ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.58K subscribers
907 photos
5 videos
3 files
688 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ወላጆችን ማስተማር የምትችል ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን

የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

መስፈርት፦
1. ከወላጆች ጋር መግባባት የምትችል
2. ቁርአን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል፣ ቃዒዳን የቀራች
3. ሰለፍያ የሆነች
4. ከቂርአቱ ጎን ለጎን የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች ማስተማር የምትችል
5. ለአካባቢው ቅርብ የሆነች (አየር ጤና ሰፈር አካባቢ ሰፈር)
6. ሰአት ከ7:30 - 9:00

ለማመልከት፦ @Mnsaaa2

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
አል-አኒስ  የቁርአን ማዕከል

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የቁርአን ኡስታዛ

※ ፆታ፦ ሴት እና ወንድ
※ ብዛት፦ 10

ተፈላጊ መስፈርት፦
※ የቁርአን የተጅዊድ አህካም ላይ ጎበዝ የሆነች
※ ከ10 ኛ ክፍል በላይ የተማረች፣
※ ቢያንስ የቁርአንን ግማሽ ያፈዘች
※ ተፈትኖ ማለፍ የሚያስችል የተጅውድና የቂርአት አቅም ያላት
※ ኦሮሞኛ ቋንቋ ለሚችሉ ቅድሚያ እንሰጣለን

ለአመልካቾች ተጨማሪ መስፈርት:- ከቀኑ 2 ሰዐት እስከ 11 ሰዐት  ወይም ከአሱር እስከ ምሽት 5:30 ሰዐት  ወይም ቀኑን ሙሉ  ሆኖ ማስቀራት የሚያስችል ሰዐት ያላት አመልካች  መሆን አለባት።

※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ
※ የስራ ቦታው፦ በኦንላይን

ስማርት ፎን (smart phone) የእጅ ስልክ ያላት Ram ከ 4GB በላይ የሆነ (በኦንላይን)
በተመደቡበት ሰዐት ማስተማር የምትችሉ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው የቴሌግራም አአድራሻ  መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ;በሚመዘገቡበት ወቅት ስልክ ቁጥር፣ሙሉ ስም መኖሪያ አድራሻ፣ፆታ ፣እድሜ፣የሚችሏቸውን ቋንቋዎች ና የቂርአት ደረጃዎን እና ለማስቀራት ነፃ የሆኑበትን ሰዐት መፃፍ ይጠበቅበዎታል። @rafeeq12
መስፈርቱን ካላሟላችሁ አታመልክቱ ።

አድራሻ፦ ቤተል
ስልክ ቁጥር፦ 0939206922

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
ቦሌ አራብሳ አንሷር መስጂድና መድረሳ የቁርኣን አስተማሪ ይፈልጋል!

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ

※ ፆታ፦ ወንድ

ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ቁርአን በተጅዊድ አጥርቶ የቀራ
2. ሙሉ ቁርዐን የሀፈዘ
3. መልካም ስነ-ምግባር ያለው።
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀ::
5. ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
6. ተማሪዎችን እንደ ባህሪያቸው ተቀብሎ እነሱ ላይ ለመስራት ፍላጎት ያለው/
7. ሀላፊነቱን/በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር/ የምታከብር

በተጨማሪም፦
※ የሂፍዝ ሙራጀዐ ያለው የሂፍዝ ተማሪዎችን ማሰቀራት የሚችል።
※ አረብኛ  መፃፍ እና ማንበብ የሚችል
※ የትምህርት ደርጃ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ

※ ደመወዝ፦ በስምምናት
※ የስራ ሆኔታ፦ በቋሚነት

የደርስ ሰዐት፦ ከ10:30—12:30 እና ከነዚህ ሰአቶች ውጭ የኪታብ ቂርአት ምያሰተምር

መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።
+251948075935

በአካል ለመምጣት፦ ቦሌ አራብሳ አንሷር መስጅድ ግቢ ውስጥ።

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ

የስራ አይነት፦ ኡስታዝ

※ ፆታ:- ወንድ
※ ብዛት:- 2
 
መስፈርት፦
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ
*ቁርዓን በተጅዊድ  ማቅራት የሚችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል
※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለስራ ቦታው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል
※ ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው
※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ እና ክረምትን ከጠዋት 2:30-6:00
※ አድራሻ፦ አ.አ ስልጤ ሰፈር ሂጅራ መስጅድ
※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት
  አመልካቾች ከቀን 10/09/18 እስከ 20/09/18 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር :- +251707261230

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
አጠና ተራ ዲኮር ቤት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ይፈልጋል።

መስፈርቱ፦
※ ተግባቢ እና ቀልጣፋ የሆነች፤
※ በዲኮር ስራ ልምድ ያላት ቢሆን ተመራጭ ነው፤
※ አድራሻዋ ለአጠና ተራ ቅርብ የሆነች

※ ደሞዝ፦ በስምምነት

※ ለማመልከት፦ 0964656101 በስልክ ወይም በቴሌግራም

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
Hamdan Clinic| ሀምዳን ክሊኒክ

Job Opportunity: Accountant & General Service officer

Requirements Details
※ Education: Degree/ Diploma/ Level IV in Accounting
※ Experience: Zero (Fresh Graduate)
※ Skills: Proficiency in MS Office; Peachtree accounting software skill is advantageous.

※ Salary: Negotiable.
※ Deadline: Friday, June 5, 2026
※ Location: Addis Ababa, Grar, adjacent to Ayertena
※ Contact: 0911719548

N.B. Read The Details Carefully!

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
ኒሳዕ ኒቃብ እና ጅልባብ ስፌት 

ተፈላጊ ሙያ መደቦች፦
1. ዲዛይነር
2. ሰፊ
3. ሴልስ
4. ካውያ እና ስቲም

※ ጾታ፦ ሴት ሙተነቂብ ወይም ሙተሀጂባ (ጅልባቢስት)
※ ደሞዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ቤተል ቢጨ ፎቅ አጠገብ ዘይሞ ሞል

ለማመልከት፦ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተጠቀሰው ስል ቁጥር ይደውሉ
       
ስልክ ፦ 0910737262

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
አላርም ቴክኖሎጂ  | Alarm Technology

በሶፍትዌር ልማት ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን፣ ድርጅቱ የሚያመርታቸውን የሶፍትዌር ምርቶች ለደንበኞች የሚያስተዋውቁና የሚሸጡ የሽያጭ ባለሙያዎችን ይፈልጋል።

የሥራ መደብ፦ የሽያጭና ማስተዋወቅ ባለሙያ

የሥራ ቦታ፦ ከቢሮ ውጭ (Outdoor Sales)

ዋና ዋና መስፈርቶች፦
※ ስለ ቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌሮች ጥሩ ግንዛቤ ያለው/ላት፤
※ የሶፍትዌሩን ጠቀሜታ ለደንበኞች በቀላል መንገድ የማስረዳትና የማሳመን ክህሎት፤
※ ተናጋሪ፣ ተግባቢ እና በሽያጭ ሥራ ላይ ተነሳሽነት ያለው/ላት፤
※ ከቢሮ ውጭ በመንቀሳቀስ ደንበኞችን የመፈለግ ፍላጎት ያለው/ላት።

ክፍያ እና ጥቅማጥቅም፦ በእያንዳንዱ ማስተዋወቅያ ላይ የሚታሰብ መደበኛ ኮሚሽን፤  በተጨማሪም በሽያጭ ጊዜ የሚታሰብ ተጨማሪ ኮሚሽን።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ለመመዝገብና ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን፦ @AlarmTechsolution

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
ለንተቡር አባያ ሱቅ

ሴት የሴልስ ሰራተኛ እንፈልጋለን!

የስራ አይነት፦ ሴልስ (ቋሚ)

※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ የስራ ቦታ፦ ቤተል (መኖሪያ አድራሻ ቅርብ የሆነ)

ተፈላጊ ችሎታ፦
※ የሴቶች ልብስ ቤት ሴልስ ስራ ላይ ልምድ ያላት  ※ ቲክቶክ ላይቭ መስራት የምትችል 
※ ተያዥ ማምጣት የምትችል
※ ደሞዝ፦ በስምምነት + ኮሚሽን

የማመልከቻ ቦታ፦ 0911291591

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
አል ኑር አካዳሚ

2 የቋንቋ አስተማሪዎችን እንፈልጋለን!

አል ኑር አካዳሚ  English and Arabic የማስተማር ብቃት ያላቸውን አስተማሪዎች በስር ላሉ በርካታ የበይነ መረብ (የኦን-ላይን )ተማሪዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ 2 አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርቶች፦
※ የማስተማር ብቃት ማረጋገጫ
*ከዚ በፊት የማስተማር ልምድ ያለው
※ የትምህር ሰአት የሚያከብር
※ ለዘመናዊ የስማርት ስልክ አጠቃቀም ቅርብ የሆነ
※ 4G ኔቶርክ ያለው
※ በጥሩ ስነ ምግባ ተማሪ አያያዝ የሚችል/የምትችል

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከስር ባለው ሊንክ  እና ስልክ እንድታመለክቱ እንጠይቃለን።

ለማመልከት፦ በዚህ ቴሌግራም ያናግሩን
@Al_noor_acadamy_official

ስልክ፦ 0963928335

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
ቢ.ኤፍ የትምህርትና የስልጠና አገልገሎት

የስራ መደብ፦
1. እንግሊዝኛ ቋንቋ አስጠኚ
2. አረብኛ ቋንቋ አስጠኚ
3. አማርኛ ቋንቋ አስጠኚ
4. አፋን ኦሮሞ ቋንቋ አስጠኚ

ለማመልከት፦
አመክካቾች CV እና የምታስተምሩበትን ቋንቋ በመጥቀስ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ

ስልክ ቁጥር፦ 0911900175

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
Ethio Tebib General Hospital | ኢትዮ ጠቢብ አጠቃላይ ሆስፒታል 

Positions
1.  Senior Professional Nurse
2. Emergency and Critical Care Nurse
3. AICU
4. Reception

※ Location: Addis Ababa, Ethiopia (Head Office) 
Intermediate
※ Employment Type: Full-Time/Permanent Only (No part-time)
※ Salary: Negotiable for all positions

NB: Read The Details Carefully!

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
Ethio Tebib General Hospital | ኢትዮ ጠቢብ አጠቃላይ ሆስፒታል 

የሥራ መደብ ፦
1. የአውቶቢስ አሽከርካሪ (Bus Driver) 
2. ከፍተኛ የቴክኒክ ባሇሙያ (አውቶቡስ ጥገናና ክትትል) 

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት
ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመሇስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታለ የሰው ኃይል (HR)
ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችለ መሆኑን እናሳውቃሇን።
አድራሻ፦ ኢትዮ ጠቢብ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ አ/አ/ከ አ/ከ/ክ/ከ ኮልፌ ሰፈረ ሰላም አካባቢ።

ስልክ +251993525040

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
ምቾት ስፓና የውበት ሳሎን

የስራ መደብ: የፀጉር ሰራተኛ

የሚፈለጉ ችሎታዎች፦
※ ሹሩባ
※ ፓየስትራ
※ ካውያ
※ እና ሌሎች የፀጉር ስራዎች የምትችል

※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ ደመወዝ፦ በስምምነት

አድራሻ፦ አንፎ 105፣ ደንበል ሪል እስቴት ፊትለፊት

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፦
0922850541
0927431772
ቴሌግራም፦ @shekuru

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
Junior Sales Officers (Real Estate)

Job Type: On-site - Contractual
Job Deadline: June 1, 2026
Vacancies: 15
15,450 ETB
MONTHLY
Junior
Experience Level
Skills and Expertise
Marketing Ethics
Sales Intelligence
Communication
Work Address
Meskel Flower and CMC YETEBABERUT
Job Description
Stop waiting months to earn what your performance can deliver today! At AFTAZA PLC, we believe strong results deserve immediate rewards. That’s why we offer fast, attractive weekly commission payouts instead of delayed compensation cycles. If you are aggressive, target-driven, and ready to maximize your earning potential in the booming real estate market, this is your chance.
​Compensation & Benefits
​We offer a highly competitive, results-linked compensation package designed to reward your hustle:
Base Monthly Retainer: 15,450 ETB
Uncapped Commission: 3.5% – 5% paid out every single week based on your closed deals.
​Key Requirements
​We are looking for energetic, hungry talent to hit the ground running. To qualify, you must have:
Experience: A minimum of 3 months of proven experience in real estate sales.
Skills: Strong communication, presentation, and negotiation capabilities.
Mindset: A highly results-driven, self-motivated, and client-focused approach.
​How to Apply
​Ready to take control of your income? Don’t wait. Reach out to our recruitment team through any of the channels below to secure your interview:
Direct Call: +251920978245 (Call immediately for a direct screening)
WhatsApp: +971557368166
Telegram: @aftazaplcjob

Note: Positions are filling fast. Apply today and start earning what you are truly worth!

AFTAZA

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
አብዱሰላም መስጂድ እና መድረሳ

መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ:- ልጆችን ማቅራት (ኡስታዝ)

※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ያስ ቀራ
※ ደሞዝ:- በስምምነት  
※ ፆታ:- ወንድ
※ ብዛት:- 1

መስፈርት:-
※ እድሜ ከ20 አመት በላይ
※ ቁርአን ሙሉ የሀፈዘ
※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት  የሚችል
※ ከልጆች ጋር መግባባት የሚችል
※ ለሂፍዝ ተማሪዎች የሚሆን
※ ጥሩ ስነ ምግባር  የተላበሰ
※ በኔነት ስሜት የሚሰራ
※ ሰዓት አክባሪ የሆነ
※  ሸሪአዊ አለባበስ የሚለብስ

※ የስራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ ቅዳሜ  10:00 እስከ 12:00
※ አድራሻ፦አዲስአበባ አለምባንክ አልፋ አብዱሰላም መስጅድ 

ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦
0940563101

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
1
መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ ታክሲ ማዞሪያ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0113481800 / 0113489705    
0911721890 / 0911932444

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
3
📢 የሥራ ማስታወቂያ | Bright Minds Tutor Center 

Bright Minds Tutor Center በ2018 ዓ.ም ልዩ የክረምት መርሃግብር (Summer Camp Program) ለማዘጋጀት በተለያዩ የስራ መደቦች መምህራንንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 
---

📌 ተፈላጊ ችሎታዎች
1️⃣ English Language Expert 
2️⃣ የስዕል መምህር / ባለሙያ 
3️⃣ ስፖርት ባለሙያ 
4️⃣ አባከስ መምህር / ባለሙያ 
5️⃣ IT መምህር / ባለሙያ 
6️⃣ የስነልቦና ባለሙያ 

👥 ብዛት: በእያንዳንዱ መደብ 2 (ሁለት) ሰው

የምዝገባ ጊዜ: ከግንቦት 12/09/2018 – 30/09/2018 

---

📌 የስራ ቦታ
ከአያት ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ፣ ውሃ ታንከር አካባቢ 

‐‐‐‐
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
- ሲቪ (CV) በቴሌግራም @Brightminds4 ወይም በስልክ 0912898077 መላክ ይችላሉ። 
⚠️ መደወል አይቻልም። 

════ ══════❁✿❁═══════ ════

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ።

@HalalDigitalNetwork_bot

════ ══════❁✿❁═══════ ════

https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
https://t.me/HalalDigitalNetwork
2
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጅድ የጥበቃ ሰራተኛ ይፈልጋል