ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.52K subscribers
842 photos
5 videos
3 files
388 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ሪሀና ኑሩ ትባላለች። እድሜዋ 16 ሲሆን ዛሬ ጠዋት በ12፡30 አካባቢ ከሰሚት አካባቢ ጠፍታለች። በጠፋችበት ግዜ ነጭ ሙሉ ቀሚስ በጥቁር ጫማ ነው የለበሰችው ያያችሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ በአላህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን።

ወሮታውን እንከፍላለን!

0964006565
1👍1
Siwak Tutors And Terbiya Center

  አስቸኳይ ማስታወቂያ
Siwak Tutors And Terbiya Center

የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

※ፆታ ፦ሴት
※አድራሻ፦ለቡ እና አለምባንክ(ሩም መስጂድ አካባቢ)
※ደመወዝ፦በስምምነት
※የስራ ሁኔታ፦ቤትለቤት
※ብዛት፦2



መስፈርት
※ ቁርዐን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል
※የተጅዊድ ኪታቦችን የቀራች

ቴሌግራም👉@siwaktito7 ላይ ያናግሩን
4
የሽያጭ ባለሙያ የሥራ ማስታወቂያ

የሥራው ማጠቃለያ


ለፒያሳ ቅርንጫፋችን ለሥራ ንቁ የሆነ/ች እና በደንበኞች አገልግሎት ላይ ትኩረት አድርጎ/ጋ የሚሠራ/የምትሠራ የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን። ተፈላጊው እጩ ደንበኞችን የመርዳት፣ ምርቶችን የማስተዋወቅ፣ ሽያጭ የማጠናቀቅ እና በሱቁ ውስጥ መልካም የደንበኞች ቆይታ እንዲኖር የማድረግ ኃላፊነት ይኖርበታል።

⚠️ ማሳሰቢያ፦ የሥራ ሰዓት አክባሪነትን ለማረጋገጥ እና ለትራንስፖርት ምቾት ሲባል፣ መኖሪያቸው ፒያሳ ወይም በቅርብ አካባቢ ለሆኑ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል።

ስለ አባይ ማርት (Abay Mart)

አባይ ማርት የሰዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያቃልሉ አዳዲስ እና ጥራት ያላቸው ምርቶችን በማቅረብ ላይ የሚገኝ፣ በማደግ ላይ ያለ የኢትዮጵያ የሪቴል እና የኢ-ኮሜርስ ድርጅት ነው። አባይ ማርት ዘመናዊ የገበያ ተሞክሮን እና ቀልጣፋ የደንበኞች አገልግሎትን በማቀናጀት በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የንግድ ምልክት የመሆን ራዕይ ሰንቆ እየሠራ ይገኛል።

---

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

* በፒያሳ ቅርንጫፍ የሚመጡ ደንበኞችን በክብር መቀበል እና ማገዝ።
* የምርቶችን ባህሪ፣ ጥቅምና ዋጋ ለደንበኞች በግልጽ ማስረዳት።
* ምርቶችን በንቃት ማስተዋወቅ እና ሽያጭ ማሳደግ።
* የደንበኞችን ጥያቄዎች እና ቅሬታዎች በሙያዊ ብቃት መፍታት።
* የምርቶችን አደራደር እና የሱቁን ፅዳት መጠበቅ።
* የዕለት ተዕለት ሽያጮችን መመዝገብ እና ለቅርንጫፍ የበላይ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ።
* እንደ አስፈላጊነቱ በስልክ ወይም በኢንተርኔት የሚታዘዙ ምርቶችን ማዘጋጀት።
* በጥሩ አገልግሎት ከደንበኞች ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነት መፍጠር።

ተፈላጊ ችሎታዎች እና ብቃቶች

* ቢያንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች (የቲቪቲ (TVET) ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል)።
* በሽያጭ ወይም በደንበኞች አገልግሎት ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል።
* ጥሩ የመግባቢያ ክህሎት (አማርኛ የግድ ሲሆን፣ መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ችሎታ ተጨማሪ ብቃት ነው)።
* ታማኝ፣ ታታሪ እና ደንበኛ አክባሪ።
* ስለ ምርቶች እና ስለ ሽያጭ ጥበብ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች።

የመኖሪያ አካባቢ መስፈርት (በጣም አስፈላጊ)

* መኖሪያው/ዋ ፒያሳ ወይም በአቅራቢያው ያሉ አካባቢዎች መሆን አለበት።
* ሁልጊዜም በሰዓቱ ወደ ሥራ የመግባት ብቃት።

የሥራ ሁኔታዎች

* የሥራ ሰዓት፦ የሙሉ ሰዓት (በቀን 8 ሰዓት)።
* የሥራ ሁኔታ፦ እንደ ቅርንጫፉ የሥራ መርሃ-ግብር በፈረቃ (Shift) የሚሠራ።

---

ለመመዝገብ፡

ለማመልከት የሚከተለውን ፎርም ዪምሉ
https://forms.gle/GLbj4qLGRm1bTQ5e8
9🔥1
አስቸኳይ የስራ ቅጥር   አስቸኳይ የስራ ቅጥር

ቀለም አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

አስቸኳይ የስራ ቅጥር

የስራው አይነት :- የእንግሊዘኛ መምህር

ፆታ :- ወንድ/ሴት

ደሞዝ :- በስምምነት

ብዛት :- 3

የስራ ልምድ :- ያለው ቢሆን ይመረጣል

ከልጆች ጋር መግባባት የሚችል


ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በቀለም አጠቃላይ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡ 




አድራሻ፡-
+251913229210
+251922332714

ጣፎ ለገዳዲ በወልገዎ ለገበሪ 44 ማዞርያ ከቀበሌው 100ሜትር ዝቅ ብሎ
1
📢  Lucy Dink Health Care is hiring 

---

1️⃣ Radiologist
- 🕒 Experience: Minimum 1 year and above 
- 👥 Number: 1 
- 🎓 Education: Speciality in Radiology 
- 📄 Requirement: Active license 
- 📅 Employment: Full-time 
- 💰 Salary: Negotiable 

---

2️⃣ General Practitioner (GP)
- 🕒 Experience: 1 year and above in the field with license 
- 👥 Number: 1 
- 🚹 Gender: Male 
- 📅 Employment: Full-time 

---

3️⃣ Marketing Officer (Health Professional Background Required)
- 👥 Number: 1 
- 🎓 Education: Medical Doctor (MD) 
- 🕒 Experience: 0 years (Fresh graduates encouraged; those with marketing highly recommended) 
- 📅 Employment: Full-time 

---

4️⃣ General Service Staff (ጠቅላላ አገልግሎት)
- 👥 Number: 1 
- 🎓 Qualification: Certificate 
- 🕒 Experience: 1–2 years and above in the field 
- 🚹 Gender: Male 

---

5️⃣ Security Guard
(የጥበቃ ሠራተኛ)
- 🕒 Experience: 2 years 
- 👥 Number: 1 
- 🎓 Qualification: Grade 8 completed OR able to read & write 
- 🚹 Gender: Male 
- 🔑 Required Skill: Prior security experience and ability to provide related references 

---

💰 Salary: Negotiable based on experience
 
Deadline: Within 5 working days from January 26, 2026

📍 Location: Ayer Tena, Shamo Tower (Ground Floor)   

---

📩 How to Apply?
Qualified applicants can send their CV and work experience certificates via: 
📲 Telegram (HR): +251 906-733-373 | @hrlucyd 
📧 Email: lucydinkhr@gamil.com 

©: Nesiha Jobs 
1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ በተጅዊድ መቅራት የምትችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  ምትከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የምትችል እና የምትቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያላት
5 የመድረሳው አቅረቢያ የምትኖር

የቂርዓት ሰዓት፦10:30-12:15
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት/ በአካል
ብዛት  ሴት 2
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
7
የሥራ ማስታወቂያ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

🔅ዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ለሴቶች መርከዝ ለከሰዓት (ከትምህርት መልስ) ፕሮግራም አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

• የስራ ቀናት፥ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ
• የስራ ሰዓት፥ ከ9:30-12፡00 እና ቅዳሜ ከ8:30 -12፡00
• ደሞዝ፥ በስምምነት

ዋና መስፈርት፦
● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ
● ቃዒዳ ሙሉ በሙሉ በጥራት የቀራችና ቁርኣን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል
● ቀርኣን ሙሉ ለሙሉ አልያም በከፊል የሐፈዘች
● አማርኛ መፃፍና ማንበብ የምትችል
● ቢያንስ ከዓመት በላይ የስራ/የማስቀራት ልምድ ያላት።

▪️ቅድሚያ ሚያሰጡ ተጨማሪ መስፈርቶች፥
● ኪታቦችን ማስቀራት/የተርቢያ ትምህርቶችን የመስጠት ችሎታ ያላት
● የዓረብኛ ቋንቋ/ፅሁፍ ችሎታ ያላት
● መኖርያ አድራሻ ቅርብ የሆነች


🔅የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ እህቶች ፉሪ በሚገኘው ዛዱል መዓድ የሴቶች መርከዝ በስራ ሰዓት (ጠዋት ከ3፡00 -6፡00 አልያም ከሰዓት ከ 9፡00 - 11፡00) በአካል ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።

ዛዱል መዓድ
8🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
     
                     
🛑 ዛሬም በአዲስ እቃ ተመልሰናል ⤵️

🎁 ለወዳጅ ዘመዶ ስጦታን ለመስጠት አስበዋል ?  እንግዲያውስ እንኛጋ ምርጥ ቀለል ያለ ስጡታ በተመጣጣኝ ዋጋ አለን ከርሶ ሚጠበቀው  ሄሎ ብቻ ነው ።

🚧 ምስሉ ላይ ያለውን እቃ አያቹት ? በውስጡ ብዙን ነገር አቅፎ የያዘ ነው ⤵️

📖 ቁርዐን
🧭 መስገጃ
🏺 እጣን ማጨሻ እና
ሽቶ
📿 .... ናቸው

🛍
እነዚህን እና መሰል እቃዎችን ለመሸመት እና ተጋባዡን ማስደንገጥ ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከስር ባለው ሊንክ ያውሩን 👇
         

👇👇👇👇👇
@Meeesssa
👆👆👆👆👆
5
እሁድ በቀን 24/05/2018 የዙሁር ሶላት አካባቢ ጦርሀይሎች ሆስቢታል ጥየቃ ለመግባት በር ጋ የሰጠሁት ፓስፓርት በሌላ ሰው ፓስፖርት የተቀየረብኝ ስለሆነ መረጃው በማሰራጨት እንዳትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ ።

ከላይ በፎቶ የተገለፀው ፓስፖርት የሌላ ሰው የሲሆ የኔ የፓስፖርት ስም ዘቢባ ከማል ጋዲሳ ነው።

ስልክ

0978754412
2
ከታች ፎቶግራፍ የሚታየው እህታችን ወ/ሪት ረሂማ ደኑር ስትሆን በቀን 15/04/2018 ከምትኖርበት ስፍራ ሸገር ከተማ አስተዳደር መልካ ኖኖ ክ/ከተማ መልካ ገፈርሳ ወረዳ ድሬ ታሊላ ዞን ውስጥ ባልታወቀ ምክንያት ጠፍታለች ።

እህታችን በማንኛው አጋጣሚ ያገኛት ሰው ደውሎ ቢያሳውቀን ወሮታ ከፋይ ነን።

ስልክ:-
0912980932
0919355305
5
ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ልጅ ዛሬ ፊሊዶሮ 6:00 አካባቢ ከቤት ከወጣ አልተመለሰም ስሙ መሀመድ አብድልሀዲ ይባላል

ልጁን ያያቹ ደውላቹ ብታሳውቁን ወሮታ ከፋይ ነን




0922223869    ጁነይድ አብድልሀዲ 0910235885    መሀመድ ያጅብ
4👍1
ያፋልጉኝ ጥሪ !!

መሐመድ ሱልጣን አሕመድ ይባላል

ጥር28/2018 ሐሙስ ጠዋት 1:00 ከወልቂጤ ከተማ፤ ሰላምበር ቀበሌ ጤና ገራባ ማህበራት መንደር ፤ ከቤት ከወጣ አልተመለሰም።

ዕድሜ 30 ቁመት መሐከለኛ መልኩ ቀይ ሲሆን፤ ከቤት ሲወጣ ነጭ ቲሸርትና ጂንስ ሱሪ ለብሰዋል፤

የአይምሮ ሕክምና እየተከታተለ ያለ በመሆኑ ሲያናግሩት ፈጥኖ ምላሽ አይሰጥም።

የሚናገረው ቋንቋ ጉራጊኛ ሲሆን፤ በአማርኛም ይግባባል።

ወንድሜን ያየ በሞባይል ቁጥር 0922976940/0912964484/0926208201 በማሳወቅ ወንድም እሕት ሁኑኝ!!
4
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ከታች በፎቶ ምትመለከቷት እህታችን ትላንት(02/06/18) ከምትኖርበት አንፎ 105 ወደ ዳለቲ ሚባል አካባቢ ጓደኛዋን ጥየቃ ሄዳ ስትመለት እዛው ዳለቲ ላይ ባጃጅ ተሳፍራ እንደነበር ቢነገረንም እስካሁን ያለችበትን ማግኘት አልቻልንም።ስለዚህ እህት ወንድሞች ያለችበትን ያየ የሰማ ካለ በነዚህ ስልኮች ደውሎ እንዲያሳውቀን በአላህ ስም እንማጸናለን።

0915979062
0911270593
🔥61
የትምህርት ዝግጅት: Accounting

የስራ ልምድ: 3 ዓመት

ፍላጎት: በተማርኩበት  ዘርፍ በትርፍ ሰዓት እንዲሁም በሙሉ ሰዓት Monthly VAT ማሳወቅ :Incom Tax Witholding Vat penstion olin አሳውቃለው ምትፈልጉ inbox አውሩኝ

የመኖሪያ አድራሻ: አዲስ አበባ

ፆታ: ሴት
@Seni7808
ስልክ:
09 78 08 73 62
3
EMAROSH REALSTATE

Vacancy: Real Estate Salesperson

Requirements:

* Bachelor’s degree in Marketing Management or any related field
* Experience:

  * Senior Salesperson: 1+ year experience
  * Junior Salesperson: No experience required

Required Qualities:

* Strong communication and negotiation skills
* Good customer service and interpersonal skills
* Self-motivated and target-oriented
* Ability to work independently and in a team
* Positive attitude and strong work ethic
* Willingness to learn and grow in real estate sales

How to Apply:

* Send your CV via Telegram
* Telegram username: @motivated77
4
🏗 EMAROSH ENGINEERING is Hiring! 

🔹 Position: Call center Representative

📍 Location: Addis Ababa (Head Office)

👥 Quantity: 1

💰 Salary: 10000

---

🎓 Requirements: 
BSC IN MARKETING MANAGMENT OR ANY RELATED FIELDS                                   




📨 How to Apply: 
Qualified candidates should send their CV, credentials, and supporting documents via:
📱 Telegram: @motivated77
5