ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ

ቢኤፍ የትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት

የስራ መደብ፦

1. ሴልስ (በ online ተማሪዎችን ማስመዝገብ)

መስፈርት፦
※ በጥሩ ሁኔታ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት
※ ትልቅ ውጤት በማስመዝገብ ከፍተኛ ገቢ የማግኘት ጉጉት ያላት
※ ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም ረገድ ንቁ ተሳትፎ ያላት
※ፆታ፦ ሴት
●አፋን ኦሮሞ በሚገባ አቀላጥፋ መናገር የምትችል
※ የስራ ቦታ፦ አ.አ / ቤተል
※ የክፍያ ሁኔታ፦ ደመወዝ + ኮሚሽን

በሚከተለው የቴሌግራም ዩዘርኔም CV በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

ለማመልከት፦ @Brightregistration1
5
አፋልጉን

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናታችን ኢልሞ አበጋዝ ሹክሮ ሰኔ10 ጠዋት ከጅማ አጋሮ አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።
    እናታችንን ያያቹሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ወንድም ሰፋን ሹክሮ ፦0911058386
1
እንተባበረው!

ይህ ወንድማችን አለም ባንክ አካባቢ መታወቂያውና መንጃ ፍቃዱ ስለ ጠፋበት ያገኛችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።

0911552962 ...ሀቢብ
7👍3
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘ በተጅዊድ መቅራት የሚችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖር

የቂርዓት ሰዓት፦2:30-6:00
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
ብዛት ወንድ 4
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
👍71
አሰቸኳይ የስራ ማስታወቂያ


አልፈትህ ህትመት እና ማስታወቂያ

ተቋሙ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟላ አመልካች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር እና በኮምፒውተር ፁሁፍ ፈጣን የሆነች

※ ብዛት 1
※ ጾታ:- ሴት
※ ኢስላማዊ አለባበስ የምትልብስ
※ Adobe Photoshop ላይ መስራት የምትችል
※ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የምትችል ቢሆን የተመረጠ

※ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
※ ከ ጠዋት 2:00 -ማታ 1:30
※ የስራ ቦታ:- ካራ ግራር ኮንዶሚኒየም
※ የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
※ ደሞዝ:- በስምምነት

ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 
@Alfethp
ቴሌግራም ላይ  ማመልከት ትችላለችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- 0974746074
9👏1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ:

እንግሊዝኛና ዐረብኛ በአካል እና በኦንላይን ማስተማር የሚችል ልምድ ያለው አስተማሪ ይፈለጋል።

@HalalDigitalNetwork_bot ላይ CV እና ልምድዎን የሚያሳይ አጭር የድምፅ ሪከርድ ይላኩልን።
5
የአፍልጉኝ ጥሪ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስም ጀሚላ ሙዘይን ኪያር
እድሜ 21
ፆታ ሴት
አለባበስ ሙተነቂብ
ጥላ ኢዛ ነበር
የለበሰችዉ ጫማ ጥቁር
ልዩምልክት መነፅር ትለብሳለች
ትላንት ከዙሁር በፊት የወጣች አልተመለሰች
ስልጤ ሰፈር አከባቢ

0923962083
ፈላጊዎቿ
8👍2
አፋልጉን!

ትናንት ማታ አዳር ባቆምንባት ከቀራኒዬ አዳባባይ ቦኖ ሰፈር ይህቺን መኪና ሰርቀውናል።

CAA15069

0908490808
0911629970
0986189914
2👍2
ተባበሩን!

አሰላሙአለይኩም ከወለቴ አዉቶቢስ ተራ በታክሲ ተሳፍሬ የኡምራ ቪዛ አሰርቼ ትኬት ቆርጬ ፓስፖርት ስለጠፋብኝ በአንተ በኩል ብታፈላልግልኝ
ስም: ነፊሳ ናስር ሐሚድ
0911242529
0911689316
👍61
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   በስምምነት
የስራ ሰዓት= ጠዋት 3፡00-6፡00 እና  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 28 እስከ ሐምሌ 01 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ቴሌግራም  @Albeck1
4
አፋልጉኝ‼️

 ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቷት
ልጅ ሱመያ ጅላሉ ትባላለች

እድሜው 16 ነው

ዛሬ ( 30/10/2017) መግሪብ ሰዓት አካበቢ ከምትኖርበት ሳሪስ ሰፈር እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ቤተሰቦቿ በጣም ተጨንቀናል።ልጅት ሱመያን ያያቹ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ከቤተሰቧ እንድትገናኝ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡

091135 9434 ጅላሉ አብዱልቃድ
095 488 1239 ቢላል ጅላሉ
6👍1
ብራይት ዲስፕሌይ / Bright Display 

የስራው አይነት:- የእንጨት ሰራተኛ/አናፂ

※ የስራው ቦታ:- አማኑኤል ቶታል
※ ደመወዝ:- በስምምነት
※ ፆታ:- ወንድ
※ ብዛት:- 3

ተፈላጊ ሰራተኛው  ከስራ ቦታው ብዙም ያልራቀ ሰፈር ወሳኝ ነዉ እና ልምድ ያለው/ለመልመድ ዝግጁ የሆነ ::

ስልክ:- 0936704570
Telegram:- @fuayy ላይ ያናግሩን
2
አስቸኳይ ኡስታዝ እንፈልጋለን!
#A81

• አይነት:- ቤት ለቤት ቂርዓት
• ቦታ፦  አቶቢስ ተራ
• ቀን:- በሳምንት 3ቀን
• ቆይታ፦ ለ 2ሰዓት
• ቀናት፦ሰኞ፣እሮብ፣አርብ
• ሰአት፦ ቀን 8:00-10:00ሰአት
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ሴት ኡስታዝ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የምትችል
● ቤት ለቤት አስቀርታ የምታውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች
● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ
● እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነች

መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A81 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉 @ayahquraniccenter
5
አስቸኳይ ኡስታዝ እንፈልጋለን!
#A80

• አይነት:- ቤት ለቤት ቂርዓት
• ቦታ፦  ወሎ ሰፈር
• ቀን:- በሳምንት 3ቀን
• ቆይታ፦ ለ 2ሰዓት
• ቀናት፦ሰኞ፣እሮብ፣ቅዳሜ
•ሰአት፦ጠዋት 4:00-6:00ሰአት
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ወንድ ኡስታዝ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የሚችል
● ቤት ለቤት አስቀርቶ የሚያውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የሚችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘ
● ሸሪኣዊ አለባበስ የሚለብስ
● እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነ

መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A80 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉 @ayahquraniccenter
8
Job vacancy
#C103

●Location: Grar (Ayertena)
●Grade: 1 and 2
●Days: Mon-Fri
●Interval: 1:00 hour
●Time: 4:00 - 5:00 LT
●Salary: Company Scale
●Tutors: #female, Experience is Required

•Have the ability to connect with children, demonstrate patience and care, and effectively inspire a genuine interest in studying.

Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C103 specifically for this vacancy
2