ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.75K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
696 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ተሳተፉ፣ ያ ጀማዓህ!

ሥራ ሞልቷል፤ ሥራ ጠፋ አትበሉ።
👍115🔥1
ለንተቡር አካዳሚ ቅድመ መደበኛ ት/ቤት በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
6
ወንድማችን አንዋር ሀድራ ይባላል!
ሙሉ ጤነኛ ምንም የአእምሮ እክል የለበትም። ከሚኖርቤት አዲስ አበባ ሎሚ ሜዳ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ከዛሬ ነገ ይመለሳል ብለን በተስፋ እየጠበቅን እስከ ዛሬ ድረስ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀርቷል። ቤተሰብ በሃዘን እና በጭንቀት አለ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ።

እባካቹ ወንድማችን አፈላልጉን ።
ፈላጊ ቤተሰቦቹ
1 ተጅሪቡ ሀድራ 0936408588
2 አብዱል መናን ነስሩ 0910109024
3
የአፋልጉን ጥሪ!
_
__
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ምስሉ ላይ የምታዩት #አንዋር ያሲን ሙሐመድ ይባላል፣ እድሜው 31 ሲሆን የአእምሮ ህመምም አለበት፣ #ከራያ ኣላማጣ ከተማ ወደ #አዳማ ለህክምና ወንድሞቹ ይዘውት እንደመጡ በቀን 29/11/2017 ባልታሰበ መንገድ #ሲልቨር/እስራሳማ ከለር ቲሸርትና አጃክስ ከለር ሱሪ እንደለበሰ የጠፋ ሲሆን ቤተሰቦቹም "እባካችሁን ወንድማችችንን አፋልጉን፣ መላ የአዳማ ከተማ ነዋሪ ሁሉ ይተባበረን"ይላሉ።

እባካችሁን ወንድማችንን #ሼር በማድረግ አፋልጉኝ።
በተለይ የአዳማ ልጆች፤ ለማደሪያ መስጂድ ሊመጣ ስለሚችል ለአሏህ ብላችሁ ተባበሩን።
ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም

☎️:-👉+251910933655
👉+251911292903
13
የቅጥር ማስታወቂያ
የሥራ መደብ: የኮፊ ሀውስ ሥራ አስኪያጅ
የድርጅቱ ስም: ፎረስት ኮፊ
የሥራ ቦታ: አዳማ፣ ፖስታ ቤት አካባቢ፣ ዜድ ኬ ታወር
የሥራ መደብ መግለጫ:
የኮፊ ሀውስን የሥራ ባህሪ በሚገባ የሚረዳ፣ ፈጣን እና ከፍተኛ የሥራ ፍጥነት ውስጥ ተቋቁሞ መስራት የሚችል፣ ለደንበኞችም ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚችል ባለሙያ እንፈልጋለን።
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:
* ቢያንስ የአንድ ዓመት የሥራ ልምድ በኮፊ ሀውስ ሥራ አስኪያጅነት ወይም ተመሳሳይ የሥራ መደብ።
* ጠንካራ የአመራር ክህሎት እና የቡድን ሥራ የመምራት ብቃት።
* በምግብና መጠጥ ዘርፍ ያለውን ፈጣን የሥራ ፍጥነት ተቋቁሞ የመስራት ችሎታ።
* ጥሩ የደንበኞች አገልግሎት የመስጠት እና የመግባባት ክህሎት።
ማመልከቻ:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ከማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ በዚሁ የሥራ ቦታ በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
ፎረስት ኮፊ
አዳማ፣ ዜድ ኬ ታወር
ፖስታ ቤት አካባቢ
0963733983
4
📌 External Vacancy

Rammis Bank S.C., one of the full-fledged Interest-Free Banks in Ethiopia, is committed to providing financial services that meet the diverse needs of its customers while upholding the principles of Sharia.
To continue building a strong and dynamic workforce that drives our mission forward, we are seeking fresh (young), qualified, competent, and motivated professionals to join our team in the following position.
Vacancy Number: RB/EXVA/05/25
Post Date-: 18/08/2025
Deadline-: 22/08/2025
Permanent
Salary and benefits: As per the bank’s scale

Graduate Trainee.
☑️ BA degree in Business Field
☑️ Year of graduation: 2023 - 2025
☑️ Exit exam result is mandatory(*)
☑️ Age:- ≤26
☑️ CGPA: Male: 3.25 Female: 3.00
☑️ Place of registration (only branches in Addis Ababa & Sheger city)
Mercato(Sidamo Tera)
Aderesefer(Berberetera)
Al-Aqsa(Betel)
Kolfe(Atanatera)
Bole Michael
Bole Bulbula
Finfinne(Flamingo)
Bilal(Ehil berenda)
Furi
Interested applicants who fulfill the set of requirements can apply at the mentioned branches in person.
11
የምስራች የምስራች !!!

-> ማስታወቂያ ለማሰራት አስበዋል ‽
እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ማንኛውም ድርጅቶን እኛው መጥተን ቀርፀንም 📸 ሆነ የራሶን video ሆነ picture ወይንም ፅሁፎችን ጥንቅቅ አርገን edit + good graphics design አሳምረን ልናቀርብሎ መጥተናል።
-> በተጨማሪም social mediaዎን
(Instagram, titkok, telegram...)
እንደራሶ manage እናረጋለን እርሶ ስራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ    
👉እስካሁን ለስራዎ social media ከሌሎትም አለንሎ...

ደሞ ደሞ ጉድድድ... ያን ያረጀ ያፈጀ ባህላዊ logo ( አርማ) እየተጠቀሙ ነው ወይስ ጭራሽ logo የሎትም?
👍 አይጨነቁ ለሱም መፍትሄ አለን!!!
ለድርጅቶ፣ለchannelዎ፣ ለማንኛውም business...///
* ጥራቱን የጠበቀ
* ቀለል ያለ
* ሳቢ እና እናንተን ሚወክል
Logo (ዓርማ) እንሰራሎትለን።

We have channales for sell!
And premium telegram ከፈለጉም አለን

👍ያናግሩን አገልግሎታችንን በጣም ይወዱታል👍
"Designing the future of social"
Zü social media management and logo designers ™️
____
📲 +251974513054
📲 +251703306612

Telegram | Instagram | DM | gmail |
____
🎉 ልዩ ቅናሾች አዘጋጅተናል 🎉
4👏1
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አህመድ አማኑ ሙሳ ይባላል።የጠፈበት ቀን ህዳር 6/2017 ነው።ልዩ ቦታው ፓሶሚሌ ነው።እባካቹ ያያቹ ካላቹ ንገሩን

የሚስቱ ስም:-ሀዋ ሽፈራው ሙሳ
የልጆቹ ስም:-አብዱ አህመድ
ሰኢድ አህመድ
ከድር አህመድ
ሀያት አህመድ
ስልክ 0913792099
7
መርከዝ ሰቢሉልሁዳ ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን
 

መስፈርት:

#ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች  ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የምችል

#ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል

#የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ችሎታ ያላት

#ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች

#ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል

ሙተነቂብ የሆነች
    
የስራ ሰአት 1)ለክረምት ከ 2:30-11:30
                2)ለበጋ ከጠዋት 3:00-6:00
                           ከሰዐት   10:30-12:30

አድራሻ :አ/አ ቱሉዲምቱ አለምባንክ

ደሞዝ : ማራኪ(በስምምነት)

ለማመልከት @ummiabdillah
16
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
በአስቸኳይ 1 ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን፦

*አል ኢምራን መድረሳ 1ሴት ኡስታዝን ይፈልጋል።
ቀጥሎ የሚጠቀሱትን መስፈርት የምታሟላ

1 ሒፍዝ በኢትቓን የሐፈዘችና ተጅዊድ ላይ ጎበዝ የሆነች።

2 የተጅዊድ ኪታቦችንና ለጀማሪ የሚሆኑ ሪሳላዎችን ማስቀራት የምትችል ተማሪዎችን በደንብ መያዝ የምትችል

3 በአቂዳዋም በመንሐጅም ሱኒየህ የሆነች

4 በእድሜም በሰል ያለች: ተማሪዎችን ተርቢያና አደብ ማስያዝ ላይ ልምድ ያላት።

5 በአካዳሚክ ት/ት ከ12 በላይ የሆነች
     እንፈልጋለን።

#የስራ  ግዜ፦ ለሒፍዝ ተማሪዎች ከጁሙዓና እሁድ ውጪ  ጠዋት ከ 2:00_6:00
ከሰዓት 8:00_9:30

#የእናቶች ደግሞ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ብቻ
ከአስር ሶላት በኋላ።

#ደሞዝ ለተማሪዎች እራሱን የቻለ አለው
ተጨማሪ 3ሺ ድጎማም አለ።

#የእናቶችም ለብቻ ክፍያ አለው። ደሞዙ በጣም ጥሩ ነው።

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟላ እህት
ከታች ባሉት አድራሻዎች ታናግረን
251708046413
+251910770081
ወይም በቦት በኩል
@Aalimranmedresa_bot

አለም -ገና ኬንቴሪ ሶስና ት/ቤት አካባቢ የሚገኘው ዓል-ኢምራን ኢስላማዊ መድረሳ 
9
እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሰዒድ ዐበደላህ ሐሰን ሲባል እሁድ 18/12/2017 ጠዋት ከሚኖርበት አዲሱ ገበያ ከሚገኘው መኖርያ ቤቱ እንደወጣ አልተመለሰም። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልክ ይደውሉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን  :–
 
0939669289     0937291546

ቤተሰቦቹ
7👍2🥰1
ይህቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ13 አመት ታዳጊ ህፃን አ/ አ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወ 03 በተለምስልጤ ሰፈር ተብሎ ከሚጠራው ሰፈር ሰኞ 19/12/17 ጠዋት 2:00 ቁርአን ቤት ብላ ከወጣች አልተመለሠችም

በእለቱ የለበሰችው ልብስ ጥቁር አባያ በሲልቨር ሹራብ በብርትኳናማ ሂጃብ ሲሆን

ልጅቷን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ
በስልክ ቁጥር
09 11 95 05 94
09 29 12 79 16
09 87 94 80 27
09 63 15 24 54
እንዲያሳውቀን በአላህ ስም እንጠይ
ቃለን
2🥰1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ይህች ፍርዶስ ሳዲቅ ሙባሪክ እድሜዋ 14 ነው ነሀሴ 19/2017 ከቀኑ ስባት ሰአት ከስልጤ ስፈር ለቁርአት ወደ መድረሳ ከወጣች አልተመለሰችም ስትወጣ የለበሰችው ጥቁር አባያ ነው እሷን ያየ ወይም ያለችበት የሚያውቅ በ0911945943 እንዲያሳውቁን ቤተሰቦቿ
🥰2