ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘ በተጅዊድ መቅራት የሚችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖር

የቂርዓት ሰዓት፦2:30-6:00
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
ብዛት ወንድ 4
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
👍71
አሰቸኳይ የስራ ማስታወቂያ


አልፈትህ ህትመት እና ማስታወቂያ

ተቋሙ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟላ አመልካች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር እና በኮምፒውተር ፁሁፍ ፈጣን የሆነች

※ ብዛት 1
※ ጾታ:- ሴት
※ ኢስላማዊ አለባበስ የምትልብስ
※ Adobe Photoshop ላይ መስራት የምትችል
※ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የምትችል ቢሆን የተመረጠ

※ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
※ ከ ጠዋት 2:00 -ማታ 1:30
※ የስራ ቦታ:- ካራ ግራር ኮንዶሚኒየም
※ የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
※ ደሞዝ:- በስምምነት

ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 
@Alfethp
ቴሌግራም ላይ  ማመልከት ትችላለችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- 0974746074
9👏1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ:

እንግሊዝኛና ዐረብኛ በአካል እና በኦንላይን ማስተማር የሚችል ልምድ ያለው አስተማሪ ይፈለጋል።

@HalalDigitalNetwork_bot ላይ CV እና ልምድዎን የሚያሳይ አጭር የድምፅ ሪከርድ ይላኩልን።
5
የአፍልጉኝ ጥሪ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስም ጀሚላ ሙዘይን ኪያር
እድሜ 21
ፆታ ሴት
አለባበስ ሙተነቂብ
ጥላ ኢዛ ነበር
የለበሰችዉ ጫማ ጥቁር
ልዩምልክት መነፅር ትለብሳለች
ትላንት ከዙሁር በፊት የወጣች አልተመለሰች
ስልጤ ሰፈር አከባቢ

0923962083
ፈላጊዎቿ
8👍2
አፋልጉን!

ትናንት ማታ አዳር ባቆምንባት ከቀራኒዬ አዳባባይ ቦኖ ሰፈር ይህቺን መኪና ሰርቀውናል።

CAA15069

0908490808
0911629970
0986189914
2👍2
ተባበሩን!

አሰላሙአለይኩም ከወለቴ አዉቶቢስ ተራ በታክሲ ተሳፍሬ የኡምራ ቪዛ አሰርቼ ትኬት ቆርጬ ፓስፖርት ስለጠፋብኝ በአንተ በኩል ብታፈላልግልኝ
ስም: ነፊሳ ናስር ሐሚድ
0911242529
0911689316
👍61
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   በስምምነት
የስራ ሰዓት= ጠዋት 3፡00-6፡00 እና  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 28 እስከ ሐምሌ 01 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ቴሌግራም  @Albeck1
4
አፋልጉኝ‼️

 ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቷት
ልጅ ሱመያ ጅላሉ ትባላለች

እድሜው 16 ነው

ዛሬ ( 30/10/2017) መግሪብ ሰዓት አካበቢ ከምትኖርበት ሳሪስ ሰፈር እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ቤተሰቦቿ በጣም ተጨንቀናል።ልጅት ሱመያን ያያቹ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ከቤተሰቧ እንድትገናኝ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡

091135 9434 ጅላሉ አብዱልቃድ
095 488 1239 ቢላል ጅላሉ
6👍1
ብራይት ዲስፕሌይ / Bright Display 

የስራው አይነት:- የእንጨት ሰራተኛ/አናፂ

※ የስራው ቦታ:- አማኑኤል ቶታል
※ ደመወዝ:- በስምምነት
※ ፆታ:- ወንድ
※ ብዛት:- 3

ተፈላጊ ሰራተኛው  ከስራ ቦታው ብዙም ያልራቀ ሰፈር ወሳኝ ነዉ እና ልምድ ያለው/ለመልመድ ዝግጁ የሆነ ::

ስልክ:- 0936704570
Telegram:- @fuayy ላይ ያናግሩን
2
አስቸኳይ ኡስታዝ እንፈልጋለን!
#A81

• አይነት:- ቤት ለቤት ቂርዓት
• ቦታ፦  አቶቢስ ተራ
• ቀን:- በሳምንት 3ቀን
• ቆይታ፦ ለ 2ሰዓት
• ቀናት፦ሰኞ፣እሮብ፣አርብ
• ሰአት፦ ቀን 8:00-10:00ሰአት
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ሴት ኡስታዝ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የምትችል
● ቤት ለቤት አስቀርታ የምታውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች
● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ
● እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነች

መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A81 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉 @ayahquraniccenter
5
አስቸኳይ ኡስታዝ እንፈልጋለን!
#A80

• አይነት:- ቤት ለቤት ቂርዓት
• ቦታ፦  ወሎ ሰፈር
• ቀን:- በሳምንት 3ቀን
• ቆይታ፦ ለ 2ሰዓት
• ቀናት፦ሰኞ፣እሮብ፣ቅዳሜ
•ሰአት፦ጠዋት 4:00-6:00ሰአት
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ወንድ ኡስታዝ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የሚችል
● ቤት ለቤት አስቀርቶ የሚያውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የሚችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘ
● ሸሪኣዊ አለባበስ የሚለብስ
● እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነ

መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A80 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉 @ayahquraniccenter
8
Job vacancy
#C103

●Location: Grar (Ayertena)
●Grade: 1 and 2
●Days: Mon-Fri
●Interval: 1:00 hour
●Time: 4:00 - 5:00 LT
●Salary: Company Scale
●Tutors: #female, Experience is Required

•Have the ability to connect with children, demonstrate patience and care, and effectively inspire a genuine interest in studying.

Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C103 specifically for this vacancy
2
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ለክረምት ኮርስ ኡስታዛ እንፈልጋለን

ሴት  1

መስፈርት:

ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች  ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የምችል

ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል

ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች

ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል

ሙተነቂብ የሆነች
    
የስራ ሰአት: ከጠዋት 3:00-6:00 ሰኞ -ቅዳሜ

ለመድረሳው ቅርብ የሆነች

አድራሻ :አ/አ ጀሞ 2

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት

ለማመልከት @Lost95
8
አስቸኳይ ማስታወቂያ

ሀፍሳ ቢንት ኡመር መስጂድና መድረሳ  ለቁርዓን ተማሪዎች ኡስታዝ ይፈልጋል።

መስፈርት:-

1)የቁርኣን ሂፍዝ ሙሉ በሙሉ ከበቂ ተጅዊድ
     ጋር የጨረሰ
2) ተማሪዎችን ከቁርአን ባሻገር በመሰረታዊ የተጅዊድ ት/ት ማብቃት የሚችል
3) መሰረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን(ኡሱሉሳላሳ እና የመሳሰሉ አጫጭር ኪታቦችን )ማስተማር የሚችል
4)ለት/ቤቱ ህግና ደንቦች ተገዢ የሚሆን

※ ፆታ:- ወንድ  1
          
※ ቦታ:-  ኬንቴሪ 08 ቀበሌ ሀፍሳ
               ቢንት ኡመር መስጂድ

ቀንና ሰአት:- በሳምንት 5 ቀን(ከሰኞ-ሀሙስ እና ቅዳሜ )፣ከጧቱ 2:30 እስከ 6:30

ደሞዝ:- በስምምነት

ለበለጠ መረጃ፦

ስልክ ቁጥር
+251948762415 ወይም
+251954853358
5
አስቸኳይ ኡስታዛ እንፈልጋለን!
#A90

• አይነት:- መድረሳ ላይ ማስቀራት
• ቦታ፦  ቤተል
• ቀን:- በሳምንት 5ቀናት (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እሮብ፣ሀሙስ፣ቅዳሜ)
• ቆይታ፦ ከጠዋቱ 3:00-6:00ሰአት
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ሴት ኡስታዛ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የምትችል
● ቤት ለቤት ወይም በመድረሳ አስቀርታ የምታውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች
● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ


መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A90 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉@Qerutii
5
አብዱለጢፍ መስጅድና መድረሳ ለክረምት
የተማሪዎች ኡስታዝ ይፈልጋል!
ፆታ: ወንድ


ተፈላጊ መስፈርት፦
※ ቁርኣንን ሙሉ ወይም በከፊል የሀፈዘ
※ ከልጆች ጋር በመግባባት   የሚችል
※ የስራ ሰኣት 2:30-6:00
※ በመድረሳው ህግና ደንብ ለመመራት ፍቀደኛ የሆነ
※ ለመድረሳው ቅርብ የሆነ ቅድሚያ ይሰጠዋል


※ አድራሻ ስልጤ ሰፈር ፋኑኤል ኮንዶሚኒየም አካባቢ

※ ደሞዝ፦ በስምምነት


ለማመልከት
@Abubekerse
0953930217
ይደውሉ
7
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

የስራው አይነት:- የእንጨት ሰራተኛ ረዳት
ቦታ:- አለምባንክ
ፆታ :-ወንድ
ደመወዝ:-በስምምነት

የስራ ፈላጊው መኖርያ ከ ስራው አከባቢ  ብዙምያልራቀቢሆን ይመረጣል

ስልክ +251975257241

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ
10
Pardus Engineering and Machinery Manufacturing PLC

📍 Place of Work: Addis Ababa
📅 Employment Type: Permanent
Application Deadline: July 20,2025.
Note: the vacancy will be closed earlier if significant number of applications are received before the deadline.

Position: Six Posts( see below)

Pardus Engineering and Machinery Manufacturing PLC is a fast-growing company engaged in engineering and machinery manufacturing. We are currently seeking qualified, skilled, and motivated professionals to fill the following positions:

1. Machinist

Minimum Qualification:

Certificate of Completion from a recognized TVET college in Mechanical , industrial or manufacturing Technology.

Experience:

3-5 years in a similar role.

Required Skills:

- Proficiency in lathe (torno), milling, shaping, and crimping machines.

-Ability to interpret technical drawings.

-Mechanical aptitude, attention to detail, and safety awareness.

2. Plasma Operator

Minimum Qualification:

diploma or Degree from a recognized college or university in Mechanical, industrial or Manufacturing Technology.

Experience:

- Minimum 5/3 years of proven experience ( for diploma & Degree, respectively) in plasma cutting machine operation.

Required Skills:

- Familiarity with CNC/manual plasma machines and Auto cad.

- Ability to prepare manufacturing drawing and interpret technical drawings.
- Familiarity with solid works is a plus.
- Focused, safety-conscious, and accurate.

3. Trainee Welder

Minimum Qualification:

10+3 Certificate from a recognized TVET college in Welding or related field.

Experience:

- min 1 year (entry-level position).

Required Skills:

- Basic understanding of MIG and TIG welding.

- Willingness to learn and strong work ethic.

- Team player and safety-conscious.
- Experience in ARC Welding is a plus!

4. Welder

Minimum Qualification:

- 10+3 Certificate from a recognized TVET college in Welding and manufacturing technology.

Experience:

Minimum 2 years of experience.

Required Skills:

- Proficient in MIG and TIG welding (mandatory).

- ARC welding knowledge is an advantage.

-Ability to interpret technical drawings.

- Quality- and safety-focused.

5. Senior Welder

Minimum Qualification:

- 10+4 Certificate/diploma from a recognized TVET Institute in Welding and manufacturing technology.

Experience:

3–5 years of solid experience in MIG, TIG, and ARC welding.

Required Skills:

- Leadership and supervision of junior welders.

- Strong interpretation of drawings and specifications.

- Attention to detail and high productivity.

6. Production Team Leader

Minimum Qualification:

- Diploma or BSC  in Mechanical/Industrial Engineering, Production Management, or manufacturing technology.


Experience:

5–7 years of relevant industry experience, including in a supervisory role.

Required Skills:

- Team leadership and production planning.
- Ability to interprete technical drawings .
- Familiarity with AutoCad is an advantage.

-Knowledge of machinery and safety regulations.

- Excellent organizational and communication skills.

General Requirements (For All Positions):

-Strong ethical standards and professionalism.

-Ability to work independently and collaboratively.

-Good time management and adaptability.

- Commitment to quality, safety, and continuous improvement.

Salary and Benefits

Attractive and negotiable, based on the candidate’s qualifications and experience.

How to Apply

Interested applicants are invited to send their CV and Application Letter to pardusmachinery@gmail.com.
Kindly use the name of  position you apply for  under subject line of your email.

📞 For inquiries, contact us at 0961232425 ( Only text message via WhatsApp or telegram)
13
የሚከራይ መኪና እንፈልጋለን

የመኪናው አይነት:- dolphin van

ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ በዚህ ስልክ ይደውሉልን
+25175257241
2👍1
በምስሉላይ ምትመለከቱት ሰው ቶፉቅ ያሲንሁሴንይባላል የሚኖረው ስልጤዞን ሀርቁቴይባላል ከወጣ 1ወርሆኖታል ያገኝቹሰዎች በስልክቁጥር0912672861 0927199135 ይደውሉልን
1