Dhukkubni mataa bowwoo "migraine " maali?
Dhukkubni mataa bowwoo "migraine" gosa dhukkubbii mataa yoo ta'u mallattoolee armaan gadii fii kan biroos of keessaa qabaachuu danda'a. Dhukkubni mataa bowwoo ga’eessotaas ta’e daa’imman miidhuu danda’a. Dhiira caalaa dubartoota irratti baay’inaan argamu. Yeroo baayyee dhukkubni mataa bowwoo salphaa irraa eegalee booda hammaata.
Mallattoon dhukkuba mataa bowwoo "migraine" namoota ga’eessota irratti mul’atu maali?
Mallattoon dhukkuba kanaa kanneen armaan gadii of keessatti qabachuu danda’a:
●Mataa dhukkubbii – Dhukkubbiin mataa sa’aatii hedduu keessatti kan hammaatu yoo ta’u yeroo baay’ee kan dhadha’udha. Yeroo baayyee mataa gama 1 ni miidha.
●Garaa kaasaa fi yeroo tokko tokko garaa kaasaa
●Ifaafi sagaleedhaaf miira qabaachuu – Kutaa tasgabbaa’aa
What are migraines?
Migraines are a kind of headache that can also involve other symptoms. Migraines can affect both adults and children. They are more common in females than in males. Migraines often start mild and then get worse.
What are the symptoms of migraines in adults?
Symptoms can include:
●Headache – The headache gets worse over several hours and is usually throbbing. It often affects 1 side of the head.
●Nausea and sometimes vomiting
●Sensitivity to light and noise – Lying down in a quiet, dark room often helps.
●Aura – Some people have something called a migraine "aura." An aura is a symptom or feeling that happens before or during the migraine headache. Each person's aura is different, but in most cases the aura affects your vision. You might see flashing lights, bright spots, or zig-zag lines, or lose part of your vision. Or you might have numbness and tingling of the lips, lower face, and fingers of 1 hand. Some people hear sounds or have ringing in their ears as part of their aura.
The aura usually lasts a few minutes to an hour and then goes away, but most often lasts 15 to 30 minutes.People who get migraines with aura usually cannot take birth control pills. That's because they might increase the risk of stroke.
Many people get other symptoms of migraine that happen several hours or even a day before the headache. Doctors call these "premonitory" or "prodromal" symptoms.
They might include yawning, feeling depressed, irritability, food cravings, constipation, or a stiff neck.
Is there a test for migraines?
No. There is no test. But your doctor should be able to tell if you have migraines by doing an exam and learning about your symptoms.
Should I see a doctor ? Yes.
Is there anything I can do to prevent migraines?
Yes. Some people find that their migraines are triggered by certain things. If you can avoid some of these things, you can lower your chances of getting migraines.
You can also keep a "headache diary." In the diary, write down every time you have a migraine and what you ate and did before it started. That way you can find out if there is anything you should avoid eating or doing. You can also write down what medicine you took and whether or not it helped.
Common migraine triggers include:
●Stress
●Hormonal changes
●Skipping meals or not eating enough
●Changes in the weather
●Sleeping too much or too little
●Bright or flashing lights
●Drinking alcohol
●Eating certain foods, such as aged cheese and hot dogs
●Smoking or being around smoke
If your migraines are frequent or severe, your doctor can suggest other ways to help prevent them. For example, it might help to learn relaxation techniques and ways to manage stress. There are also medicines that can help.Some people get migraines just before or during their period. Medicine can help with this, too.
How are migraines treated?
There are many different medicines that can help with migraines. Your doctor can help you find the best treatment for your situation.

For mild migraines, your doctor might suggest an over-the-counter medicine such as acetaminophen (sample brand name: Tylenol), ibuprofen (sample brand names: Advil, Motrin), or naproxen (sample brand name: Aleve). There is also a medicine that combines acetaminophen, aspirin, and caffeine (sample brand name: Excedrin).
For more severe migraines, there are prescription medicines that can help. Some, such as medicines called triptans, help to relieve the pain from a migraine attack.
Other prescription medicines can help to make migraine attacks happen less often. If you have severe nausea or vomiting with your migraines, there are medicines that can help with that, too.
Do not try to treat frequent migraines on your own with non-prescription pain medicines. Taking non-prescription pain medicines too often can actually cause more headaches later.
Is there anything I can do on my own to feel better?
Yes. You can try:
●Resting in a quiet, dark room with a cool cloth on your forehead
●Sleeping
●Taking the medicine or medicines that you have talked to your doctor about – You should not take medicines that you have not discussed with your doctor.
Reference: up-to-date 2023
Dr. Ferid Mudasir

🎉 Exciting News! Discover the Heart of Care at Ethio Tebib Hospital 🫀
Are you or your loved ones in need of cardiac care? Look no further! At Ethio Tebib Hospital, we're committed to your heart's well-being. Our cardiologists are equipped with cutting-edge technology and specialize in pacemaker implantation and management.
👩🦳What are intracardiac devices?
🫀It is a medical device that is implanted inside the heart to help manage and treat certain heart conditions.
This can include devices such as pacemakers, implantable cardioverter-defibrillators (ICDs), and cardiac resynchronization therapy (CRT) devices.
👵What are pacemakers?
🫀A pacemaker is a remarkable device that helps regulate your heartbeat, ensuring it stays steady and healthy.
Pacemakers are essential for those with irregular heartbeats, arrhythmias, or other cardiac conditions.
Applications of Pacemakers:
✅ Arrhythmia Management
✅ Heart Failure
✅ Syncope Prevention
✅ Longevity
Our internist and interventional cardiologist
👨🏽⚕️Dr. Mohammed Bedru is available on
Monday and Saturday 9:00 and
Wednesday and Friday 3:00 lt
For further information please call us on 0935402078 or 9000
To join our social media platforms
👉🏾Facebook 👉🏾Maps 👉🏾Instagram
https://t.me/EthioTebibHospital2
Ethio-Tebib Hosopital
We always strive for your Health!
@ethotebibhospital2

የእንግዴ ልጅ እጢ (Gestational trophoblastic disease) ምንድነው?
👉 በሀገራችን ይህ ችግር በተለምዶ "ከእንግዴ ልጅ የሚነሳ እጢ" በመባል የሚታወቅ ሲሆን ቀጥተኛ የአማርኛ ትርጉም ይኑረው አይኑረው እርግጠኛ አይደለሁም።
በሽታው ትሮፎብላስት (Trophoblast) የተባለው የእንግዴ ልጅ ክፍል ጤነኛ ባልሆነ መልኩ በፍጥነት ሲራባ ወይም ሲባዛ የሚከሰት እና ወደ ካንሰርነት ሊለወጡ የሚችሉ እና የማይችሉ እጢወችን የያዘ ጠቅላላ መጠርያ ነው።
👉የአለም ጤና ድርጅት ሞላር ፕሪግናንሲስ (molar pregnancies) እና ትሮፎብላስቲክ ቱመርስ ( ትሮፎብላስቲክ ቱመርስ) በማለት በሁለት ይከፍለዋል።
👉ሞላር ፕሪግናንሲስ (molar pregnancies) የሚባሉት ሀይዳቲዲፎርም ሞል (ሙሉ እና ግማሽ ሀይዳቲዲፎርም ሞል) / complete and partial hydatidiform mole) እና ኢንቬዚቭ ሞል ( Invasive mole) ሲሆኑ ትሮፎብላስቲክ ቱመርስ የሚባሉት ደግሞ ኮሪወካርሲኖማ (choriocarcinoma) , ፕላሴንታል ሳይት ትሮፎብላስቲክ ቱመር (placental site trophoblastic tumor) እና ኢፒታሎይድ ትሮፎብላስቲክ ቱመር (epithelioid trophoblastic tumor) ናቸው ።
👉 በአጠቃላይ ይህ በሽታ ከሌሎች ካንሰሮች የሚለይበት የራሱ ልዩ ባህሪ ያለው ሲሆን ይኸውም;
👉1ኛ. ሁዩማን ኮሪዮኒክ ጎናዶትሮፒን ( human chorionic gonadotropin) የተባለ ልዩ ሆርሞን ያመነጫል። ይህ ሆርሞንም በሽታውን ለማወቅ እና ከህክምና በኋላ የህክምናውን ውጤታማነት ለመከታተል ይጠቅማል ።
👉2ኛ. ምንም እንኳ የበሽታው ደረጃ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስም ወይም ወደ ሌሎች የአካል ክፍሎች ቢሰራጭም በቀላሉ በፀረ ካንሰር ኬሚካል ህክምና (chemotherapy) ታክሞ መዳን ይችላል ።
👉 የእዚህ በሽታ ትክክለኛ መንስዔ እስካሁን ድረስ በዉል የማይታወቅ ሲሆን ነገር ግን በዚህ ችግር የመያዝ እድልን ሊጨምሩ ከሚችሉ ነገሮች (risk factors) መካከል ከ20 በታች ወይም ከ 40 በላይ ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ መሆን ፣ ውርጃ ፣ የወር አበባ መዛባት ፣ በፊት የነበረ ተመሳሳይ ችግር ... ወዘተ ጥቂቶቹ ናቸው ።
ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
👉 እንደየ በሽታው አይነት እና ደረጃ የሚለያዩ ሲሆን በብዛት ከማህፀን የሚወጣ የደም መፍሰስ (vaginal bleeding) , ውሀ የቋጠሩ ድቡልቡል ነገሮች ከማህፀን መውጣት (passage of vesicles) ፣ የማህፀን መጠን ከእርግዝናው ጊዜ በላይ መጨመር (የሆድ ማበጥ) እንድሁም አልፎ አልፎ የደም ግፊት መጨመር ፣ ከመጠን በላይ ማስመለስ እና ማቅለሽለሽ ፣ የእንቅርት ሆርሞኖች መጨመር እና ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ምልክቶች መኖር ፣ የአተነፋፈስ መቸገር ... ወዘተ ሊኖር ይችላል ።
የሚያስፈልጉ ምርመራወች ምን ምን ናቸው?
🕳️ ሙሉ የደም ምርመራ
🕳️የኩላሊት እና ጉበት ምርመራ
🕳️ የአልትራሳውንድ እና ራጅ ምርመራ
🕳️ የእርግዝና ሆርሞን (hcg) እና የእንቅርት ሆርሞን ምርመራ
🕳️ የደም መርጋት ችግርን ለማወቅ የሚደረግ ምርምራ ... ወዘተ ናቸው ።
ህክምናው ምንድነው?
👉የሚሰጠው ህክምና ከላይ እንደተጠቀሱት የበሽታው አይነቶች እና ደረጃ የሚለያይ ሲሆን ማህፀንን ከመጥረግ እና ከዚያ በኋላ የእርግዝና ሆርሞኑን መጠን እና ሌሎች ምልክቶችን ከመከታተል ጀምሮ እስከ ኬሞ ቴራፒ እና ማህፀንን ሙሉ በሙሉ እስከማውጣት (hysterectomy) ደረጃ ሊደርስ ይችላል ።
ዶ/ር ሀብታሙ አውለው: በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማህፀን እና ጽንስ ሬዝዳንት ሀኪም
Williams gynecology, 4th edition P747- 787
Telegram: t.me/HakimEthio

እስከመቼ?
በየሳምንቱ ወደ ውጪ ሀገር ለሕክምና እንዲኼዱ የተነገራቸው ታካሚዎችን ለማገዝ የሚደረግ የማህበራዊ ሚድያ ጥሪዎችን ማየት እንዴት ነው መንግስትንም ሆነ ሕዝቡን ወይም ጋዜጠኛውን ያላሳሰበው?
እስከዛሬ ወደ ህንድ እና ወደ ታይላንድ ታካሚዎችን የላክንበት የውጪ ምንዛሬ ለትውልድ መታከሚያ የሚሆኑ ያለማጋነን ከ10 በለይ ቅንጡ ሆስፒታሎች በሰራልን ነበር። ...
ግን ቆይ እስከመቼ ድጋፍ እያሰባሰብን ታከሚዎችን ወደ ወጪ ሀገር እየላክን እንዘልቀወለን? ምንም እንኳን መረዳዳቱ ጥሩ ቢሆንም ቋሚ መፍትሄ ማሰቡ ግን ለነገ ተብሎ የሚቆይበት ደረጃ ላይ ያለ አይመስለኝም!
Dr. Bisrat Abebe, Anesthesiologist
@HakimEthio

A 62-year-old female suddenly experienced severe headaches and vomiting and subsequently loss of consciousness. Head CT at a local hospital revealed diffuse subarachnoid hemorrhage (severe and complex type of stroke).
She was referred to our center and EVD was inserted upon arrival. DSA revealed a ruptured left posterior inferior cerebellar artery (PICA) fusiform aneurysm.
The ruptured fusiform aneurysm was treated with stent-assisted coil embolization on the 4th day of her hospitalization - a safer time to initiate anti-platelet therapy, and before commencement of “vasospasm window”.
She did very well after several days of hospitalization and discharged home with instruction for out patient physiotherapy.
Contact Us
☎️ +251940155606
+251974788888
📧 info@ethiopiastroke.com
📍 Sunshine Real-Estate
Learn more on our website : www.ethiopiastroke.com
#AxonStrokeAndSpineCenter #Coiling #Embolization #PICAanuerysm

የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም:Sciatica
ዘልማዶች እና መዘዛቸው: -እግርን አጣምሮ መቆየት
የብር ኖት መያዣ ከሗላ ኪስ ማኖር፣ተጣሞና ተጎብሶ መቀመጥ
የነርቭ ዘንግ ከህብረሰረሰርና ከአንጎል ተነስተው በአስቸጋሪ ና ጠመዝማዛ መንገድ ወደ ምድብ ቦታቸው ይጓዛሉ።ልክ ጥሻና ጎርባጣ መንገድ የመጓዝ ያክል መንገዳቸው ጥልፍልፍና ውስብስብ ነው የነርቭ ዘንጎች ጉዞ።
አብዛኛውን ግዜ ከወጣትነት የእድሜ ክልል አንስቶ እስክ ጣሪያው ያሉ የሰዉ ልጆችን በሙሉ ሊያጠቃ የሚችል ህመም የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም በተለምዶ sciatica ተብሎ ይጠራል።ይኸም ለወገብና ለእግር የሚያስፈልጉ የነርቭ ዘንጎች በጥቃት ሲጎዱ የሚፈጠር የትኛውንም ምልክት የሚወክል ነው።
ስያሜው ፍትሐዊ እና ሁሉን ያቀፈ ስላልሆነ የተዛባ ስያሜ/ Misnomer / ብለው ይጠሩታል የህክምና ጠበብቶቹ፤ማለትም ሺያቲካ ከሚባል ትልቅ የነርቭ ዘንግ የመነጨ ቢሆንም ግን ሌሎች የነርቭ ዘንጎች ሲጠቁም ስያሜው ተመሳሳይ ነው።ለዚያ ነው የተዛባ ስያሜ ሊባል ያስቻለው።
sciatica በህክምና ባለሙያዎች እንደ አንድ የህመም ምድብ ተደርጎ አይታይም፤በሰፊው ማህበረሰብ ዘንድ ግን የተለመደና በሰፊው ጥቅም ላይ የዋለ መጠሪያ ነው።
ወገብ ህመምና የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም የተለያዩ ናቸው።ወገብ ህመም ሁሉ የነርቭ ችግር አይደለም፤የነርቭ ችግር ሁሉም የወገብ ህመም ሊያመጣ አይችልም።
የሚሰራጭ የወገብ የነርብ ዘንግ ህመም ሲባል ህመሙ በአንደኛው ወገብ ጀምሮ ወደ ታች ደረጃ በደረጃ የሚሰማ ህመም ነው።ከ ወገብ->ዳሌ->ጭን->እግር->ውስጥ እግር ድረስ በተለያየ መጠንና አቅጣጫ የሚሰማ የማቃጠል፣መለብለብ፣መጋል መንደድ፣መደንዘዝ፣መስነፍ ፣..ምልክቶች የሺያቲካ ምልክቶች ናቸው።ምልክቶቹ አንዳንዶቹ ሲቀመጡ፣ሲጓዙ፣በጀርባ ሲተኙ ፣በጎን ሲተኙ ህመማቸው ሊባባስ ይችላል፤ለሌሎቹ በነዚህ አጋጣሚዎች ሊሻሻል ይችል ይሆናል።
ታማሚዎች ህመሙን በተለያየ አገላለፅ ሲገልጡት ይታያሉ።አንዳንዶቹ እንደ ፍም እሳት የሚያነድ፤ ሌሎች እንደ ኤሌክትሪክ የሚነዝር ሲሉት ቀሪዎቹ እንደ ጋለ ብረት ምጣድ የሚያንሰፈስፍ ብለው ይጠሩታል።ከህመሙ በተጨማሪ እንደ በረዶ መቀዝቀዝ አልፎ አልፎም የጡንቻ መዛል ተያያዥ የችግሩ ምልክቶች ሆነው ይታያሉ።
ለዚህ እንደ አጋላጭና ምክነያት:-....
1) እግርን ለብዙ ግዜ አጣምሮ መቆየት፦እግርን አጣምሮ መቀመጥ በብዙዎች ዘንድ የተለመደ ነው።እንደዚህ አይነት ልማድ ዉደ እግር ለሚጓዙ የነርቭ ዘንጎች ምቾት የሚሰጥ አይደለም።
እግር ሲጣመር በታችኛው ወገብና በዳሌ ላይ ባሉ የጡንቻና አጥንት አቀማመጥ ላይ ለውጥ እንዲመጣ ያደርጋል።ይኸ ሲሆን ተሹለክልከውና ተጠማዘው በሚጓዙ ነርቭ ዘንጎች ላይ አካላዊ ጫና ያሳድራል።ይኸኔ ነው ነርቮቹ መጎዳታቸውን ለማሳወቅ አመላካች ምልክቶች ያሳያሉ።ምልክቶቹ የድረሱልኝ ጥሪዎች ናቸው።
እግርዎን ከቻሉ አያጣምሩ ካልቻሉ ቶሎ ቶሎ ይቀያይሩ፤
2) በሗላ ኪስ ቦርሳ/ዋሌት/ አድርጎ መቀመጥ:- ይኸ የወንዶች ጉዳይ ነው።ሴቶች ....ጉዳዩን በግልባጭ ካልሆነ የችግሩ ተጠቂዎች አይደሉም ብዬ አስባለሁ።
አዎ! የኪስ ቦርሳ በተለይ በወረቀቶች የተወጠረ ኪስ አድርጎ መቀመጥ በዳሌ ጡንቻ ላይ ችግር ይፈጥራል።ጡንቻዎቹ ሲጎዱ ሸፍናውና አሽሞንሙነው በሚያሳልፏቸው የነርቭ ዘንጎች ላይ ጉዳት ይፈጥራል።
3) የተዛባ አቀማመጥ:-በማወቅም ባለማወቅ ሰዎች ሲቀመጡ ወገባቸውን ፣መቀሙጫቸውን ወደ አንድ አቅጣጫ (ወደ ጎን፣ወደ ፊት፣ወደ ሗላ...) አዛንፈው ነው።የሰውነት ክብደት ምጥጥንን ያልጠበቀና ተፈጥሯዊ የነርቭ መሿለኪያ መስመሮችን የሚያጠብ በመሆኑ ለከፋ የነርቭ ችግር አጋላጭ ነው።ሲቀመጡ ወደ አንድ ሳያዳሉ ለግራና ቀኝ ክፍሎች እኩል በሆነ መጠን መቀመጥ ተገቢ ነው።
አንዳንድ ታክሲ ላይ ጋቤና ያለቺው ሁለተኛዋ ወንበር ለብዙ ሰዎች ምቾት የምትሰጥ አይደለችም።ሌላው ደረቅ ነገር ላይ አብዝቶ መቀመጥ ለጉዳት ያጋልጋል።
4)የጀርባ ሸክም የሚሸከሙ:- የዱሮ እናቶች እንስራ በጀርባቸው ይሸከሙ ነበር፤ዛሬ ከሞላ ጎደል ቢቀርም አሁንም በልዩ ምክነያቶች በጀርባ የመሸከም ልማድ ይታያል።ተጨማሪ መንስኤዎች።
የአጥንት መሳሳት፣የፀሐይ እጥረት፣የአጥንት ማደግ፣የነርቭ መውጫ መሿለኪያዎች መጥበብ ፣የመገጣጠሚያ ብግነትና መጋጨት፣የዲስክ መሸራተት ፣...ዋና መንስኤዎች ናቸው።በኛ ሀገር የነርቭ መሿለኪያ መጥበብ(spinal canal and inter/intra foramina stenosis) በጣም በዝቶ እናገኘዋለን።የቫይታሚን ዲ እጥረት ተጠቃሽ ነው።
እንደዚህ አይነት ህመም በእርጉዝ እናት ላይ ሊከሰት ይችላል።
ይኸም የሚሆነው በማህፀን መስፋፋትና ማደግ በሚከሰት አካላዊ ጫና አማካኝነት ነው።ከወሊድ በሗላ ጫናው ሲጠፋ የሚስተካከል ነው።ችግሩን አጣዳፊና ለዘብተኛ ብለን እንከፍለዋለን።አጣዳፊ ሲባል በቶል የቀድ ህክምና አገልግሎት የሚፈልገውን ነው።ድንገተኛ ህመም ከሚከተሉት ተጓዳኝ ምልክቶች ጋር ተጣምሮ ሲከሰት አጣዳፊ ምድብን ይወክላል:-
ሀ) የሽንት/ሰገራ ማስወገድ ችግር፤ለ) ሁለቱንም እግሮች ሲያካልል፤ሐ) የእግር መስነፍ፤መ) ህመሙ አሰቃቂና ፋታ የማይሰጥ ሆኖ ይከሰታል።
እነዚህ ምልክቶች ካሉ አስቸኳይ የወገብና ህብረሰረሰር ምስለ ምርመርራ ያስፈልጋል፤በውጤቱ መሰረት ተገቢውን ህክምና በአፋጣኝ መስጠት ይገባል።ከቀዶ ህክምና እስከ ክኒን ህክምና አማራጭ አለው። የሰውነት እይቅስቃሴ እና ማጎልመሻ እንዲያደርጉ ይመከራል።
ዘልማዶችን ማስቀረት፣ሸክም ማስቀረት፣ፀሐይ መሞቅ፣ክብደትን ማስተካከል፤አመጋገብን ጤናማ ማድረግ፣ሲጋራ ማጨስ ማቆም፣አካላዊ እይቅስቃሴ ማድረግ መከላከያና ማከሚያ ስልቶች ናቸው።
ተገቢውን የሐኪም ምክር ያግኙ፤ይታከሙ፤እራስዎንም ያክሙ!
ዶር መስፍን በኃይሉ፤ጥቁር አንበሳ
በቴሌግራም ያግኙን t.me/HakimEthio