ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የምስራች የምስራች !!!

-> ማስታወቂያ ለማሰራት አስበዋል ‽
እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ማንኛውም ድርጅቶን እኛው መጥተን ቀርፀንም 📸 ሆነ የራሶን video ሆነ picture ወይንም ፅሁፎችን ጥንቅቅ አርገን edit + good graphics design አሳምረን ልናቀርብሎ መጥተናል።
-> በተጨማሪም social mediaዎን
(Instagram, titkok, telegram...)
እንደራሶ manage እናረጋለን እርሶ ስራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ    
👉እስካሁን ለስራዎ social media ከሌሎትም አለንሎ...

ደሞ ደሞ ጉድድድ... ያን ያረጀ ያፈጀ ባህላዊ logo ( አርማ) እየተጠቀሙ ነው ወይስ ጭራሽ logo የሎትም?
👍 አይጨነቁ ለሱም መፍትሄ አለን!!!
ለድርጅቶ፣ለchannelዎ፣ ለማንኛውም business...///
* ጥራቱን የጠበቀ
* ቀለል ያለ
* ሳቢ እና እናንተን ሚወክል
Logo (ዓርማ) እንሰራሎትለን።

We have channales for sell!
And premium telegram ከፈለጉም አለን

👍ያናግሩን አገልግሎታችንን በጣም ይወዱታል👍
"Designing the future of social"
Zü social media management and logo designers ™️
____
📲 +251974513054
📲 +251703306612

Telegram | Instagram | DM | gmail |
____
🎉 ልዩ ቅናሾች አዘጋጅተናል 🎉
4👏1
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አህመድ አማኑ ሙሳ ይባላል።የጠፈበት ቀን ህዳር 6/2017 ነው።ልዩ ቦታው ፓሶሚሌ ነው።እባካቹ ያያቹ ካላቹ ንገሩን

የሚስቱ ስም:-ሀዋ ሽፈራው ሙሳ
የልጆቹ ስም:-አብዱ አህመድ
ሰኢድ አህመድ
ከድር አህመድ
ሀያት አህመድ
ስልክ 0913792099
7
መርከዝ ሰቢሉልሁዳ ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን
 

መስፈርት:

#ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች  ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የምችል

#ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል

#የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ችሎታ ያላት

#ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች

#ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል

ሙተነቂብ የሆነች
    
የስራ ሰአት 1)ለክረምት ከ 2:30-11:30
                2)ለበጋ ከጠዋት 3:00-6:00
                           ከሰዐት   10:30-12:30

አድራሻ :አ/አ ቱሉዲምቱ አለምባንክ

ደሞዝ : ማራኪ(በስምምነት)

ለማመልከት @ummiabdillah
16
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
በአስቸኳይ 1 ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን፦

*አል ኢምራን መድረሳ 1ሴት ኡስታዝን ይፈልጋል።
ቀጥሎ የሚጠቀሱትን መስፈርት የምታሟላ

1 ሒፍዝ በኢትቓን የሐፈዘችና ተጅዊድ ላይ ጎበዝ የሆነች።

2 የተጅዊድ ኪታቦችንና ለጀማሪ የሚሆኑ ሪሳላዎችን ማስቀራት የምትችል ተማሪዎችን በደንብ መያዝ የምትችል

3 በአቂዳዋም በመንሐጅም ሱኒየህ የሆነች

4 በእድሜም በሰል ያለች: ተማሪዎችን ተርቢያና አደብ ማስያዝ ላይ ልምድ ያላት።

5 በአካዳሚክ ት/ት ከ12 በላይ የሆነች
     እንፈልጋለን።

#የስራ  ግዜ፦ ለሒፍዝ ተማሪዎች ከጁሙዓና እሁድ ውጪ  ጠዋት ከ 2:00_6:00
ከሰዓት 8:00_9:30

#የእናቶች ደግሞ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ብቻ
ከአስር ሶላት በኋላ።

#ደሞዝ ለተማሪዎች እራሱን የቻለ አለው
ተጨማሪ 3ሺ ድጎማም አለ።

#የእናቶችም ለብቻ ክፍያ አለው። ደሞዙ በጣም ጥሩ ነው።

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟላ እህት
ከታች ባሉት አድራሻዎች ታናግረን
251708046413
+251910770081
ወይም በቦት በኩል
@Aalimranmedresa_bot

አለም -ገና ኬንቴሪ ሶስና ት/ቤት አካባቢ የሚገኘው ዓል-ኢምራን ኢስላማዊ መድረሳ 
9
እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሰዒድ ዐበደላህ ሐሰን ሲባል እሁድ 18/12/2017 ጠዋት ከሚኖርበት አዲሱ ገበያ ከሚገኘው መኖርያ ቤቱ እንደወጣ አልተመለሰም። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልክ ይደውሉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን  :–
 
0939669289     0937291546

ቤተሰቦቹ
7👍2🥰1
ይህቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ13 አመት ታዳጊ ህፃን አ/ አ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወ 03 በተለምስልጤ ሰፈር ተብሎ ከሚጠራው ሰፈር ሰኞ 19/12/17 ጠዋት 2:00 ቁርአን ቤት ብላ ከወጣች አልተመለሠችም

በእለቱ የለበሰችው ልብስ ጥቁር አባያ በሲልቨር ሹራብ በብርትኳናማ ሂጃብ ሲሆን

ልጅቷን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ
በስልክ ቁጥር
09 11 95 05 94
09 29 12 79 16
09 87 94 80 27
09 63 15 24 54
እንዲያሳውቀን በአላህ ስም እንጠይ
ቃለን
2🥰1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ይህች ፍርዶስ ሳዲቅ ሙባሪክ እድሜዋ 14 ነው ነሀሴ 19/2017 ከቀኑ ስባት ሰአት ከስልጤ ስፈር ለቁርአት ወደ መድረሳ ከወጣች አልተመለሰችም ስትወጣ የለበሰችው ጥቁር አባያ ነው እሷን ያየ ወይም ያለችበት የሚያውቅ በ0911945943 እንዲያሳውቁን ቤተሰቦቿ
🥰2
Emarosh Engineering PLC is hiring professionals with structural Engineer

Job type :  Structural Engineer
※ Qualification: BA degree
※ Experience: 4 years(in Designing)
※ Place of Work: Addis Ababa, Head Office
※ Salary: Negotiable/Attractive
※ Required No: 1

How to Apply: Applicants with the above mentioned criteria shall submit their application CV and credential and supportive documents to Emarosh Engineering plc. through telegram acc. 0925043565 
or Head Office near to Balcha Hospital, Sajdah Business Center 2nd floor HR department in personn
4
አፋልጉን
=======
ይህን በፎቶው ላይ የምትመለከቱትን ታዳጊ፤ ሑዘይፋ አማንን ያየ በሚከተሉት ስልኮች ለቤተሰቦቹ ያሳውቃቸው።

አላህ ወደ ቤተሰቦቹ በሰላም ይመልሰው።

0910668142 semira saliya
0911046520 Aman Ali
👍83
Maintainance Officer needed At Emarosh Engineering

Job :    Maintainance

Education:   Level 4 or Diploma in Automechanic

Experience:    2+    years


Location: Addis Ababa (Head Office) 
Required Number: 1 
Salary: Attractive / Negotiable 


How to Apply: 
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via:
Telegram: 0925043565 or @motivated77

Or in person at: 
Sajdah Business Center, 2nd Floor (Near Balcha Hospital) HR Department – Emarosh Engineering PLC
1
Academy of Abdi Boru
High quality and behavioral change

Position- English teacher
Qualification- degree or diploma
Experience- those who have experience are more preferred
Quantity - 2


Contact- 0944139245
Telegram @AAB2012
2
አብዲ ቦሩ አካዳሚ
በድጋሚ የወጣ ማስታወቅያ

ተፈላጊ የስራ መደብ- አንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህር
ብዛት- 2
የትምሕርት ደረጃ- ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
የስራ ልምድ- 0 ዓመት  (የስራ ልምድ ያለው ተመራጭ ይሆናል)
ደሞዝ- በስምምነት


አድራሻ- ሸገር ከተማ, ለገ ጣፎ, ሚሽን
ለማመልከት:
በቴሌግራም @AAB2012
ወይም
0944139245 ይደውሉ
2
የሂጅራ መስጅድ መድረሳ
ኡስታዝና/ዛ እንፈልጋለን!
ብዛት፦
※ ሴት፦ 2
※ ወንድ 2
መስፈርት:
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የሚችል/ትችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚች/ትችል
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ/ች
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል/ትችል
ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል/ትከተል
※ ለሴቷ ሙተነቂብ የሆነች ብትሆን ቅድሚያ ያሰጣታል
※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለስራ ቦታው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል
※ ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው

የስራ ሰአት፦
ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ እና ክረምትን ከጠዋት 2:30-6:00

አመልካቾች ከቀን ጳጉሜ 03/117እስከ ቀን 04/01/18  ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ

አድራሻ፦ አ.አ ስልጤ ሰፈር ሂጅራ መስጅድ
ደመወዝ በመድረሳው ስኬል መሰረት
     ለማመልከት @AMAUAU1
    ሲያመለክቱ ስልክ ያስቀምጡልን
5
«ይህ ከላይ የተያያዘው( የታደሰው እትሙ ) መንጃ ፍቃድ በቀን 9/7/2017 ፉሪ ለስራ በመንቀሳቀስ ሳለሁኝ የጠፋብኝ በመሆኑና ከመንጃ ፍቃዱ ጋር አብሮ የጣልኩት ምንም አይነት እቃ ስለሌለ መንጃ ፍቃዱን ያገኛችሁ በቅንነት እንድትተባበሩኝ እጠይቃለሁኝ።

በስልክ ቁጥር
0713736610
0961065933
ደውሎ ለሚሰጠኝ ወረታውን ከፋይ ነኝ።»
5
አፋልጉን
========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ሱደይስ ሪድዋን ከማል መናገርም ሆነ መስማት የማይችል ሲሆን፤ ዛሬ
ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ስለጠፋብን፤ ያያችሁና የሰማችሁ በነዚህ ስልኮች ይደዉልልን።


0911347577/0910207855
3