Academy of Abdi Boru
High quality and behavioral change
Position- English teacher
Qualification- degree or diploma
Experience- those who have experience are more preferred
Quantity - 2
Contact- 0944139245
Telegram @AAB2012
High quality and behavioral change
Position- English teacher
Qualification- degree or diploma
Experience- those who have experience are more preferred
Quantity - 2
Contact- 0944139245
Telegram @AAB2012
❤2
አብዲ ቦሩ አካዳሚ
በድጋሚ የወጣ ማስታወቅያ
ተፈላጊ የስራ መደብ- አንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህር
ብዛት- 2
የትምሕርት ደረጃ- ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
የስራ ልምድ- 0 ዓመት (የስራ ልምድ ያለው ተመራጭ ይሆናል)
ደሞዝ- በስምምነት
አድራሻ- ሸገር ከተማ, ለገ ጣፎ, ሚሽን
ለማመልከት:
በቴሌግራም @AAB2012
ወይም
0944139245 ይደውሉ
በድጋሚ የወጣ ማስታወቅያ
ተፈላጊ የስራ መደብ- አንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህር
ብዛት- 2
የትምሕርት ደረጃ- ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
የስራ ልምድ- 0 ዓመት (የስራ ልምድ ያለው ተመራጭ ይሆናል)
ደሞዝ- በስምምነት
አድራሻ- ሸገር ከተማ, ለገ ጣፎ, ሚሽን
ለማመልከት:
በቴሌግራም @AAB2012
ወይም
0944139245 ይደውሉ
❤2
የሂጅራ መስጅድ መድረሳ
ኡስታዝና/ዛ እንፈልጋለን!
ብዛት፦
※ ሴት፦ 2
※ ወንድ 2
መስፈርት:
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የሚችል/ትችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚች/ትችል
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ/ች
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል/ትችል
ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል/ትከተል
※ ለሴቷ ሙተነቂብ የሆነች ብትሆን ቅድሚያ ያሰጣታል
※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለስራ ቦታው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል
※ ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው
የስራ ሰአት፦
ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ እና ክረምትን ከጠዋት 2:30-6:00
አመልካቾች ከቀን ጳጉሜ 03/117እስከ ቀን 04/01/18 ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ
አድራሻ፦ አ.አ ስልጤ ሰፈር ሂጅራ መስጅድ
ደመወዝ በመድረሳው ስኬል መሰረት
ለማመልከት @AMAUAU1
ሲያመለክቱ ስልክ ያስቀምጡልን

❤5
አፋልጉን‼
========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ሱደይስ ሪድዋን ከማል መናገርም ሆነ መስማት የማይችል ሲሆን፤ ዛሬ
ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ስለጠፋብን፤ ያያችሁና የሰማችሁ በነዚህ ስልኮች ይደዉልልን።
0911347577/0910207855
========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ሱደይስ ሪድዋን ከማል መናገርም ሆነ መስማት የማይችል ሲሆን፤ ዛሬ
ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ስለጠፋብን፤ ያያችሁና የሰማችሁ በነዚህ ስልኮች ይደዉልልን።
0911347577/0910207855
❤3
EMAROSH ENGINEERING
Job : QUANTITY SURVEYER
Education: BSC IN CIVIL ENGINEERING, COTTON, OR.QUANTITY SURVEYING AND RELATED FIELDS
Experience: 2+ years AS QUANTITY SURVEYER
Location: Addis Ababa (Head Office)
Required Number: 1
Salary: Attractive / Negotiable
How to Apply:
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via:
Telegram: 0925043565 or @motivated77

Job : SITE ENGINEER
Education: BSC IN CIVIL ENGINEERING
Experience: 2+ years Specially in finishing

❤1👏1
Siwak Tutors And Terbiya Center
Siwak Tutors And Terbiya Center ተማሪዎችን በቤት ለቤት እንዲሁም በኦንላይን የሚያግዙ አስጠኚዎችን ይፈልጋል::
※ የት/ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ያላት
※ ልምድ፦ ከዚህ በፊት አስጠንታ የምታዉቅ
※ አድራሻ፦ አዲስ አበባ
※ ደመወዝ፦ በሰዐት
※ ፆታ፦ ሴት
※ብዛት፦20
ከ ቀን 5/01/18እስከ ቀን 20/01/2018
በስልክ፦ +251970757651/+251970512640 በመደወል ያመልክቱ።
ቴሌግራም👉@siwaktito7

የተመላላሽ የቁርዐን ሂፍዝ
መረሃ ግብር
ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ በ2018 የበጋ መረሃ ግብር በቀን ሙሉ ፕሮግራም ተመላላሽ ተማሪዎችን በሁለቱም ጾታ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተማሪ በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት መጥቶ መመዝገብ እንደሚችል ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
• ከኛ ጋር ያለውን ቆይታ እስኪጨርስ ሙሉ ጊዜውን በቂርዐት ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ
• እድሜ ከ 13-25 አመት የሆነ
• ለመድረሳው ህግ ታዛዥ ለመሆን ፍቃደኛ የሆነ
ማሳሰብያ ፦ መረሃ ግብሩ ሴቶችንም ያካትታል።
የመመዝገቢያ ቦታ:-ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ ቢሮ
አድራሻ፡- አንፎ ድልድይ ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ
0989797256

❤6👍1
Ethiowing trading plc
Job: flight ticket officer
Education: certified ticket officer
Experience 6+ month
Arebic language/optional
Location: addis ababa Jemo mickel
Required number: 1
Salary: Negotiate
How to Apply:
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents
0996984992 or @Shukrenrebi

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘ በተጅዊድ መቅራት የሚችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖር
የቂርዓት ሰዓት፦10:30-12:00
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
ብዛት ወንድ 4
ሴት 4
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
+251925569878

ሀሰን አህመድ መስጂድና መድረሳ
መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የቃኢዳ (የቁርአን )የኪታብ ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርት፦
※ ቃኢዳን (ቁርአን ) በማስተማር ልምድና ብቃቱ ያላት መሆን ይመረጣል ።
※ ቃኢዳ ቁርአን ኪታብ ማስቀራት የምትችል
※ የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል
※ መድረሳው ላለበት አካባቢ ቅርብ የሆነች
※ መድረሳው በሚያስቀምጠው የቂርአት አካሄድ(ካሪኩለም) መሰረት መሄድ የምትችል
※ ለመድረሳው ህግ እና ደንብ ተገዢ የሆነች
የቂርአት ሰዓት
※ የቂርዓት ሰዓት፦ 10:30 - 12:30
※ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
※ፆታ :- ሴት
※ ብዛት :- 2
※ ደምዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ ኮልፌ 18 ዝቅ ብሎ ሉኳንዳ ገባ ብሎ (አባጃሌ ሰፈር)
ለበለጠ መረጃ 0947138101
ለሙተነቂብ ቅድሚየ እንሰጣለን

Our company Mebror Tour and Travel is seeking for a talented and motivated Ticketing agent & Accountant to join our growing team.
The successful candidate will be responsible for:
1. Customer Service/Ticketing Agent:
Passenger Handling: Provide professional and excellent customer service to clients.
Ticketing & Bookings: Issue tickets, manage reservations, and handle passenger inquiries in the airline and travel industry.
Sales Support: Assist with sales of airline tickets and travel packages.
Customer Relationship Management: Maintain strong relationships with customers and provide support in a travel agency setting.
2. For Accountant:
Financial Processing: Process sales reports, payments, and financial transactions for a travel agency.
Liaison with Suppliers: Collaborate with global travel suppliers and operations teams for financial clarity.
Data Management: Ensure accurate and timely financial data entry and reporting.
Financial Reconciliation: Reconcile accounts and assist with internal financial reporting.
Qualifications to Look For
Customer Service:
At least 1 years of experience in passenger service or ticketing, excellent communication skills, and experience with travel systems.
Accountant:
Above 1 year experience and Exposure to the travel industry, financial systems, and experience with financial reporting.
Quantity: Ticketing Agent 3
Accountant 1
Salary: as per company scale
Place of work: Bole, wollo sefer
For Additional Information: 0911041974/97
Female & Hijabi candidate is appreciated

❤8🥰1