!
አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ባለሙያ ይፈልጋል!
የስራ መደብ፦ የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ፦ (Video Editing, Graphic Design, Camera, Social Media Management)በአንድ ላይ አካቶ መስራት የሚችል።
የሚፈለገው ባለሙያ፦
※ ቢያንስ 1 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ በቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ግራፊክስ፣ ካሜራ እና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ያለው ሊሆን ይገባል።
※ ታማኝና በስራው ኃላፊነት የሚሰማው፣ በተቋሙ የስራ ስኬጁል መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሚሆን ሊሆን ይገባል።
※ በተጨማሪ የቀድሞ ስራዎችን Portfolio ማቅረብ የሚችል
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቤተል
ለማመልከት፦
በተቋሙ የቴሌግራም ዩዘርኔም
t.me/Al_Misk_OnlineMedresa
ወይም በስልክ ቁጥር 0945631808 ላይ ማመልከት ይቻላል።

❤3
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
አፋልጉን‼ ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት። ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን። 0935910291 መስዑድ 0911632166 ዐብዱ ፈላጊ ቤተሰቦቿ
ኒቃቢስቲቷ የጠፋችው እህታችን ተገኝታለች።
መረጃ ለጠቆማችሁ ሺኩረን።
መረጃ ለጠቆማችሁ ሺኩረን።
👏28❤8
ሰልሰቢል የእናቶችና ህጻናት ልዩ ክሊኒክ
ክሊኒኩ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ/የምታሟላ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፦ የላቦራቶሪ ባለሙያ (Laboratory Technologist or Technician)
※ ጾታ፦ ወንድ/ሴት
※ የትምህርት ደረጃ፦ በላቦራቶሪ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
※ ብዛት፦ 1
※ የስራ ልምድ፦
ለዲፕሎማ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
ለዲግሪ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ ፉሪ፡ ከሰልሰቢል መስጂድ ጀርባ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም አድራሻችን 0994342288 ወይም 0912811481 በመላክ ወይም በክሊኒኩ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

❤2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
አስቸካይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የሥራ መደብ፦ Site Engineer
የሥራ ፕሮጀክት፦ ኮሊደር ልማት
የሚፈለገው ብዛት፦ 1
ፆታ :-ወንድ
የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ
የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት (አዲስ ተመራቂ)
የሥራ ቦታ፦ መገናኛ–ላምበረት
ደመወዝ፦ በስምምነት
ችሎታ:- ቀልጣፋ እና ተግባቢ
ስልክ :-0928052126
የሥራ መደብ፦ Site Engineer
የሥራ ፕሮጀክት፦ ኮሊደር ልማት
የሚፈለገው ብዛት፦ 1
ፆታ :-ወንድ
የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ
የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት (አዲስ ተመራቂ)
የሥራ ቦታ፦ መገናኛ–ላምበረት
ደመወዝ፦ በስምምነት
ችሎታ:- ቀልጣፋ እና ተግባቢ
ስልክ :-0928052126
❤1👍1
አቡ ሁራይራ መስጂድና መድረሳ የቁርኣን አስተማሪ ይፈልጋል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
ብዛት 2
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ቁርአን በተጅዊድ አጥርቶ የቀራ
2. ሙሉ ቁርዐን የሀፈዘ
3. ትክክለኛ ዓቂዳ እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው።
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀ::
5. አጫጭር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
6. ተማሪዎችን እንደ ባህሪያቸው ተቀብሎ እነሱ ላይ ለመስራት ፍላጎት ያለው
7. ሀላፊነቱን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር
መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።
0921121926
0910677660
አድራሻ፦ ሸገር ሲቲ ገፈርሳ ጉጄ

❤1