📢 We're Hiring: Monitoring and Evaluation Expert at IGAD! 📢
IGAD is looking for a proactive and experienced Monitoring and Evaluation Expert to join our team at ICPAC! 🌍
Are you passionate about results-based monitoring, evaluation, and learning? This is your opportunity to support IGAD’s efforts in enhancing resilience and anticipatory action against climate-related hazards across the region.
Key Responsibilities:
✅ Collect and analyze data to track project performance and outcomes
✅ Coordinate joint monitoring, quality assurance, and partner engagement
✅ Lead evaluations, including mid-term reviews and resource use assessments
📍 Location: Nairobi, Kenya
📅 Deadline: 8th August 2025
📩 How to Apply: Send your application to recruitment@igad.int with the subject “ICPAC-MEE2”
🔗 Apply now and be part of impactful change: https://igad.int/careers/
📢 IGAD is an equal opportunity employer. Qualified female candidates are strongly encouraged to apply!
#RisingWithIGAD | #RegionalIntegration

❤5
የሥራ ማስታወቂያ
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣የጥራት ቁጥጥር ኃላፊ
የትምህርት ደረጃ፣ ሜዲካል ዶክተር (MD)
ከሜዲካል ዶክተር በተጨማሪ ፐብሊክ ሄልዝ ማስተርስ ያለው/ያላት ወይም በጥራት ቁጥጥር (ኳሊቲ ) ላይ የሠራ/የሠራች
የሥራ ልምድ፣ ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ ኳሊቲ ላይ የሠራ/የሠራች
ብዛት፣1(አንድ)
ፆታ፣አይለይም
ደመወዝ፣በድርጅቱ ስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የሙያ ፍቃድ፣የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (ለአምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡
አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080/ 0947101010
ኢ-ሜይል፡ AghHrOffice@gmail.com

❤9
ጥቆማ
EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25
የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታዎች፦
➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡
ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

❤15
ይሄ ልጅ ፋሂም መሃመድ ፋሪስ ይባላል ማክሰኞ ለሊት 11 ሰአት ከአያቶቹ ቤት ፋይዳ ላውጣ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም እስኪ ያየሰው ይጠቁመን እርዳን!
ኮምቦልቻ ቀበሌ 8
0921262084
የእናቱ ስልክ ነው
ኮምቦልቻ ቀበሌ 8
0921262084
የእናቱ ስልክ ነው
❤6👍2
አቡበከር ሲዲቅ መስጂድና መድረሳ
ሙአዚን እና የ መደረሳ ኡስታዝ ይፈልጋል
ፆታ:ወንድ
አድራሻ:ቃሊቲ ቶታል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ክፍያ:በስምምነት
መስፈርት:-
※ቁርአን ሂፍዝ ሙሉ በተጅዊድ የሀፈዘ
※ ጥሩ የ አዛን ድምፅ ያለው
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል (ቢሆን ይመረጣል)
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ
※ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት ሚችል
፨
+251923257949
በቴሌግራም
@ibrahimhule

❤3👏3
የአፋልጉን ጥሪ!
___
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ምስሉ ላይ የምታዩት #አንዋር ያሲን ሙሐመድ ይባላል፣ እድሜው 31 ሲሆን የአእምሮ ህመምም አለበት፣ #ከራያ ኣላማጣ ከተማ ወደ #አዳማ ለህክምና ወንድሞቹ ይዘውት እንደመጡ በቀን 29/11/2017 ባልታሰበ መንገድ #ሲልቨር/እስራሳማ ከለር ቲሸርትና አጃክስ ከለር ሱሪ እንደለበሰ የጠፋ ሲሆን ቤተሰቦቹም "እባካችሁን ወንድማችችንን አፋልጉን፣ መላ የአዳማ ከተማ ነዋሪ ሁሉ ይተባበረን"ይላሉ።
እባካችሁን ወንድማችንን #ሼር በማድረግ አፋልጉኝ።
በተለይ የአዳማ ልጆች፤ ለማደሪያ መስጂድ ሊመጣ ስለሚችል ለአሏህ ብላችሁ ተባበሩን።
ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም
☎️:-👉+251910933655
👉+251911292903

❤13