EJHS3005-0733.pdf
399.3 KB
Assessment of Level of Patient Satisfaction after Prostatectomy for Benign Prostatic Hyperplasia in Referral Hospitals in Addis Ababa
Andualem Deneke, Mezgeb Gedefe
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
Andualem Deneke, Mezgeb Gedefe
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓም አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል::
የዚህ ወር ርዕስም፡- “የሙድ ዲስኦርደርን ማወቅ” የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን ዶ/ር መክተው ከበደ ናቸው፡፡
ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡
https://forms.gle/8fFLdEJNMgZkayri9
የማስታወሻ መልእክት እና የቦታውን አቅጣጫ ምልክት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ፡፡https://t.me/mhaddisababa
The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on Nov 2, 2024 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time.
This time the topic is “Understanding Mood Disorders.” Our guest speaker is Dr. Meketew Kebede.
To attend please register by filling this Google form:-
https://forms.gle/8fFLdEJNMgZkayri9
To get a reminder and get direction please join our Telegram Channel: https://t.me/mhaddisababa
#mentalhealthaddis
#AdoreAddis
#mentalhealthawareness
#talkmentalhealth
#mentalhealthmatters

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Why Do Your Gums Bleed While Eating a Banana or Waking Up?
Bleeding gums during daily activities can be a warning sign, often linked to gingivitis—an early stage of gum disease. Gingivitis occurs when plaque builds up along the gumline, leading to irritation and inflammation. Left untreated, it can progress to periodontitis, a more severe infection that can damage soft tissue and bone supporting the teeth.
How to Identify and Treat Gingivitis
• Symptoms: Bleeding gums, swollen or tender gums, and bad breath are early indicators of gingivitis.
• Treatment: Good oral hygiene is the first line of defense. Brush twice daily, floss regularly, and use an antibacterial mouthwash to reduce plaque. In many cases, a professional cleaning by a dentist is essential to remove plaque and tartar buildup.
• Consistency Matters: Maintaining these habits can reverse gingivitis and prevent progression to more serious gum disease.
For Appointments +251938302962 or +251913455627
TikTok- www.tiktok.com/@harmonydentalcenter

የጆሮ፤ አፍንጫ እና ጎሮሮ ህክምና በኢትዩ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1.ትርፍ ስጋን የማስወጣት ቀዶ ህክምና
2.የዶሮ ታንቡር ቀዶ ህክምና
3.አፍንጫ ውስጥ ለተጣመመ ክፍተት ቀዶ ህክምና
4.በህክምና አስፈላጊ የሆነ እንጥል ቀዶ ህክምና
5.የላይኛው የመተንፈሻ ክፍል ቀዶ ህክምና
6.ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ ለሚኖር ማንኮራፋት/ መተንፈስ መቸገር ቀዶ ህክምና
እነዝሂን እና ሌሎችን ከአንገት በላይ ህክምናዎችን ከአንገት በላይ ስብስፔሻሊስት ሀኪም በሆኑት በዶ/ር አሰፋ ተስፋዬ ፤ ዶ/ር ፅጌሬዳ አቱሞ እና ከውጪ ሀገር በሚመጡ ሀኪሞች ህክምናውን እየሰጠን እንገኛለን፡፡
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0965212223 / 0962212223 ይደውሉ፡፡
ENT services at Ethio-Istanbul General Hospital
Our services
1. Soft tissue mass excision
2. Tympanoplasty
3. Septoplasty
4. Tonsillectomy
5. Laryngectomy
6. Uvulopalatopharyngoplasty (UPP)
We are providing these and additional services by ENT subspecialist physicians Dr Assefa Tesfaye, Dr Tsigereda Atumo and other physicians from abroad.
To book an appointment, call 0965212223 / 0962212223.

At Grace Nursing Home, we understand that a change of scenery and time spent in nature can have a profound impact on the health and happiness of our residents. In this photo, one of our residents enjoys a peaceful outing to the park, breathing fresh air and connecting with the natural world around them.
Research supports the benefits of outdoor time for the elderly, from reducing stress to improving mood and even enhancing cognitive function. By incorporating regular outings into our care routine, we aim to provide a balanced approach that nourishes the mind, body, and spirit.
በግሬስ የህሙማም እና የአረጋውያን ማዕከል ንጹህና ነፋሻማ አየር እንዲሁም ከተፈጥሮ ጋር መገናኘት ለቤተሰቦቻችን ጤናና ደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው እናምናለን።
ከቤት ውጭ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ውጥረትን ከመቀነስ እስከ ውስጣዊ ስሜትን ማሻሻል የሚደርስ ጥቅሞች እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ።
አላማችን የውጪ እንቅስቃሴዎችን በመደበኛ የእንክብካቤ ተግባራችን ውስጥ በማካተት፣ አእምሮን፣ አካልን እና መንፈስን የሚመግብ ሚዛናዊ አሰራር ተደራሽ ማድረግ ነው።
#GraceNursingHome #ElderCare #OutdoorTherapy #HolisticHealth
+251967034242

የመካንነት ህክምና ከማድረጋችሁ በፊት ሊታዘዙላችሁ የሚችሉ ዋና ዋና ምርመራዎች
እንደ አለም አቀፍ 15% የሚሆኑ ጥንዶች የመካንነት ችግር ያጋጥማቸዋል። የመካንነት ምርመራና ህክምና በተለይም ደግሞ እንደ አኛ ውስን የህክምና አሰጣጥ ባለበት ሀገር አሰልቺና አንዳንዴም ተስፍ አሰቆራጭ የሚሆንበት ጊዜ አለ።የምርመራዎች ብዛት፣ወጭ፣በውስን የህክምና ቦታዎች መገኘት አንዲሁም ከምርመራ በኋላ ያለው የህክምና አሰጣጥ ውስንነትና የዋጋ መወደድ ለታካሚዎች አስቸጋሪ ናቸው።
እንድታውቁት ያህል ጥንዶች የመካንነት ችግር ካለባቸው እነዚህን ምርመራዎች ሊያደርጉ ይችላሉ።
1.የወንድ ስፐርም ምርመራ
የወንድ የዘር ፈሳሽ በመውሰድ የስፕርም መጠን፣አፈጣጠር፣እንቅስቃሴ፣የፈሳሽ መጠን፣የሚለካበት ሂደት ነው። የወንድ የዘር ፈሳሽ ሲወሰድ ከወሲብ ግንኙነት ከ2-5 ቀን መታቀብ የሚኖርበት ሲሆን ፈሳሽ ከተወሰድ በአንድ ሰዓት ውስጥ መመርመር አለበት።በአማካኝ ከ1.5ሚሊሊትር በላይ የሚሆን ፈሳሽ በቂ ነው ተብሎ ይታሰባል።
2. የእንቁላል መለቀቅን የሚያሳይ ምርመራ (Ovulatory Dysfunction)
አንዲት ሴት በየወሩ ከኦቫሪ ወደ ማህፀን ግድግዳ በየወሩ እንቁላል ትለቃለች አንዲት በየ28 ቀን የወር አበባ የምታይ ሴት በ14ኛው ቀን የእንቁላል የመለቀቅ ሂደት ታደርጋለች።ይህ ሂደት በተለያዩ ሆርሞኖች ተፅዕኖ ስር የወደቀ ስለሆነ የሆርሞን መዛባት ሲኖር የእንቁላል መለቀቅ ሂደት ይቋረጣል።
Progesterone, LH, FSH, TSH, ESTROGEN, PROLACTIN, Testosterone የተባሉ ሆርሞኖች ምርመራ ሊደረጉ ይችላሉ።
3. የእንቁላል መጠን ምርመራ
ቀጥተኛ የእንቁላል መጠን ባያሳይም በተዘዋዋሪ መንገድ የቀሩትን የእንቁላል መጠኖች የሚነግረን ምርመራ ነው።
Day 3 FSH,Estrogen,AMH እንዲሁም Antral count የሚጠቀሱ ናቸው።
4.የማህፀን ትቦ ምርመራ(የማህፀን ራጅ)
11% የሚሆነው የመካንነት ችግር በትቦ መደፈን የሚመጣ ሲሆን ይህንን ለማረጋገጥ የማህፀን ራጅ(HSG) እንደመጀመሪያ አማራጭ ምርመራ ሊታዘዝ ይችላል።ይህም በx ray የሚታይ ፈሳሽ በማህፀን ውስጥ በማስገባት የሚደረግ ምርመራ ሲሆን አልፎ አልፎ ቀለል ባሉ ምክንያቶች የተደፈነ ትቦ ሊከፍት ስለሚችል እንደ ህክምና (Therapeutic benefit) ሊያገለግል ይችላል።
5.ላፓራስኮፒ (laparascopy with Chromotubation)
ሆድ እቃ ውስጥ በትናንሽ ቀዳዳዎች በመግባ በካሜራ በማየት የሴቲቱን እንቁላል አምራች አካልና ትቦ ከተለያየ የሆድ እቃ አካላት ጋር መጣበቅ ካለ ለማየት እንዲሁም በPCOS አማካኝነት የጠጠረና ያደገን ኦቫሪ በመብሳት እንቁላል እንዲለቀቅ የሚደረግበት የምርመራና የህክምና አይነት ነው።በተጨማሪም በማህፀን በኩል ፈሳሽ በመልቀቅ የተደፈነ ትቦ ካለ ለማየት ይጠቅማል።
6.የማህፀን ግድግዳ ምርመራዎች
ይህ የማህፀን ግድግዳና የማህፀን ከረጢት ውስጥ የሚከሰቱ የመካንነት ምክንያቶችን ለማየት ይጠቅማል። HSG SALINE INFUSION SONOGRSPHY እንዲሁም በብልት በኩል ማህፀን ውስጥ በሚገባ ካሜራ (HYSTEROSCOPY)የሚደረጉ ምርመራዎች ናቸው። እነዚህ ምርመራዎች እንደ ማዮማ፣ ፖሊፕ፣ የማህፀን ግድግዳ እርስ በርስ መጣበቅ እንዲሁም የአፈጣጠር ችግር ያለበትን የማህፀን ግድግዳ ለማየት ይጠቅማል።
7. አልትራሳውንድ
ብዙ ጊዜ ከሚታዘዙ ምርመራዎች አንዱ ሲሆን የማህፀን እጢ፣በማህፀን ዙሪያ ያሉ የሆድ እቃ ክፍሎች ለማየት ይጠቅማል።
8. የዘረ መል ምርመራ (KARYOTYPING)
በስፍት ካለመገኘቱ የተነሳ ብዙም የተለመደ ባይሆንም ከፍተኛ የዘር ማነስ ያለባቸው እንዲሁም ካለጊዜው የእንቁላል ማለቅ እንዲሁም ተደጋጋሚ ውርጃ ያጋጠማቸው ሴቶች ላይ ይህ ምርመራ ሊታዘዝ ይችላል።
9.የወንድ ዘር ፍሬ አልትራሳውንድ
የዘር ፍሬ ቱቦ መደፈን ወይም በተፈጥሮ አለመኖር እንዲሁም የዘር ፍሬ አቀማመጥ ለማየት የሚጠቅም ነው።
10.የወንዶች ሆርሞን ምርመራ
ከፍተኛ የዘር ማነስ (severe oligospermia or azoospermia) ያለባቸው ወንዶች የሆርሞን ምርመራ ሊደረግላቸው ይችላል። ይህም LH TESTOSTERONE FSH ያጠቃልላል።
11. ለወንዶች የሚደረግ የሽንት ምርመራ
አንዳንድ ጊዜ የወንድ የዘር ፈሳሽ ወደኋላ ተመልሶ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ ሊገባ ይችላል። ይህም ሽንት በሚሸናበት ጊዜ የወንድ ዘር በሽንት ውስጥ ሊገኝ ይችላል።
ጥንዶች ልብ ሊሉት የሚገባው ነገር እነዚህ ሁሉ ምርመራዎች ተደርገውና ጥንዶች ጊዜና ገንዘባቸውን አውጥተው የመካንነት ምክንያቱ ላይታወቅ ይችላል። ይህም ምክንያቱ የማይታወቅ መካንነት ወይም Unexplained Infertility ይባላል።
ዶ/ር በላይ አለሙ: የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
ለማማከር የቴሌግራም ቻናል ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Telegram👉https://t.me/Wellwoman2

Gall_bladder_perforation_due_to_biliary_ascariasis_a_case_report.pdf
1.1 MB
Gallbladder perforation due to biliary ascariasis: A case report
Abel Girma Demessie, Suleiman Ayalew, Michael A. Negussie, Masresha Bereket G. Mariam, Leaynadis Kassa Lakea, Cheru Lilay Gebrehiweta
https://doi.org/10.1016/j.ijscr.2024.110536
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
Abel Girma Demessie, Suleiman Ayalew, Michael A. Negussie, Masresha Bereket G. Mariam, Leaynadis Kassa Lakea, Cheru Lilay Gebrehiweta
https://doi.org/10.1016/j.ijscr.2024.110536
To send your papers use @HakimAds
@HakimEthio
I wanted to take a moment to express my heartfelt appreciation for Dr Addisu Melkie for his dedication to both his students and patients. His willingness to be available, even on weekends and holidays, sets him apart in a field where many are often hard to reach.
His commitment not only inspires us but also demonstrates the profound impact a compassionate physician can have on their patients' lives. Thank you for being a remarkable mentor and an exemplary role model.
Watch his podcast: http://www.youtube.com/@Hakim207?sub_confirmation=1
Dr Habib Abdurahman, Internist

St. Paul's Hospital MMC has successfully performed its first groundbreaking open cardiac surgery for a 16 years old female patient.
Our patient came to us with easy fatiguability, shortness of breath and occasional leg swelling of 3 years duration. She had numerous visits at TASH and Cardiac Center of Ethiopia and was on the waiting list with a diagnosis of congenital heart disease - secundum ASD.
Today, after thorough planning and execution of our surgical department we have been able to conduct our first open heart surgery. The surgery led by Dr. Berhanu Hailemariam and Dr. Sisay Bekele performed autologous pericardial patch repair of the ASD.
Subsequently the patient was transfered to our newly established Cardiac ICU and was successfuly extubated and is in stable condition.
None of this would have been possible without the dedication and expertise of our exceptional department head Dr. Henok Teshome, St. Paul's administration with special thanks to Dr. Wuletaw Chanie, the Cardiac Center of Ethiopia for their consumable support & TAZMA special medical and surgical center for its invaluable contribution in kicking off the service with provison of equipments, consumables & staff
We would like to thank our Cardiac ICU staff, our OR staff, nurses, anesthesiologists, perfusionists and biomedical engineers. Their commitment and tireless efforts ensured not only the patient successful surgical outcome but also her overall well-being.
May today be a reminder of what we can achieve as a team!